Browsing Category
የሀገር ውስጥ ዜና
ቆሻሻን በዘመናዊ መልኩ ማስወገድና ለአፈር ማዳበሪያ ማዋል ውጤት እያመጣ ነው ተባለ
አዲስ አበባ፣ ግንቦት 9፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ቆሻሻን በዘመናዊ መልኩ ማስወገድ እና ለአፈር ማዳበሪያ ማዋል አመርቂ ውጤት እያመጣ መሆኑን የኢትዮጵያ ባዮ እና ኢመርጂንግ ቴክኖሎጂ ኢንስቲትዩት አስታወቀ።
ጅማ ከተማን ፅዱና ለነዋሪዎቿ ምቹ ለማድረግ እንደ መንግስት እየተሰራ መሆኑ ተገልጿል።…
በሐሰተኛ የትምህርት ማስረጃዎች ሥራ የተቀጠረው ግለሰብ በጽኑ እስራት ተቀጣ
አዲስ አበባ፣ ግንቦት 9፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ሐሰተኛ የመጀመሪያ ዲግሪና የተለያዩ የትምህርት ማስረጃዎችን ተጠቅሞ ሥራ የተቀጠረው ግለሰብ በሠባት ዓመት ጽኑ እስራትና 10 ሺህ ብር ተቀጣ።
የቅጣት ውሳኔውን የወሰነው የኦሮሚያ ክልል የሆሮ ጉድሩ ወለጋ ዞን የሻንቡ ከፍተኛ ፍርድ ቤት ወንጀል…
ም/ጠ/ሚኒስትር ተመስገን ጥሩነህ በኢትዮ-ቴሌኮም የዲጂታል መታወቂያ ምዝገባ አገልግሎትን ጎበኙ
አዲስ አበባ፣ ግንቦት 9፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር እና የኢትዮ-ቴሌኮም ቦርድ ሰብሳቢ ተመስገን ጥሩነህ በኢትዮ-ቴሌኮም የዲጂታል መታወቂያ ምዝገባ አገልግሎትን ጎበኙ።
በጉብኝታቸውም የዲጂታል መታወቂያ ምዝገባ የደረሰበትን ደረጃ አራዳ ጊዮርጊስ በሚገኘው የኢትዮ-ቴሌኮም…
የከባድ ጭነትና ሀገር አቋራጭ የሕዝብ ማመላለሻ አሽከርካሪዎች የእውቅና መርሐ ግብር እየተካሄደ ነው
አዲስ አበባ፣ ግንቦት 9፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ለድንበር ተሻጋሪ የከባድ ጭነት እና ሀገር አቋራጭ የሕዝብ ማመላለሻ አሽከርካሪዎች የእውቅና ፌስቲቫል እና ገቢ ማሰባሰቢያ ቴሌቶን እየተካሄደ ነው።
መርሐ ግብሩን የትራንስፖርት እና ሎጂስቲክስ ሚኒስቴር ከአጋር አካላት ጋር በመተባበር ነው…
ዩኒቨርሲቲዎች ከተሰጣቸው ተልዕኮ አንጻር በውጤት የሚመዘኑበት አሰራር ሊዘረጋ ነው
አዲስ አበባ፣ ግንቦት 9፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ዩኒቨርሲቲዎች ከተሰጣቸው ተልዕኮና ቁልፍ የለውጥ አጀንዳዎች አንጻር በውጤት እየተለኩ የሚሄዱበት የአሰራር ሥርዓት እንደሚዘረጋ የትምህርት ሚኒስቴር አስታወቀ፡፡
የትምህርት ሚኒስትር ዴዔታ ኮራ ጡሽኔ በመቀሌ እየተካሄደ በሚገኘው የፕሬዚዳንቶች ፎረም…
ቄስ በላይ መኮንንን ጨምሮ በ5 ግለሰቦች ላይ ከባድ የማታለል ሙስና ወንጀል ክስ ተመሰረተ
አዲስ አበባ፣ ግንቦት 9፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ቄስ በላይ መኮንንን ጨምሮ በአምስት ግለሰቦች ላይ ከባድ የማታለል ሙስና ወንጀል ክስ በመደበኛ ችሎት ተመሰረተባቸው።
ክሱ የተመሰረተባቸው በፌደራል ከፍተኛ ፍርድ ቤት ልደታ ምድብ 3ኛ የሙስና ጉዳዮች ወንጀል ችሎት ሲሆን÷ ተከሳሾቹም 1ኛ ቄስ በላይ…
አልጄሪያ ከኢትዮጵያ ጋር ያላትን ግንኙነት እንደምታጠናክር ገለጸች
አዲስ አበባ፣ ግንቦት 9፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) አልጄሪያ ከኢትዮጵያ ጋር ያላትን የሕዝብ ለሕዝብና ፓርላሜንታዊ ዲፕሎማሲያዊ ግንኙነት ማሳደግ እንደምትፈልግ ገለጸች።
በህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት የውጪ ግንኙነትና ሰላም ጉዳዮች ቋሚ ኮሚቴ በሀገራቱ መካከል በሚመሰረተው የፓርላሜንታዊ ዲፕሎማሲ…
የአዳማ ሁናን ኢንዱስትሪ ፓርክ ግንባታን ለማስጀመር ያለመ ውይይት ተካሄደ
አዲስ አበባ፣ ግንቦት 9፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ላለፉት አምስት ዓመታት ግንባታው የዘገየውን የአዳማ ሁናን ኢንዱስትሪ ፓርክ ግንባታ ለማስጀመር የሚያስችል ውይይት ተካሄደ፡፡
የኢንዱስትሪ ፓርኮች ልማት ኮርፖሬሽን ዋና ሥራ አስፈፃሚ አክሊሉ ታደሰ ከቻይና ሁናን ግዛት ቻንግሻ ከተማ ከመጡ ከፍተኛ…
የፋና ላምሮት ምዕራፍ 17 ውድድር ነገ አዳዲስ ነገሮችን አካትቶ ይጀምራል
አዲስ አበባ፣ ግንቦት 9፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ከአስደናቂው 4ኛው የፋና ላምሮት የአሸናፊዎች አሸናፊ የፍፃሜ ውድድር በኋላ እረፍት ላይ የቆየው ፋና ላምሮት የባለተሰጥኦ ድምፃውያን ውድድር ነገ በአዳዲስ ነገሮች በምዕራፍ 17 ውድድሩ ይመለሳል።
ባለፉት ሁለት ሣምንታት 16ቱ ተወዳዳሪዎች ዳኞች…
ኦንላይን የንግድ ምዝገባና ፈቃድ አገልግሎት አሰጣጥ ሽፋን 91 በመቶ ደረሰ
አዲስ አበባ፣ ግንቦት 9፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ኦንላይን የንግድ ምዝገባና ፈቃድ አገልግሎት አሰጣጥ ሽፋን 91 በመቶ መድረሱን የንግድና ቀጣናዊ ትስስር ሚኒስትር ገብረመስቀል ጫላ ገለጹ፡፡
የንግድና ቀጣናዊ ትስስር ሚኒስቴር የዘርፉን የዘጠኝ ወራት እቅድ አፈፃጸም እየገመገመ ነው፡፡
አቶ…