Browsing Category
የሀገር ውስጥ ዜና
በማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል የአረንጓዴ አሻራ ማስጀመሪያ መርሃ ግብር ተካሄደ
አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 1፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል ርዕሰ መስተዳደር አቶ እንዳሻው ጣሰው በተገኙበት የዘንድሮው ክልል አቀፍ የአረንጓዴ አሻራ የችግኝ ተከላ ማስጀመሪያ መርሃ ግብር በዱራሜ ከተማ ተካሂዷል።
የዘንድሮው የችግኝ ተከላ መርሃ ግብር በክልሉ የተለያየ ጠቀሜታ…
አቶ ኡሞድ የጋምቤላ ክልል ሕዝብ የክረምቱን ወቅት ችግኝ በመትከል እንዲያሳልፍ ጥሪ አቀረቡ
አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 1፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የጋምቤላ ክልል ሕዝብ እንደቀድሞው ሁሉ በክረምቱ ችግኝ በመትከል እንዲያሳልፍ የክልሉ ርዕሰ መሥተዳድር ኡሞድ ኡጁሉ ጥሪ አቀረቡ፡፡
ርዕሰ መሥተዳድሩ በጋምቤላ ወረዳ ኢሌይ ኢችዋይ ቀበሌ ተገኝተው ክልል አቀፍ የአረንጓዴ ዐሻራ የችግኝ ተከላ…
የ12ኛ ክፍል መልቀቂያ ፈተና የሚወስዱ ተማሪዎች ወደ ተመደቡበት ዩኒቨርሲቲ እየገቡ ነው
አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 1፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የ2016 የትምህርት ዘመን የ12ኛ ክፍል መልቀቂያ ብሔራዊ ፈተና የሚወስዱ ተማሪዎች ወደ ተመደቡባቸው ዩኒቨርሲቲዎች መግባታቸውን ቀጥለዋል፡፡
በዚህም ጎንደር፣ጅግጅጋ፣ ጅማ፣ ወልቂጤ፣ ጋምቤላ እና ወልድያ ዩኒቨርሲቲዎች የተመደቡላቸውን የ12ኛ ክፍል…
ከንቲባ አዳነች አዲስ አበባን ዓለም አቀፍ የስበት ማዕከል ለማድረግ በትጋት እየተሠራ ነው አሉ
አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 1፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) አዲስ አበባ ከተማን እንደስሟ ውብ በማድረግ ዓለም አቀፍ የስበት ማዕከል እንድትሆን እየተከናወኑ ያሉ ሥራዎች ተጠናክረው መቀጠላቸው ከንቲባ አዳነች አቤቤ ገለጹ፡፡
ከንቲባዋ በማኅበራዊ ትስስር ገጻቸው ባሰፈሩት ጽሑፍ÷ ከአራት ኪሎ- ቀበና እስከ ኬንያ…
በሐረሪ ክልል የተገነቡ ፕሮጀክቶች ተመርቀው ለአገልግሎት በቁ
አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 1፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የሐረሪ ክልል ርዕሰ መሥተዳድር ኦርዲን በድሪ በክልሉ የተገነቡ የተለያዩ ፕሮጀክቶችን መርቀው ለአገልግሎት ክፍት አደረጉ፡፡
ከፕሮጀክቶቹ መካከልም በድሬጣያራና ሶፊ ገጠር ወረዳዎች የተገነቡት የድሬጠያራ 2ኛ ደረጃ የትምህርት ቤት ግንባታ እና…
የአራት ኪሎ-ቀበና-ኬንያ ኤምባሲ ኮሪደር ሥራ ተጠናቋል – ጠ/ሚ ዐቢይ (ዶ/ር)
አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 1፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የአራት ኪሎ-ቀበና-ኬንያ ኤምባሲ ኮሪደር ሥራ መጠናቀቁን ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር ገለጹ፡፡
አካባቢውን አረንጓዴ የማድረግ ጥረቱ በጉልህ እንደሚታይም ነው ጠቅላይ ሚኒስትሩ በማኅበራዊ ትስስር ገጻቸው የገለጹት፡፡
ባለፉት ሳምንታት…
መቻልን ለመደገፍ በሚደረገው ጥረት መላው ህዝብ ተሳታፊ እንዲሆን ተጠየቀ
አዲስ አበባ፣ ሰኔ 30፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) መቻል የስፖርት ክለብን በገንዘብ ለመደገፍ ያለመ ቴሌቶን በስካይ ላይት ሆቴል እየተካሄደ ነው።
በመርሃ ግብሩ የጦር ሀይሎች ጠቅላይ ኢታማዦር ሹም ፊልድ ማርሻል ብርሀኑ ጁላ እና የመከላከያ ሚኒስትር አይሻ መሀመድ(ኢ/ር)ን ጨምሮ የፌደራል ከፍተኛ…
ሰላሟ የበዛና የተጠበቀ ኢትዮጵያን ለማስቀጠል በትጋት እንሰራለን-አቶ ብናልፍ አንዱአለም
አዲስ አበባ፣ ሰኔ 30፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ሰላሟ የበዛና የተጠበቀ ኢትዮጵያን ለማስቀጠል ዛሬም ነገም በትጋት እና በጋራ እንሰራለን ሲሉ የሰላም ሚኒስትሩ አቶ ብናልፍ አንዱአለም ተናገሩ፡፡
ዛሬ በሁሉም ሀገሪቱ ክፍል አዲስ አበባን ጨምሮ በ33 የተመረጡ ከተሞች "ሰላም ለሁሉም ሁሉም ለሰላም"…
የ12ኛ ክፍል ተማሪዎችን ለማስፈተን በቂ ዝግጅት መደረጉን የጋምቤላ ክልል መንግሥት አስታወቀ
አዲስ አበባ፣ ሰኔ 30፣ 2016 (ኤፍ ቢሲ) የ12ኛ ክፍል ብሔራዊ ፈተና የሚወስዱ ተማሪዎችን ለማስፈተን የሚያስችል ቅድመ ዝግጅት መጠናቀቁን የጋምቤላ ክልል ርዕሰ መሥተዳድር ኡሞድ ኡጁሉ አስታወቁ፡፡
ርዕሰ መሥተዳድሩን ጨምሮ የክልሉ ከፍተኛ አመራሮች ፈተናውን ለመስጠት የተደረጉ ዝግጅቶችን…
አሥተዳደሩ በሕጻናት ላይ አተኩሮ እያከናወነ ላለው ሥራ ስኬት ድጋፍ እንዲደረግ ጥሪ ቀረበ
አዲስ አበባ፣ ሰኔ 30፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የአዲስ አበባ ከተማ አሥተዳደር በልዩ ሁኔታ ለሕጻናት ትኩረት ሰጥቶ እያከናወነው ያለው ተግባር ከስኬት እንዲደርስ ሁሉም ድጋፍ እንዲያደርግ ከንቲባ አዳነች አቤቤ ጥሪ አቀረቡ፡፡
በደብረ ብርሃን እና አሰላ መምህራን ማሰልጠኛ ተቋማት በአማርኛ እና…