Browsing Category
የሀገር ውስጥ ዜና
ዓለም አቀፍ የሐረር ቀንን ምክንያት በማድረግ ሲምፖዚየም እየተካሄደ ነው
አዲስ አበባ፣ ሰኔ 28፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) 26ኛው ዓለም አቀፍ የሐረር ቀንን ምክንያት በማድረግ በሐረር ከተማ "ለሀገራችን ሰላምና ብልፅግና የዲያስፖራው ሚና" በሚል ሃሳብ ሲምፖዚየም እየተካሄደ ይገኛል።
በሲምፖዚየሙ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ዴኤታ አምባሳደር ብርቱካን አያኖ፣ የሀረሪ ክልል…
የስማርት ኤሌክትሪክ ምሰሶዎች የሀገር ውስጥ የማምረት አቅምን ያሳዩ ናቸው- አቶ መላኩ አለበል
አዲስ አበባ፣ ሰኔ 28፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በኮሪደር ልማቱ የተተከሉ የስማርት ኤሌክትሪክ ምሰሶዎች የሀገር ውስጥ የማምረት አቅምና የቴክኖሎጂ ሽግግርን ያሳዩ መሆናቸውን የኢንዱስትሪ ሚኒስትር መላኩ አለበል ገለጹ።
የኢትዮጵያ አምራች ዘርፍ ከቅርብ ጊዜ ወዲህ በተሰጠው ትኩረት ምርታማነቱ እና…
አፈ ጉባዔ ታገሠ ጫፎ የሥራ ጊዜያቸውን ያጠናቀቁትን የኢትዮጵያ ሰብዓዊ መብቶች ኮሚሽን ዋና ኮሚሽነር አሰናበቱ
አዲስ አበባ፣ ሰኔ 28፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት አፈ ጉባዔ ታገሠ ጫፎ የሥራ ጊዜያቸውን ያጠናቀቁትን የኢትዮጵያ ሰብዓዊ መብቶች ኮሚሽን ዋና ኮሚሽነር ዳንኤል በቀለ (ዶ/ር) አሰናበቱ።
ዳንኤል በቀለ (ዶ/ር) በሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ቀርበው የኢትዮጵያ ሰብዓዊ…
አቶ ደስታ ሌዳሞ የዘንድሮውን ክልል አቀፍ የአረንጓዴ ዐሻራ መርሐ ግብር አስጀመሩ
አዲስ አበባ፣ ሰኔ 28፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የሲዳማ ክልል ርዕሰ መሥተዳድር ደስታ ሌዳሞ የዘንድሮውን ክልል አቀፍ የአረንጓዴ ዐሻራ የችግኝ ተከላ መርሐ- ግብር በሐዋሳ ዙሪያ ወረዳ ኡምቡሌ ዋጮ ቀበሌ በይፋ አስጀመሩ።
የዘንድሮው የአረንጓዴ ዐሻራ ችግኝ ተከላ መርሐ-ግብር የሚከናወነው…
ሀሰተኛ ሰነድ በማዘጋጀት የተጠረጠረው ግለሰብ ከነ-ኤግዚቢቱ በቁጥጥር ሥር ዋለ
አዲስ አበባ፣ ሰኔ 27፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በአዲስ አበባ ከተማ ሀሰተኛ ሰነድ በማዘጋጀትና በማሰራጨት የተጠረጠረው ግለሰብ በቁጥጥር ሥር ማዋሉን የኢትዮጵያ ፌደራል ፖሊስ ገለፀ።
ተጠርጣሪው በአዲስ ከተማ ወረዳ 8 ሁለት ሱቆች በኢንተርኔት ቤት ሽፋን በሀገር ላይ ጉዳት ለማድረስ ሆንብሎ ሀሰተኛ…
የአከራይ ተከራይ ውል ምዝገባ ተራዘመ
አዲስ አበባ፣ ሰኔ 27፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የአከራይ ተከራይ ውል ምዝገባ እስከ ሐምሌ 24 ቀን 2016 ዓ.ም ድረስ መራዘሙን የአዲስ አበባ ቤቶች ልማት እና አስተዳደር ቢሮ አስታወቀ፡፡
ቢሮው የመኖሪያ ቤት ቁጥጥር እና አስተዳደር አዋጅ 1320/2016 መውጣቱን ተከትሎ እንደ አዲስ አበባ…
የታክስና ጉምሩክ ህግ-ተገዥነት ንቅናቄ ማጠቃለያ መርሐ ግብር እየተካሄደ ነው
አዲስ አበባ፣ ሰኔ 27፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ከየካቲት 2015 ዓ.ም እስከ የካቲት 2016 ዓ.ም የተካሄደው የታክስና ጉምሩክ ህግ-ተገዥነት ንቅናቄ ማጠቃለያ እና አዲስ ንቅናቄ ማስጀመሪያ ፕሮግራም እየተካሄደ ይገኛል።
በመርሐ ግብሩ ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ተመስገን ጥሩነህ፣ የገቢዎች ሚኒስትር…
በአፋር ክልል የአረንጓዴ አሻራ መርሐ ግብር ተጀመረ
አዲስ አበባ፣ ሰኔ 27፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የአፋር ክልል ርዕሰ መስተዳድር አወል አርባ የክልሉን የአረንጓዴ አሻራ መርሐ ግብር በአሚባራ ወረዳ ሲደሃ ፋጊ ቀበሌ አስጀምረዋል።
ዛሬ በተጀመረው የክልሉ የአረንጓዴ አሻራ መርሐ ግብር በ250 ሄክታር መሬት ላይ ችግኝ ተተክሏል።
የአሚባራ እርሻ…
የተጨማሪ እሴት ታክስ አዋጅ ጸደቀ
አዲስ አበባ፣ ሰኔ 27፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ዛሬ ባካሄደው 36ኛ መደበኛ ጉባኤ የተጨማሪ እሴት ታክስ አዋጅን አጽድቋል፡፡
በህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት የፕላን፣ በጀትና ፋይናንስ ጉዳዮች ቋሚ ኮሚቴ ሰብሳቢ አቶ ደሳለኝ ወዳጄ በቋሚ ኮሚቴው የተዘጋጀውን ሪፖርትና…
የኢትዮጵያና ደቡብ ሱዳን የጋራ ድንበር አስተዳዳሪዎች ስብሰባ መካሄድ ጀመረ
አዲስ አበባ፣ ሰኔ 27፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የመጀመሪያው የኢትዮጵያ እና ደቡብ ሱዳን የጋራ ድንበር አስተዳዳሪዎች ስብሰባ በኢፌዴሪ ውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር መካሄድ ጀመረ፡፡
ለሁለት ቀናት በሚቆየው በዚህ ስብሰባ በሁለቱ ሀገራት መካከል የልማት ትብብር፣ የጋራ የመሰረተ ልማት ዝርጋታ እና የህዝብ…