Fana: At a Speed of Life!
Browsing Category

የሀገር ውስጥ ዜና

የአውሮፓ ኅብረት ኮሚሽን ለጤናው ዘርፍ የሚያደርገውን ድጋፍ እንደሚያጠናክር አረጋገጠ

አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 15፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በኢትዮጵያ የማይበገር የጤና ሥርዓትን እውን ለማድረግ እና ሁለንተናዊ የጤና ሽፋንን በማሻሻል ረገድ አስፈላጊውን ድጋፍ እንደሚያደርግ የአውሮፓ ኅብረት ኮሚሽን አስታወቀ፡፡ የጤና ሚኒስትር ዶ/ር መቅደስ ዳባ ከኮሚሽኑ ልዑክ ጋር በትብብር በሚሠሩ…

ኅብረተሰቡ የፕላስቲክ ቆሻሻን ለይቶ ለማኅበራት በመስጠት ብክለትን ለመከላከል የበኩሉን እንዲወጣ ጥሪ ቀረበ

አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 15፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ኅብረተሰቡ የፕላስቲክ ቆሻሻን ለይቶ ለተደራጁ ማኅበራት በመስጠት የአካባቢ ብክለትን ለመከላከል የተጀመረውን ዘመቻ እንዲያግዝ የሲዳማ ክልል ደንና አየር ንብረት ለውጥ ባለስልጣን ጥሪ አቀረበ፡፡ "ብክለት ይብቃ ውበት ይንቃ" በሚል መሪ ሐሳብ ክልል…

በባህር በር ላይ ያተኮረ የፓናል ውይይት በመደ ወላቡ ዩኒቨርሲቲ እየተካሄደ ነው

አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 15፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) "የባህር መውጫና ኢትዮጵያ" በሚል መሪ ሃሳብ በባህር በር ላይ ያተኮረ የፓናል ውይይት በመደ ወላቡ ዩኒቨርሲቲ እየተካሄደ ይገኛል። በመድረኩ ላይ ምሁራን፣ አባገዳዎች፣ ሃደ ሲንቄዎችና ሌሎችም ባለድርሻ አካላት እየተሳተፉ ይገኛሉ። በፓናል…

15ኛው የአፋር ሱልጣን አሕመድ አሊሚራህ አዲስ አበባ ገቡ

አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 15፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) 15ኛው የአፋር ሱልጣን አሕመድ አሊሚራህ አዲስ አበባ ገቡ። የሱልጣን አሊሚራህ ልጅ የሆኑት 15ኛው የአፋር ሱልጣን አሕመድ የመላው አፋር ሱልጣን የነበሩት ወንድማቸው ሱልጣን ሀንፍሬ አሊሚራህ ማረፋቸውን ተከትሎ ባለፈው ዓመት መጋቢት ወር መሾማቸው…

የውጭ ሀገር የሥራ ስምሪትን የአሰራርና የቁጥጥር ስርዓር ማዘመን እንደሚገባ ተጠቆመ

አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 14፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የሥራና ክህሎት ሚኒስትር ሙፈሪሃት ካሚል እና የኢትዮ ቴሌኮም ዋና ሥራ አስፈፃሚ ፍሬህይወት ታምሩ የውጭ ሀገር ሥራ ስምሪት ስርዓትን በጋራ ማሳለጥ በሚቻልበት ሁኔታ ላይ ተወያይተዋል፡፡ በውይይታቸውም ዜጎች ደህንነቱ የተረጋገጠ የውጭ ሀገር ሥራ…

የኮሙኒኬሽንና የህዝብ ግንኙነት ባለሙያዎችን አቅም የማሳደጉ ሥራ ተጠናክሮ እንደሚቀጥል ተገለጸ

አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 14፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ሀገራዊ የኮሙኒኬሽንና የህዝብ ግንኙነት ስራዎችን በብቃት ለመምራት የዘርፉን ባለሙያዎች አቅም የማሳደግ ሥራ ተጠናክሮ  እንደሚቀጥል የመንግስት ኮሙኒኬሽን አገልገሎት ገለጸ፡፡ የመንግስት ኮሙኒኬሽን አገልግሎት ለፌዴራል እና ለክልል የህዝብ ግንኙነት…

በወታደራዊ ሳይንስ የተካነ ተተኪ የሠራዊት አመራር የማፍራቱ ሥራ ተጠናክሮ ይቀጥላል – ፊልድ ማርሻል ብርሃኑ ጁላ

አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 14፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ኢትዮጵያን የሚያስቀጥል እና በወታደራዊ ሳይንስ የተካነ ተተኪ የሠራዊት አመራር የማፍራቱ ሥራ ተጠናክሮ ይቀጥላል ሲሉ የጦር ኃይሎች ጠቅላይ ኢታማዦር ሹም ፊልድ ማርሻል ብርሃኑ ጁላ ገለጹ፡፡ ፊልድ ማርሻል ብርሃኑ በኮማንዶ እና አየር ወለድ ዕዝ…

የናይል ተፋሰስ ሀገራት የድንበር ተሻጋሪ ወንዞች ፍትሃዊ አጠቃቀም የትብብር ማዕቀፍን እንዲፈርሙ ተጠየቀ

አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 14፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የናይል ተፋሰስ ሀገራት የድንበር ተሻጋሪ ወንዞች ዘላቂና ፍትሃዊ የአጠቃቀም ስርዓትን ወደ ሙሉ ትግበራ ለማስገባት የትብብር ማዕቀፉን ሊፈርሙና ሊያጸድቁ እንደሚገባ የናይል ተፋሰስ ኢኒሼቲቭ ጥሪ አቀረበ፡፡ የናይል ተፋስስ ኢኒሼቲቭ ከባለድርሻ…

አቶ ሽመልስ አብዲሳ በኢትዮጵያ የፈረንሳይ አምባሳደር ጋር ተወያዩ

አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 14፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የኦሮሚያ ክልል ርዕሰ መስተዳድር ሽመልስ አብዲሳ በኢትዮጵያ የፈረንሳይ አምባሳደር ሬሚ ማሪሾን ጋር ተወያይተዋል፡፡ በውይይታቸውም÷ በኢኮኖሚ፣ ኢንቨስትመንት፣ ግብርና፣ ኢነርጂ፣ ባህል፣ ቋንቋ እና ሌሎች ጉዳዮች ላይ መክረዋል፡፡ በቀጣይ የጋራ…

የሀገራዊ ምክክር ኮሚሽነሮች ከብሔራዊ ተሃድሶ ኮሚሽን ከፍተኛ አመራሮች ጋር ተወያዩ

አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 14፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ ሀገራዊ ምክክር ኮሚሽን ኮሚሽነሮች የብሔራዊ ተሃድሶ ኮሚሽን ከፍተኛ አመራሮችን በጽህፈት ቤታቸው ተቀብለው ውይይት አድርገዋል፡፡ ዋና ኮሚሽነር መስፍን አርዓያ (ፕ/ር) ከሌሎች ኮሚሽነሮች ጋር በመሆን ነው ከብሔራዊ ተሃድሶ ኮሚሽን…