Fana: At a Speed of Life!
Browsing Category

የሀገር ውስጥ ዜና

የጣሊያን ጠቅላይ ሚኒስትር ጆርጂያ ሜሎኒ አዲስ አበባ ገቡ

አዲስ አበባ፣ የካቲት 6፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የጣሊያን ጠቅላይ ሚኒስትር ጆርጂያ ሜሎኒ አዲስ አበባ ገብተዋል። ጠቅላይ ሚኒስትሯ ቦሌ ዓለም አቀፍ አውሮፕላን ማረፊያ ሲደርሱ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) አቀባበል አድርገውላቸዋል። ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር)…

የአፍሪካ የአቻ ግምገማ ስርዓት ከመቼውም ጊዜ በበለጠ አስፈላጊ ነው – ፕሬዚዳንት ታዬ

አዲስ አበባ፣ የካቲት 6፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የአፍሪካ የአቻ ግምገማ ስርዓት መድረክ ከመቼውም ጊዜ በበለጠ አስፈላጊ ነው አሉ ፕሬዚዳንት ታዬ አጽቀ ሥላሴ። የአፍሪካ የአቻ ግምገማ ስርዓት (APRM) መድረክ ዛሬ በአዲስ አበባ የተለያዩ አፍሪካ ሀገራት መሪዎች እና ከፍተኛ የስራ ኃላፊዎች…

የናይል ትብብር ማዕቀፍ አባል ሀገራት በናይል ወንዝ ፍትሃዊ ተጠቃሚነት ላይ ቁርጠኛ መሆናቸውን ገለጹ

አዲስ አበባ፣ የካቲት 6፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ጌዲዮን ጢሞቲዎስ (ዶ/ር) የናይል ተፋሰስ የትብብር ማዕቀፍ ስምምነትን ያጸደቁ ሀገራት ውጭ ጉዳይ ሚኒስትሮች ጋር ተወያይተዋል፡፡ በውይይት መድረኩ የኢትዮጵያ፣ ኬንያ፣ ሩዋንዳ፣ ታንዛኒያ፣ ኡጋንዳ፣ ቡሩንዲ እና ደቡብ ሱዳን…

የደቡብ ሱዳን ፕሬዚዳንት ሳልቫኪር ማያርዲት አዲስ አበባ ገቡ

አዲስ አበባ፣ የካቲት 6፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የደቡብ ሱዳን ፕሬዚዳንት ሳልቫኪር ማያርዲት በ39ኛው የአፍሪካ ኅብረት የመሪዎች ጉባዔ እንዲሁም የጣሊያን አፍሪካ ጉባዔ ላይ ለመሳተፍ አዲስ አበባ ገብተዋል። ፕሬዚዳንቱ ቦሌ ዓለም አቀፍ አውሮፕላን ማረፊያ ሲደርሱ የማዕድን ሚኒስትር ሃብታሙ ተገኝ…

የዛምቢያ ፕሬዚዳንት ሐካይንዴ ሒቺለማ አዲስ አበባ ገቡ

አዲስ አበባ፣ የካቲት 6፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የዛምቢያ ፕሬዚዳንት ሐካይንዴ ሒቺለማ በ39ኛው የአፍሪካ ኅብረት የመሪዎች ጉባዔ እንዲሁም የጣሊያን አፍሪካ ጉባዔ ላይ ለመሳተፍ አዲስ አበባ ገብተዋል። ፕሬዚዳንቱ ቦሌ ዓለም አቀፍ አውሮፕላን ማረፊያ ሲደርሱ የማዕድን ሚኒስትር ሃብታሙ ተገኝ…

የኬንያ ፕሬዚዳንት ዊልያም ሩቶ አዲስ አበባ ገቡ

አዲስ አበባ፣ የካቲት 6፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የኬንያ ፕሬዚዳንት ዊልያም ሩቶ በ39ኛው የአፍሪካ ኅብረት የመሪዎች ጉባዔ እንዲሁም የጣሊያን አፍሪካ ጉባዔ ላይ ለመሳተፍ አዲስ አበባ ገብተዋል። ፕሬዚዳንቱ ቦሌ ዓለም አቀፍ አውሮፕላን ማረፊያ ሲደርሱ የማዕድን ሚኒስትር ሃብታሙ ተገኝ (ኢ/ር)…

ኢትዮጵያ የአፍሪካ የነጻነት፣ ሥልጣኔና ብልጽግና ንጋት አብሣሪ ሆና ቀጥላለች – ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ተመስገን ጥሩነህ

አዲስ አበባ፣ የካቲት 6፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) ኢትዮጵያ የአፍሪካ የነጻነት፣ ሥልጣኔ እና ብልጽግና ንጋት አብሣሪ ሆና ቀጥላለች አሉ ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ተመስገን ጥሩነህ፡፡ ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትሩ በማህበራዊ ትስስር ገጻቸው ባስተላለፉት መልዕክት÷ ኢትዮጵያ የቀደምት ሥልጣኔዎች እናት፤…

የሶማሊያው ፕሬዚዳንት ሐሰን ሼክ መሀሙድ አዲስ አበባ ገቡ

አዲስ አበባ፣ የካቲት 6፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የሶማሊያው ፕሬዚዳንት ሐሰን ሼክ መሀሙድ በ39ኛው የአፍሪካ ኅብረት የመሪዎች ጉባዔ እንዲሁም የአፍሪካ ጣሊያን ጉባዔ ላይ ለመሳተፍ አዲስ አበባ ገብተዋል። ፕሬዚዳንቱ ቦሌ ዓለም አቀፍ አውሮፕላን ማረፊያ ሲደርሱ የገቢዎች ሚኒስትር አይናለም ንጉሴ…

ከ163 ሺህ በላይ ለሚሆኑ ዜጎች የስራ ዕድል ተፈጥሯል – አቶ ጥላሁን ከበደ

አዲስ አበባ፣ የካቲት 6፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የደቡብ ኢትዮጵያ ክልል ርዕሰ መስተዳድር ጥላሁን ከበደ በክልሉ በ2018 በጀት ዓመት የመጀመሪያ ስድስት ወራት ከ163 ሺህ በላይ ለሚሆኑ ዜጎች የስራ ዕድል ተፈጥሯል አሉ። የደቡብ ኢትዮጵያ ክልል ምክር ቤት 6ኛ ዙር 5ኛ ዓመት የስራ ዘመን 6ኛ…

በ7ኛው ጠቅላላ ምርጫ ፓርቲዎች በውይይት ላይ የተመሰረተ ፖለቲካ እንዲያራምዱ ተጠየቀ

አዲስ አበባ፣ የካቲት 6፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) በ7ኛው ጠቅላላ ምርጫ ፓርቲዎች የዴሞክራሲ መርህን ተከትለው በውይይት ላይ የተመሰረተ የሰለጠነ ፖለቲካ ማራመድ እንደሚገባቸው ተመላከተ። በአማራ ክልል የሚንቀሳቀሱ ተፎካካሪ የፖለቲካ ፓርቲዎች “ለሰላማዊና ዴሞክራሲያዊ ምርጫ በጋራ እንቁም” በሚል…