Browsing Category
የሀገር ውስጥ ዜና
የግብር አሰባሰብ ስርዓቱን ለማሻሻል የተወሰዱ እርምጃዎች ለውጥ አምጥተዋል – ነጋሽ ዋጌሾ (ዶ/ር ኢ/ር)
አዲስ አበባ፣ ግንቦት 15፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ህዝቦች ክልል የግብር አሰባሰብ ስርዓቱን ለማሻሻል የተወሰዱ እርምጃዎች ለውጥ ማምጣታቸውን የክልሉ ምክትል ርዕሰ መስተዳድር ነጋሽ ዋጌሾ (ዶ/ር ኢ/ር) ገለጹ።
በክልሉ ለግንባር ቀደም ግብር ከፋዮች እውቅናና ሽልማት…
ሣይንስ፣ ቴክኖሎጂና ፈጠራ ለሀገራዊ ዕድገት ወሳኝ ሚና ይጫወታሉ – በለጠ ሞላ (ዶ/ር)
አዲስ አበባ፣ ግንቦት 15፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ሣይንስ፣ ቴክኖሎጂ እና ፈጠራ ለሀገራዊ ዕድገትና ማህበራዊ ደህንነት መጎልበት ወሳኝ ሚና ይጫወታሉ ሲሉ የኢኖቬሽን እና ቴክኖሎጂ ሚኒስትር በለጠ ሞላ (ዶ/ር) ገለጹ፡፡
"በኢትዮጵያ ጥናትና ምርምር ያለበት ደረጃ፣ እይታ እና ተስፋዎች" በሚል መሪ…
ም/ጠ/ሚ ተመስገን የምግብና ስርዓተ ምግብ ዕቅዶች አፈጻጸምን በተመለከተ ከሚመለከታቸው አካላት ጋር ተወያዩ
አዲስ አበባ፣ ግንቦት 15፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ተመስገን ጥሩነህ በምግብ እና ስርዓተ ምግብ፣ በሰቆጣ ቃልኪዳን እና በጤና መድህን ላይ የተያዙ ዕቅዶች እና አፈፃፀማቸውን በተመለከተ ዛሬ ከሚመለከታቸው የስራ ኃላፊዎች ጋር ተወያይተዋል።
ምክትል ጠቅላይ…
የቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል ካቢኔ በተለያዩ አጀንዳዎች ላይ ተወያይቶ ውሳኔ አሳለፈ
አዲስ አበባ፣ ግንቦት 15፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ)የቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል መንግስት ካቢኔ ዛሬ ባካሄደው መደበኛ ስብሰባ በተለያዩ አጀንዳዎች ላይ ተወያይቶ ውሳኔ አሳልፏል።
ካቢኔው ዛሬ ባካሄደው መደበኛ ስብሰባ የማረሚያ ቤቶች የታራሚዎች ቀለብ ማሻሻያ ላይ ተወያይቷል።
በዚሁ ውይይት በክልሉ…
ከተረጂነት አስተሳሰብ መላቀቅ ሁለተኛውን የአርበኝነት ምዕራፍ ለማሳካት መሰረት የምንጥልበት ነው – አቶ አደም ፋራህ
አዲስ አበባ፣ ግንቦት 15፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ከተረጂነት አስተሳሰብ መላቀቅ ሁለተኛውን የአርበኝነት ምዕራፍ ለማሳካት መሰረት የምንጥልበት ነው ሲሉ የብልፅግና ፓርቲ ምክትል ፕሬዚዳንት አቶ አደም ፋራህ ተናገሩ፡፡
‘ከተረጂነት ወደ ምርታማነት፣ ለተሟላ ሀገራዊ ሉዐላዊነትና…
ተማሪ ደራርቱ ለሜሳን የገደለው ግለሰብ በ18 ዓመት እስራት ተቀጣ
አዲስ አበባ፣ ግንቦት 15፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የአሶሳ ዩኒቨርሲቲ ተማሪ የነበረችውን ደራርቱ ለሜሳን በጩቤ ወግቶ የገደለው ግለሰብ በ18 ዓመት ፅኑ እስራት እንዲቀጣተወሰነበት፡፡
አቶ ዮሐንስ መርጋ ኢተቻ የተባለው ግለሰቡ ግንቦት 9 ቀን 2016 ዓ.ም በግምት ከጧቱ 2 ሰዓት 45 ሰዓት አካባቢ…
በመዲናዋ በአፈር መደርመስ አደጋ የአንድ ወጣት ህይዎት አለፈ
አዲስ አበባ፣ ግንቦት 15፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በአዲስ አበባ ቦሌ ክ/ከተማ በግንባታ ላይ ከነበረ ህንጻ አጠገብ ያለ ቤት ውሃልክ ተደርምሶ የአንድ ወጣት ህይዎት ማለፉን የእሳትና አደጋ ስጋት ስራ አመራር ኮሚሽን ገለጸ፡፡
አደጋው ቦሌ ክፍለ ከተማ ወረዳ 7 በተለምዶ የረር ጉሊት ተብሎ በሚጠራ…
የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ለ #ለጽዱኢትዮጵያ ንቅናቄ 14 ሚሊየን ብር መሰብሰቡን ገለጸ
አዲስ አበባ፣ ግንቦት 15፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ይፋ ለተደረገው የ #ጽዱኢትዮጵያ ንቅናቄ የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር እንዲሁም በውጭ የሚኖሩ ኢትዮጵያውያንና ትውልደ ኢትዮጵያውያን ድጋፍ ማድረጋቸው ተገለፀ።
የሚኒስቴሩ ቃል አቀባይ አምባሳደር ነብዩ…
ጠ/ሚ ዐቢይ (ዶ/ር) ከቻይና ሲሲሲሲ ካምፓኒ ሊቀመንበር ጋር ተወያዩ
አዲስ አበባ፣ ግንቦት 15፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ከቻይና ኮሙኒኬሽን እና ኮንስትራክሽን ካምፓኒ (ሲሲሲሲ) ሊቀመንበር ዋንግ ቶንግዙን ጋር በጽህፈት ቤታቸው ተወያይተዋል።
ጠቅላይ ሚኒስትሩ በመላው ኢትዮጵያ ባሉ የኮንስትራክሽን ዘርፍ ስራዎች…
የአረንጓዴ አሻራ መርሐ ግብር ለብዝሃ ሕይወት ጥበቃ አስተዋጽኦ እያበረከተ ነው – ኢንስቲትዩቱ
አዲስ አበባ፣ ግንቦት 15፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የአረንጓዴ አሻራ መርሐ ግብር እየተመናመኑና በመጥፋት ላይ ያሉ ዕፅዋትን በመንከባከብ ለብዝሃ ሕይወት ጥበቃ አስተዋጽኦ እያበረከተ መሆኑን የኢትዮጵያ ብዝሃ ሕይወት ኢንስቲትዩት ገለጸ።
በኢንስቲትዩቱ የደን እና ግጦሽ ዕጽዋት ምርምር…