Browsing Category
የሀገር ውስጥ ዜና
ሚኒስቴሩ ከቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል ጋር በጋራ በሚሠራባቸው ዘርፎች ላይ ውይይት ተካሄደ
አዲስ አበባ፣ ግንቦት 6፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የሥራና ክኅሎት ሚኒስትር ሙፈሪሃት ካሚል እና የቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል ርዕሰ መሥተዳድር አሻድሊ ሃሰን እንደ ተቋም በጋራ በሚሠሩ ጉዳዮች ላይ ተወያዩ፡፡
በውይይታቸውም በክልሉ ያለውን ሰፊ የተፈጥሮ ሀብት በማልማት ሕብረተሰቡን ተጠቃሚ ለማድረግ…
አቶ ሽመልስ አብዲሳ ከ“ኢትዮጵያ ታምርት” ንቅናቄ ወዲህ የአምራች ኢንዱስትሪው መነቃቃቱን ገለጹ
አዲስ አበባ፣ ግንቦት 6፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ከ “ኢትዮጵያ ታምርት” ንቅናቄ ወዲህ የታየው የአምራች ኢንዱስትሪው መነቃቃት አበረታች መሆኑን ኦሮሚያ ክልል ርዕሰ መሥተዳድር ሽመልስ አብዲሳ ገለጹ፡፡
አቶ ሽመልስ በማኅበራዊ ትስስር ገጻቸው ባሰፈሩት ጽሑፍ÷ ክልላችንም አምራች ኢንዱስትሪውን እንደ…
አምባሳደር ታዬ ከካናዳ ዓለም አቀፍ የልማት ሚኒስትር ጋር ተወያዩ
አዲስ አበባ፣ ግንቦት 5፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር አምባሳደር ታዬ አጽቀሥላሴ ከካናዳ ዓለም አቀፍ የልማት ሚኒስትር አሕመድ ሁሴን ጋር ተወያይተዋል፡፡
በውይይታቸውም ÷አምባሳደር ታዬ ኢትዮጵያ ከካናዳ ጋር ላላት ጠንካራ ግንኙነት ትልቅ ዋጋ እንደምትሰጥ አውስተዋል፡፡
ሁለቱ…
አምባሳደር ምስጋኑ በኢትዮጵያ የጀርመን አምባሳደር ጋር ተወያዩ
አዲስ አበባ፣ ግንቦት 5፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ዴዔታ አምባሳደር ምስጋኑ አርጋ በኢትዮጵያ የጀርመን አምባሳደር ስቴፈን አወር ጋር ተወያይተዋል፡፡
በውይይታቸውም÷ በሁለትዮሽ እና ቀጣናዊ ጉዳዮች እንዲሁም በኢትዮጵያ ወቅታዊ ሁኔታ ላይ መክረዋል፡፡
አምባሳደር…
ዜጎች ለ #ጽዱኢትዮጵያ በዲጂታል ቴሌቶን የሚያደርጉት ድጋፍ ቀጥሏል – የጠቅላይ ሚኒስትር ጽ/ቤት
አዲስ አበባ፣ ግንቦት 5፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ዜጎች ለ #ጽዱኢትዮጵያ በዲጂታል ቴሌቶን የሚያደርጉት ድጋፍ ተጠናክሮ መቀጠሉን የጠቅላይ ሚኒስትር ጽሕፈት ቤት አስታውቋል።
#ጽዱኢትዮጵያ ዲጂታል ቴሌቶን ከተጠናቀቀበት ግንቦት 4 ከምሽቱ 12 ሰዓት በኋላ ንቅናቄው ሳይቆም በመቀጠሉ የተገኘ ተረፈ…
የኢትዮጵያ ታምርት ንቅናቄ የአምራች ኢንዱስትሪዎችን ማነቆዎች በመፍታት ስኬቶች የተመዘገቡት ነው -ም/ጠ/ሚ ተመስገን ጥሩነህ
አዲስ አበባ፣ ግንቦት 5፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ ታምርት ንቅናቄ አምራች ኢንዱስትሪዎች የሚያጋጥሟቸውን ማነቆዎች በመፍታትና የመልማት እድሎችን በመጠቀም ስኬቶች የተመዘገቡት መሆኑን ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ተመስገን ጥሩነህ ገለጹ።
ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትሩ ይህን ያሉት የኢትዮጵያ…
1 ሺህ 179 ኢትዮጵያውያን ከሳዑዲ ዓረቢያ ወደ ሀገራቸው ተመለሱ
አዲስ አበባ፣ ግንቦት 5፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በሶስት ዙር በተከናወነ በረራ በሳዑዲ ችግር ውስጥ የነበሩ 1 ሺህ 179 ኢትዮጵያውያን ወደ ሀገራቸው ተመልሰዋል፡፡
የዛሬ ተመላሾች ሁሉም ወንዶች ሲሆኑ ÷ ከእነዚህ ውስጥም 14 ዕድሜያቸው ከ18 ዓመት በታች የሆኑ ታዳጊዎች እንደሚገኙበት…
ሃላላ ኬላ ሪዞርትና የዝሆን ዳና ሎጅ ደረጃውን የጠበቀ አገልግሎት እንዲሰጡ በአግባቡ እናስተዳድራለን – አቶ መስፍን ጣሰው
አዲስ አበባ፣ ግንቦት 5፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የሃላላ ኬላ ሪዞርት እና የጨበራ ጩርጩራ ዝሆን ዳና ሎጅ ደረጃውን የጠበቀ አገልግሎት እንዲሰጡ በአግባቡ እናስተዳድራለን ሲሉ የኢትዮጵያ አየር መንገድ ዋና ስራ አስፈጻሚ አቶ መስፍን ጣሰው አስታወቁ።
በጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ሀሳብ…
ዋፋ ያዘጋጀው የኢትዮ-ብራዚል የንግድና ኢንቨስትመንት ፎረም በሳኦ-ፖሎ እየተካሄደ ነው
አዲስ አበባ፣ ግንቦት 5፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ዋፋ ማርኬቲንግና ፕሮሞሽን ከተለያዩ ባለድርሻ አካላት ጋር በመተባበር ያዘጋጀው የኢትዮ-ብራዚል የንግድና ኢንቨስትመንት ፎረም በብራዚል ሳኦ-ፖሎ እየተካሄደ ነው፡፡
ፎረሙን ዋፋ ከውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ፣ በኢትዮጵያ ከብራዚል ኤምባሲ እና በብራዚል…
ከቢግ ዊን ፊላንትሮፒ ጋር በአዳዲስ ዘርፎች በትብብር ለመስራት ተስማምተናል – ም/ጠ/ሚ ተመስገን ጥሩነህ
አዲስ አበባ፣ ግንቦት 5፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ከቢግ ዊን ፊላንትሮፒ ጋር በጀመርናቸውና በሌሎች አዳዲስ ዘርፎች በትብብር ለመስራት ተስማምተናል ሲሉ ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ተመስገን ጥሩነህ ገለጹ።
ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትሩ በማህበራዊ ትስስር ገጻቸው ባስተላለፉት መልዕክት፤ ዛሬ ከቢግ ዊን…