Browsing Category
የሀገር ውስጥ ዜና
ምርጫ ለአንድ ሀገር ዲሞክራሲያዊ ሥርዓት ግንባታ መሠረት ነው – ከንቲባ አዳነች አቤቤ
አዲስ አበባ፣ ሚያዚያ 24፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) ምርጫ የሕዝብ ሉዓላዊነት የሚገለጽበትና ሕዝብ በድምፁ መንግሥት የሚመሠርትበትም ሒደት ነው አሉ ከንቲባ አዳነች አቤቤ፡፡
የብልጽግና ፓርቲ የ7ኛው ጠቅላላ ምርጫ የምረጡኝ ቅስቀሳ መርሐ ግብር በአዲስ አበባ ስታዲየም ተካሂዷል፡፡
ከንቲባ…
ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) በመጋቢት እና ሚያዝያ 2018 ዓ.ም ወራት ያከናወኗቸው ተግባራት
በመጋቢት እና ሚያዝያ 2018 ዓ.ም ወራት፣ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) በሳይንሳዊ የምርምር ልህቀት፣ በከተማ ልማት፣ በኢኮኖሚ ሪፎርም እና በቀጣናዊ ዲፕሎማሲ ዙሪያ ያተኮሩ የተለያዩ ከፍተኛ የሥራ ክንውኖችን አድርገዋል።
• የፕሮጀክቶች ምረቃ እና የሥራ ጅማሮ
የመጋቢት ወር…
በመዲናዋ በሁሉም ዘርፎች የተገኙ ውጤቶችን ለማስቀጠል በትኩረት ይሰራል – ከንቲባ አዳነች አቤቤ
አዲስ አበባ፣ ሚያዚያ 24፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር በሁሉም ዘርፎች የተገኙ ውጤቶችን ለማስቀጠል በትኩረት ይሰራል አሉ ከንቲባ አዳነች አቤቤ፡፡
የብልጽግና ፓርቲ የ7ኛው ጠቅላላ ምርጫ የምረጡኝ ቅስቀሳ መርሐ ግብር በአዲስ አበባ ስታዲየም ተካሂዷል፡፡
ከንቲባ…
በመዲናዋ በርካታ ዜጋ ተኮር የልማት ሥራዎች ተከናውነዋል – ከንቲባ አዳነች አቤቤ
አዲስ አበባ፣ ሚያዚያ 23፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የአዲስ አበባ ከተማ ከንቲባ አዳነች አቤቤ ባለፉት ዓመታት በመዲናዋ በርካታ ዜጋ ተኮር የልማት ስራዎች ተከናውነዋል አሉ፡፡
የአዲስ አበባን የአምስት ዓመታት የልማት ጉዞ የሚያሳይ አውደ ርዕይ በዛሬው ዕለት በመስቀል አደባባይ በይፋ ተከፍቷል።…
ምርቶችን በጥራት ለማቅረብ የተጀመረው የገበያ ትስስር የመፍጠር ሥራ ተጠናክሮ ይቀጥላል – ከንቲባ አዳነች አቤቤ
አዲስ አበባ፣ ሚያዚያ 23፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የአዲስ አበባ ከተማ ከንቲባ አዳነች አቤቤ አርሶ አደሮቻችን ያመረቱትን በጥራት ማቅረብ እንዲችሉ የተጀመረው የገበያ ትስስር የመፍጠር ሥራ ተጠናክሮ ይቀጥላል አሉ፡፡
የሚድሮክ ኢንቨስትመንት ግሩፕ በቴክኖሎጂ የታገዘ አዲስ የወተት ማቀነባበሪያ…
ከንቲባ አዳነች አቤቤ የከተማዋ ነዋሪዎች አራዳ ፓርክን ለወራት በነፃ እንዲጎብኙ ጋበዙ
አዲስ አበባ፣ ሚያዚያ 23፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) ለነዋሪዎች ያማረ እና በቂ የመዝናኛ ቦታዎችን ለማቅረብ ካለማናቸው ቦታዎች አንዱ አራዳ ፓርክ ነው አሉ የአዲስአበባ ከተማ አስተዳደር ከንቲባ አዳነች አቤቤ።
ከንቲባዋ በማሕበራዊ ትስስር ገጻቸው ባሰፈሩት መልዕክት፥ ለከተማችን ነዋሪዎች ምቾት፣…
አዲሱ የሚዲያ ሬጉላቶሪ እና አስተዳደር ሥርዓት በማስረጃ ላይ የተመሠረተ ተጠያቂነትን ያሰፍናል – አምባሳደር ሬድዋን ሁሴን
አዲስ አበባ፣ ሚያዚያ 23፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) አዲሱ የተቀናጀ የሚዲያ ሬጉላቶሪ እና አስተዳደር ሥርዓት በማስረጃ ላይ የተመሠረተ ተጠያቂነትን የሚያሰፍን ነው አሉ የብሔራዊ መረጃ ደኅንነት አገልግሎት ዳይሬክተር ጄነራል አምባሳደር ሬድዋን ሁሴን።
አምባሳደር ሬድዋን የኢትዮጵያ መገናኛ ብዙኃን…
ኢትዮጵያ አርአያ የሚሆን ለውጥ እያመጣች ነው – የዩጋንዳ የዲያስፖራ ጉዳዮች ፕሬዚዳንት
አዲስ አበባ፣ ሚያዚያ 23፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) ኢትዮጵያ በኢኮኖሚ፣ በፖለቲካ፣ በንግድ እና በኢንቨስትመንት መስኮች አርአያ የሚሆን ለውጥ እያመጣች ነው አሉ የዩጋንዳ የዲያስፖራ ጉዳዮች ፕሬዚዳንት መሐመድ ባጎንዛ።
የዲያስፖራ ጉዳዮች ፕሬዝዳንቱ ከፋና ሚዲያ ኮርፖሬሽን ጋር ባደረጉት ቆይታ፤…
የተቀናጀ የሚዲያ ሬጉላቶሪ እና አስተዳደር ሥርዓት ቴክኖሎጂ ተመረቀ
አዲስ አበባ፣ ሚያዚያ 23፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የኢትዮጵያ መገናኛ ብዙኃን ባለስልጣን ከአርቲፊሻል ኢንተለጀንስ ኢንስቲትዩት ጋር በመተባባር ያለማውን የተቀናጀ የሚዲያ ሬጉላቶሪ እና አስተዳደር ሥርዓት ቴክኖሎጂን በይፋ አስመርቋል።
የመገናኛ ብዙኃን ባለስልጣን ዋና ዳይሬክተር ኃይማኖት ዘለቀ…
ዶ/ር አሸብር ወልደጊዮርጊስ የፓን አፍሪካ ፓርላማ ተቀዳሚ ምክትል ፕሬዚዳንት ሆነው ተመረጡ
አዲስ አበባ፣ ሚያዚያ 23፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) ዶ/ር አሸብር ወልደጊዮርጊስ የፓን አፍሪካ ፓርላማ ተቀዳሚ ምክትል ፕሬዚዳንት ሆነው ተመርጠዋል።
የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት አባል የሆኑት ዶ/ር አሸብር የፓን አፍሪካ ፓርላማ ተቀዳሚ ምክትል ፕሬዚዳንት ሆነው መመረጣቸውን የምክር ቤቱ መረጃ…