Fana: At a Speed of Life!
Browsing Category

የሀገር ውስጥ ዜና

በቁልፍ መሠረተ ልማቶች የሳይበር ደኅንነት ረቂቅ አዋጅ ላይ የግብዓት ማሰባሰብ የምክክር መድረክ እየተካሄደ ነው

አዲስ አበባ፣ ግንቦት10፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ)በቁልፍ መሠረተ ልማቶች የሳይበር ደኅንነት ረቂቅ አዋጅ ላይ ከባለድርሻ አካላት ጋር የግብዓት ማሰባሰብ የምክክር መድረክ በአዲስ አበባ እየተካሄደ ነው። በመድረኩ የኢንፎርሜሽን መረብ ደኅንነት አስተዳደር የሥራ ኃላፊዎች፣ የሕግና የሳይበር ሙያተኞች…

አየርመንገዱ የሀገር ውስጥ መንገደኞች ተርሚናልን አስመረቀ

አዲስ አበባ፣ ግንቦት10፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ አየር መንገድ በአዲስ አበባ በ50 ሚሊየን ዶላር ብር ማስፋፊያ እና እድሳት ያከናወነበትን የሀገር ውስጥ መንገደኞች ማስተናገጃ ተርሚናል አስመርቋል። በምርቃ መርሐ ግብሩ ላይ የቱሪዝም ሚኒስትሯ አምባሳደር ናሲሴ ጫሊ እና…

የባህል ፌስቲቫልና የቱሪዝም አውደርዕይ  በአርባ ምንጭ ከተማ እየተካሄደ ነው

አዲስ አበባ፣ ግንቦት10፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ)ክልላዊ የባህል ፌስቲቫልና የቱሪዝም አውደርዕይ  የመክፈቻ መርሃ ግብር በደቡብ ኢትዮጵያ ክልል  በአርባ ምንጭ ከተማ እየተካሄደ ነው፡፡ በክልሉ ባህልና ቱሪዝም ቢሮ "የባህልና ቱሪዝም ሀብቶቻችን…

ም/ርዕሰ መስተዳድር እንዳሻው ጣሰው ከከምባታ ዞን ወጣቶች ጋር እየመከሩ ነው

አዲስ አበባ፣ ግንቦት10፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ)የማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል ምክትል ርዕሰ መስተዳድር እንዳሻው ጣሰው ከከምባታ ዞን ወጣቶች ጋር በሰላምና በልማት ጉዳዮች ላይ በዱራሜ ከተማ እየተወያዩ ነው፡፡ በውይይት መድረኩ ከምክትል ርዕሰ መስተዳድሩ በተጨማሪ ሌሎች የክልሉና የዞን…

ከፍተኛ የመንግስት የስራ ኃላፊዎች ልዑክ ሰመራ ገባ

አዲስ አበባ፣ ግንቦት10፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ)የውሀና ኢነርጂ ሚኒስትር ሀብታሙ ኢተፋ(ዶ/ር ኢ/ር)፣ የመስኖና ቆላማ አካባቢዎች ሚኒስትር አይሻ መሀመድ(ኢ/ር)፣ የግብርና ሚኒስትር ግርማ አመንቴ (ዶ/ር)እንዲሁም ሌሎች ከፍተኛ የመንግስት የስራ ኃላፊዎች ለተለያዩ የልማት ስራዎች…

2ኛ ትውልድ ኢትዮጵያውያን የጽዱ ኢትዮጵያ ንቅናቄ ሀገርን ጽዱና ውብ እንደሚያደርጋት ገለጹ

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 9፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ሀገራዊ ጥሪውን ተከትለው በኢትዮጵያ ያሉ ሁለተኛ ትውልድ ኢትዮጵያውያንና ትውልደ ኢትዮጵያውያን የጽዱ ኢትዮጵያ ንቅናቄ ሀገሪቱን ጽዱና ውበ የሚያደርጋት እንደሆነ ተናግሩ። የዳያስፖራ አባላቱ ንቅናቄው በሌላው ዓለም በተመለከቱት ቁጥር ለሀገራቸው…

የምንዘጋጀው ለጦርነት ሳይሆን ለሀገራችን ዘላቂ ሰላምና ሉአላዊነት መከበር ነው – ፊልድ ማርሻል ብርሃኑ ጁላ

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 9፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የምንዘጋጀው ለጦርነት ሳይሆን ለሀገራችን ዘላቂ ሰላምና ሉአላዊነት መከበር ነው ሲሉ የጦር ኃይሎች ጠቅላይ ኢታማዦር ሹም ፊልድ ማርሻል ብርሃኑ ጁላ ገለፁ። የጦር ኃይሎች ጠቅላይ ኢታማዦር ሹም ፊልድ ማርሻል ብርሃኑ ጁላ በመከላከያ የሞተር ቪሄክልስ…

ጠ/ሚኒስትር ዐቢይ (ዶ/ር) የመከላከያ ኢንጂነሪንግ ኢንዱስትሪ ኮርፖሬሽንን ጎበኙ

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 9፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢፌዴሪ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ(ዶ/ር) የመከላከያ ኢንጂነሪንግ ኢንዱስትሪ ኮርፖሬሽን የስራ እንቅስቃሴን ጎብኝተዋል፡፡ ጉብኝቱን አስመልክቶ ባስተላለፉት መልዕክት ÷ በግብርና ዘርፍ ያገኘናቸው ስኬቶች በኢንዱስትሪው ዘርፍም በመደገም ላይ…

1 ሺህ 141 ኢትዮጵያውያን ከሳዑዲ ወደ ሀገራቸው ተመለሱ

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 9፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በዛሬው ዕለት በተከናወኑ ሦስት በረራዎች በሳዑዲ ዓረቢያ በአስቸጋሪ ሁኔታ ውስጥ የነበሩ 1 ሺህ 141 ኢትዮጵያውያን ወደ ሀገራቸው መመለሳቸውን የሴቶችና ማኅበራዊ ጉዳይ ሚኒስቴር አስታወቀ፡፡ ለተመላሽ ዜጎችም ተገቢውን ድጋፍ በማድረግ ከቤተሰብ ጋር…

ኢትዮጵያ በሚዲያና ኮሙኒኬሽን መስኮች ተሞክሮዋን አጋራች

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 9፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ኢትዮጵያ በሚዲያና ኮሙኒኬሽን መስኮች ያላትን ተሞክሮ በጋና በተካሄደው 3ኛው የአፍሪካ ሚዲያ ኮንቬንሽን ላይ ማጋራቷን የመንግሥት ኮሙኒኬሽን አገልግሎት አስታወቀ፡፡ የጋናው ፕሬዚዳንት ናና አኮፎ አዶ በተገኙበት በአክራ በተካሄደው 3ኛው የአፍሪካ…