Fana: At a Speed of Life!
Browsing Category

የሀገር ውስጥ ዜና

የክልሉ ምክር ቤት ከ657 ሚሊየን ብር በላይ ተጨማሪ በጀት አጸደቀ

አዲስ አበባ፣ የካቲት 6፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ሕዝቦች ክልል ምክር ቤት ለ2018 በጀት ዓመት 657 ሚሊየን 600 ሺህ ብር ተጨማሪ በጀት አጽድቋል። ትናንት የጀመረው የክልሉ ምክር ቤት 6ኛ ዙር 5ኛ ዓመት የሥራ ዘመን 9ኛ መደበኛ ጉባኤ ነው በዛሬው ዕለት የክልሉን…

የሕብረቱ መሪዎች ጉባዔ ተሳታፊዎች በኢትዮጵያ የኢንቨስትመንት አማራጮችን እንዲመለከቱ ጥሪ ቀረበ

አዲስ አበባ፣ የካቲት 6፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የአፍሪካ ሕብረት የመሪዎች ጉባዔ ተሳታፊዎች በኢትዮጵያ ያለውን የኢንቨስትመንት አማራጮች እንዲመለከቱ ጥሪ ቀርቧል፡፡ በኢትዮጵያ በሀገር ውስጥ የኢኮኖሚ ማሻሻያ አጀንዳዎች፣ በውጭ ቀጥተኛ ኢንቨስትመንት፣ በዘመናዊ ልዩ የኢኮኖሚ ዞኖች፣ የአፍሪካ…

የአፍሪካ ህብረት ጉባዔ ተሳታፊዎች የዓድዋ ድል መታሰቢያን እንዲጎበኙ …

አዲስ አበባ፣ የካቲት 5፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) ለአፍሪካ ህብረት የመሪዎች ጉባዔ የሚመጡ እንግዶች ለአፍሪካውያን ትልቅ የፓን አፍሪካኒዝም ምልክት የሆነውን የዓድዋ ድል መታሰቢያን እንዲጎበኙ ለማድረግ ዝግጅት ተደርጓል። የዓድዋ ድል መታሰቢያ ዋና ዳይሬክተር ዮሴፍ ቤኮ (ዶ/ር) ለፋና ዲጅታል…

ልዩ ትኩረት በሚሹ ጉዳዮች ዙሪያ በተቀመጡ አቅጣጫዎች የተሻለ አፈጻጸም ተመዝግቧል – አቶ አደም ፋራህ

አዲስ አበባ፣ የካቲት 5፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) እንደ ሀገር ትኩረት በሚሹ ጉዳዮች ዙሪያ በተቀመጡ አቅጣጫዎች የተሻለ አፈጻጸም ተመዝግቧል አሉ በምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ማዕረግ የዴሞክራሲ ሥርዓት ግንባታ ማስተባበሪያ ማዕከል ኃላፊና የብልጽግና ፓርቲ ምክትል ፕሬዚዳንት አደም ፋራህ፡፡…

የጂቡቲ፣ የጋቦን፣ የዚምባብዌ እና የማዕከላዊ አፍሪካ ሪፐብሊክ ፕሬዚዳንቶች አዲስ አበባ ገቡ

አዲስ አበባ፣ የካቲት 5፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የጂቡቲ ፕሬዚዳንት ኢስማኤል ኦማር ጊሌ፣ የጋቦን ፕሬዚዳንት ብሪሴ ኦሊጉዊ ንጉዌማ እና የዚምባብዌ ፕሬዚዳንት ኤመርሰን ምናንጋግዋ በ39ኛው የኅብረቱ የመሪዎች ጉባዔ ላይ ለመሳተፍ አዲስ አበባ ገብተዋል፡፡ ፕሬዚዳንቶቹ ቦሌ ዓለም አቀፍ አውሮፕላን…

የሀረሪ ክልል ምክር ቤት ከ743 ሚሊየን ብር በላይ ተጨማሪ በጀት አጸደቀ

አዲስ አበባ፣ የካቲት 5፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የሀረሪ ክልል ምክር ቤት ባካሄደው 6ኛ ዙር 5ኛ ዓመት 9ኛ መደበኛ ጉባዔ ከክልሉ ገንዘብና ኢኮኖሚ ትብብር ቢሮ የቀረበለትን ከ743 ሚሊየን ብር በላይ ተጨማሪ በጀት አጽድቋል። የክልሉ ምክር ቤት ያጸደቀው በጀት መደበኛ እና የካፒታል ፕሮጀክቶችን…

የአንጎላ፣ የቦትስዋና እና የቡሩንዲ ፕሬዚዳንቶች አዲስ አበባ ገቡ

አዲስ አበባ፣ የካቲት 5፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የወቅቱ የአፍሪካ ኅብረት ሊቀመንበር እና የአንጎላ ፕሬዚዳንት ጆአዎ ሎሬንሶ በ39ኛው የኅብረቱ የመሪዎች ጉባዔ ላይ ለመሳተፍ አዲስ አበባ ገብተዋል፡፡ በተመሳሳይ የቦትስዋና ፕሬዚዳንት ዱማ ጌዲዮን ቦኮ እና የቡሩንዲ ፕሬዚዳንት ኢቫሪስቴ ንዳይሺሚዬ…

በሕገ ወጥ መንገድ ገንዘብ በማስተላለፍ ኢትዮጵያ ከ7 ሚሊየን ዶላር በላይ እንድታጣ በማድረግ የተጠረጠረ ቻይናዊ ተከሰሰ

አዲስ አበባ፣ የካቲት 5፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) ከብሔራዊ ባንክ ፈቃድ ውጭ የባንክ ስራ በመስራት ኢትዮጵያ ከ7 ሚሊየን ዶላር በላይ እንድታጣ በማድረግ የተጠረጠረ ቻይናዊ ክስ ተመሰረተበት። የክስ መዝገቡን የተመለከተው የፌደራል ከፍተኛ ፍርድ ቤት ልደታ ምድብ 2ኛ ልዩ ልዩ ጉዳዮች ወንጀል ችሎት…

ኢባትሎ 74 ነጥብ 4 ቢሊየን ብር ገቢ አገኘ

አዲስ አበባ፣ የካቲት 5፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የኢትዮጵያ የባሕር ትራንስፖርትና ሎጂስቲክስ (ኢባትሎ) በ2018 በጀት ዓመት ባለፉት ስድስት ወራት 74 ነጥብ 4 ቢሊየን ብር ገቢ አገኘሁ አለ፡፡ ኢባትሎ የጥራት መስፈርቶችን በማሟላት የአይኤስኦ 9001:2015 ዓለም አቀፍ የጥራት ሥራ አመራር…

ከ1 ቢሊየን ብር በላይ ካፒታል ያስመዘገቡ አምራች ፋብሪካዎች ተመረቁ

አዲስ አበባ፣ የካቲት 5፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) በደብረብርሃን ከተማ ከ1 ቢሊየን ብር በላይ ካፒታል ያስመዘገቡ አራት አምራች ፋብሪካዎች ተመርቀዋል፡፡ በምረቃ ሥነ ሥርዓቱ ላይ በምክትል ርዕሰ መስተዳድር ማዕረግ የአማራ ክልል የከተማ ልማት ክላስተር አስተባባሪ አህመዲን መሐመድን (ዶ/ር) ጨምሮ…