Browsing Category
የሀገር ውስጥ ዜና
ምክር ቤቱ ሕገ መንግሥታዊ ተልዕኮዎችን እየተወጣ ነው – አፈ ጉባኤ አገኘሁ ተሻገር
አዲስ አበባ፣ ሚያዚያ 28፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የፌዴሬሽን ምክር ቤት አፈ ጉባኤ አገኘሁ ተሻገር ምክር ቤቱ ሕገ መንግሥታዊ ተልዕኮዎችን እየተወጣ ነው አሉ፡፡
“በሕገ መንግሥት ትርጉም የፌዴሬሽን ምክር ቤት ሥልጣን፣ የዳኝነትና የፍትሕ ተቋማት ሚና” በሚል ርዕስ የፌዴሬሽን…
የአፍሪካን 1 ነጥብ 3 ትሪሊየን ዶላር የዕዳ ጫና የሚቀንሱ መፍትሔዎችን ለማመላከት…
አዲስ አበባ፣ ሚያዚያ 28፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) አፍሪካ ያለባትን የ1 ነጥብ 3 ትሪሊየን ዶላር የዕዳ ጫና ለመቀነስ የሚያስችሉ የመፍትሄ አቅጣጫዎችን ለማስቀመጥ ያለመ 2ኛው የአፍሪካ የሉዓላዊ ፋይናንስ ፎረም በአዲስ አበባ እየተካሄደ ነው፡፡
ፎረሙ 23 የአፍሪካ ሀገራት በከፍተኛ የዕዳ ቀውስ…
የምግብ ሉዓላዊነትን ለማረጋገጥ የጀመርነው ጥረት በላቀ ውጤት ቀጥሏል – ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ (ዶ/ር)
አዲስ አበባ፣ ሚያዚያ 28፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የኢትዮጵያን የምግብ ሉዓላዊነት ለማረጋገጥ የጀመርነው ጥረት በላቀ ውጤት ቀጥሏል አሉ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ፡፡
ጠቅላይ ሚኒስትሩ በማህበራዊ ትስስር ገጻቸው ባሰፈሩት ጽሑፍ÷ዛሬ በኦሮሚያ ክልል ሰሜን ሸዋ ዞን ሱልልታ ወረዳ…
የርክበ ካህናት ቅዱስ ሲኖዶስ ምልዓተ ጉባዔ መካሄድ ጀመረ
አዲስ አበባ፣ ሚያዚያ 28፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተክርስቲያን የርክበ ካህናት ቅዱስ ሲኖዶስ ምልዓተ ጉባዔ በዛሬው ዕለት መካሄድ ጀምሯል።
የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተ ክርስቲያን ፓትርያርክ ብፁዕ ወቅዱስ አቡነ ማትያስ ቀዳማዊ ፓትርያርክ ርእሰ ሊቃነ ጳጳሳት…
በመዲናዋ ለኢንተርፕራይዞችና አንቀሳቃሾች የመስሪያ ቦታና ሼዶች ሊተላለፉ ነው
አዲስ አበባ፣ ሚያዚያ 28፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ተደራጅተው ስልጠና ለወሰዱ ኢንተርፕራይዞችና አንቀሳቃሾች የመስሪያ ቦታና ሼዶችን ሊያስተላልፍ ነው፡፡
ከንቲባ አዳነች አቤቤ በማህበራዊ ትስስር ገጻቸው እንዳሉት፥ በዛሬው ዕለት በ11ዱም ክፍለ ከተሞች ለሚገኙ 1ሺህ…
ተጠናክሮ የቀጠለው የኢትዮጵያ የሁለትዮሽ ዲፕሎማሲ …
አዲስ አበባ፣ ሚያዚያ 28፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) ኢትዮጵያ ከተለያዩ ሀገራት ጋር ያላትን የሁለትዮሽ ግንኙነት በተለያዩ ዘርፎች እያጠናከረች ትገኛለች፡፡
የኢትዮጵያ የውጭ ጉዳይ ፖሊሲ የኢትዮጵያ ሉዓላዊነት እና አንድነትን ከማስከበር፣ የኢኮኖሚ ልማትን ከማፋጠን እና ዴሞክራሲያዊ ስርዓትን…
ትውልዱ ፈተናዎችን ለመሻገር የጸና አንድነት ሊኖረው ይገባል – ቫይስ አድሚራል ክንዱ ገዙ
አዲስ አበባ፣ ሚያዚያ 27፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) ትውልዱ ፈተናዎችን በጽናት ለመሻገር እንደ አባቶቹ የጸና አንድነትና የሀገር ፍቅር ስሜት ሊኖረው ይገባል አሉ የባሕር ኃይል አዛዥ ቫይስ አድሚራል ክንዱ ገዙ።
85ኛው የአርበኞች በዓል በአዲስ አበባ አራት ኪሎ በሚገኘው የድል ሐውልት አደባባይ…
ምክክር የሐሳብ ልዩነቶችን የመፍቻ ብቸኛ መንገድ ነው – ከትጥቅ ትግል የተመለሱ አካላት
አዲስ አበባ፣ ሚያዚያ 27፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) ምክክር የሐሳብ ልዩነቶችን የመፍቻ ብቸኛ መንገድ መሆኑን እናምናለን አሉ ከትጥቅ ትግል የተመለሱ አካላት፡፡
የኢትዮጵያ ሀገራዊ ምክክር ኮሚሽን በአማራ ክልል በትጥቅ ትግል ላይ ቆይተው ከተመለሱ አካላት ጋር ውይይት እያካሄደ ነው፡፡
የኮሚሽኑ…
የኢትዮጵያ ብልጽግና እንዲሳካ ብሔራዊ አርበኞችን ይፈልጋል – ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ (ዶ/ር)
አዲስ አበባ፣ ሚያዚያ 27፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የኢትዮጵያ ብልጽግና እንዲሳካ ብሔራዊ አርበኞችን ይፈልጋል አሉ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር)።
ጠቅላይ ሚኒስትሩ ይህንን የገለጹት ለ85ኛው የአርበኞች በዓል ባስተላለፉት የእንኳን አደረሳችሁ መልዕክት ነው።
በመልዕክታቸውም…
ድህነትን ታግሎ ማሸነፍ ዘመኑ የሚጠይቀው አርበኝነት ነው – ልጅ ዳንኤል ጆቴ መስፍን
አዲስ አበባ፣ ሚያዚያ 27፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) ድህነትና ኋላቀርነትን ታግሎ ማሸነፍና ለሀገር አንድነት ዘብ መቆም ዘመኑ የሚጠይቀው አርበኝነት ነው አሉ የጥንታዊት ኢትዮጵያ አርበኞች ማኅበር ፕሬዚዳንት ልጅ ዳንኤል ጆቴ መስፍን።
85ኛው የአርበኞች በዓል በአዲስ አበባ አራት ኪሎ በሚገኘው…