Browsing Category
የሀገር ውስጥ ዜና
የኢትዮጵያ ፖሊስ ዩኒቨርሲቲ ያሰለጠናቸውን የፖሊስ መኮንኖች አስመረቀ
አዲስ አበባ፣ ሰኔ 22፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ)የኢትዮጵያ ፖሊስ ዩኒቨርሲቲ ፕሬዚዳንት ሳህለወርቅ ዘውዴ በተገኙበት በተለያዩ መርሐ-ግብሮች ያሰለጠናቸውን የፖሊስ መኮንኖችን አስመረቀ።
በምረቃ መርሐ-ግብሩ ከፕሬዚዳንት ሳህለወርቅ ዘውዴ በተጨማሪ የዩኒቨርሲቲው የቦርድ ሰብሳቢና የስራ እና ክህሎት…
ፍትሐዊ የሃብት ክፍፍልና በክልሎች የተመጣጠነ ዕድገት ማረጋገጥ ለጠንካራ የፌዴራል ስርዓት መሠረቶች ናቸው – አፈ ጉባኤ አገኘሁ ተሻገር
አዲስ አበባ፣ ሰኔ 22፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ፍትሐዊ የሃብት ክፍፍል፣ ውጤታማ የፊስካል ሽግግር እና በክልሎች መካከል የተመጣጠነ ዕድገትን ማረጋገጥ ለጠንካራ የፌዴራል ስርዓት ጽኑ መሠረቶች ናቸው ሲሉ የፌዴሬሽን ምክር ቤት አፈ ጉባኤ አገኘሁ ተሻገር ተናገሩ።
«የፊስካል ፌዴራሊዝም መሰረታዊ…
አምባሳደር ታዬ አፅቀሥላሴ ከጣሊያን ፓርላማ ልዑክ ጋር ተወያዩ
አዲስ አበባ፣ ሰኔ 22፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር አምባሳደር ታዬ አጽቀሥላሴ በጣሊያን ሴኔት የውጭ ጉዳይና መከላከያ ኮሚሽን ፕሬዚዳንት ሴናተር ስቴፋኒያ ክራክሲ የተመራ የጣሊያን የፓርላማ ልዑክን ተቀብለው አነጋግረዋል።
በውይይታቸውም፤ የሁለትዮሽ፣ አህጉራዊ እና የባለብዙ ወገን…
የክልሉን ህዝብ የልማት ጥያቄ ለመመለስ በቁርጠኝነት እየተሰራ ነው – አቶ ሽመልስ አብዲሳ
አዲስ አበባ፣ ሰኔ 22፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በኦሮሚያ ክልል የህዝብን የልማት ጥያቄ ለመመለስ በቁርጠኝነት እየተሰራ መሆኑን የክልሉ ርእሰ መስተዳድር ሽመልስ አብዲሳ ተናገሩ።
በርእሰ መስተዳድሩ የተመራና የክልሉና የፈዴራል ከፍተኛ አመራር አባላት የተካተቱበት ቡድን በቄለምና ምዕራብ ወለጋ ዞኖች…
984 ኢትዮጵያውያን ከሳዑዲ ወደ ሀገራቸው ተመለሱ
አዲስ አበባ፣ ሰኔ 21፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በሳውዲ አረቢያ በችግር ውስጥ የነበሩ 984 ኢትዮጵያውያን በዛሬው እለት በሶስት ዙር በተከናወነ በረራ ወደ ሀገራቸው ተመለሱ።
በዕለቱ የተመለሱት ኢትዮጵያውያን ሁሉም ወንዶች ሲሆኑ፤ 20ዎቹ ዕድሜያቸው ከ18 ዓመት በታች የሆኑ ታዳጊዎች እንደሆኑ…
ዓለሙ ስሜ (ዶ/ር) ከኬንያ መንገድ እና ትራንስፖርት ካቢኔ ፀሃፊ ጋር ተወያዩ
አዲስ አበባ፣ ሰኔ 21፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የትራንስፖርት እና ሎጂስቲክስ ሚኒስትር ዓለሙ ስሜ (ዶ/ር) ከኬንያ መንገድ እና ትራንስፖርት ካቢኔ ፀሃፊ ኪፕቹምባ ሞርኮሜን ጋር በኬንያ ተወያተዋል፡፡
በውይይታቸውም ሁለቱን ሀገራት በመሰረተ ልማት ማስተሳሰር በሚቻልባቸው ጉዳዮች መክረዋል።…
የአዲስ አበባ ካቢኔ የተለያዩ አዳዲስና ነባር ደንቦችን ለማሻሻል የቀረቡ ረቂቆችን መርምሮ አጸደቀ
አዲስ አበባ፣ ሰኔ 21፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ካቢኔ በ3ኛ ዓመት 15ኛ መደበኛ ስብሰባው የከተማ አስተዳደሩ እየተገበረ ያለውን የተቋማት ሪፎርም ተከትሎ ለከተማው ነዋሪ የተሻለ አገልግሎት መስጠት እንዲችሉ የተለያዩ አዳዲስ እና ነባር ደንቦችን ለማሻሻል የቀረቡ ረቂቆችን…
የቤጂንግ የውጭ ጥናቶች ዩኒቨርሲቲ በአማርኛ ቋንቋ ያሰለጠናቸውን ተማሪዎች አስመረቀ
አዲስ አበባ፣ ሰኔ 21፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የቻይናው ቤጂንግ የውጭ ጥናቶች ዩኒቨርሲቲ ለመጀመሪያ ጊዜ በአማርኛ ቋንቋ ትምህርት ያሰለጠናቸውን ተማሪዎች በዛሬው ዕለት አስመርቋል፡፡
ዩኒቨርሲቲው የአማርኛ ቋንቋ ተማሪዎችን ጨምሮ በተለያዩ የትምህርት ዘርፎች ያሰለጠናቸውን ተማሪዎች ሲያስመርቅ…
የጠረፍ ንግድ ፈቃድ በኦንላይን መሰጠት ተጀመረ
አዲስ አበባ፣ ሰኔ 21፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በኢትዮጵያ ለመጀመሪያ ጊዜ የጠረፍ ንግድ ፈቃድ በኦንላይን መሰጠት መጀመሩን የንግድና ቀጠናዊ ትስስር ሚኒስቴር አስታወቀ፡፡
በዚህም መሰረት በአፋር ክልል ከጅቡቲ ድንበር በ50 ኪሎ ሜትር ርቀት ውስጥ የሚገኙ የድንበር አካባቢ ነዋሪዎችን በጠረፍ ንግድ…
ስፖርትና ኪነ-ጥበብ የአፍሪካውያንን ግንኙነትን ለማጠናከር የማይተካ ሚና አላቸው – አምባሳደር ናሲሴ ጫሊ
አዲስ አበባ፣ ሰኔ 21፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ስፖርትና ኪነ-ጥበብ የአፍሪካውያንን የእርስ በእርስ ግንኙነትን ለማጠናከር የማይተካ ሚና እንዳላቸው የቱሪዝም ሚኒስትር አምባሳደር ናሲሴ ጫሊ ገለጹ።
የቱሪዝም ሚኒስትር አምባሳደር ናሲሴ ጫሊና የባህልና ስፖርት ሚኒስትር ቀጀላ መርዳሳ የሸነን አፍሪካ…