Fana: At a Speed of Life!
Browsing Category

የሀገር ውስጥ ዜና

የኅብረት ሥራ ማኅበራት የሀገር ኢኮኖሚና ማኅበራዊ ልማትን የማፋጠን ሚናቸው የጎላ ነው – አቶ አረጋ ከበደ

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 23፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የኅብረት ሥራ ማኅበራት የሀገር ኢኮኖሚ እና ማኅበራዊ ልማትን የማፋጠን ሚናቸው የጎላ ነው ሲሉ የአማራ ክልል ርዕሰ መሥተዳድር አረጋ ከበደ ገለጹ፡፡ የክልሉ ኅብረት ሥራ ማኅበራት ሪፎርም ንቅናቄ ይፋዊ ማስጀመሪያ መርሐ ግብር ተካሂዷል። አቶ…

የሥራና ክኅሎት ሚኒስትር ሙፈሪሃት ካሚል ከኦሮሚያ ክልል ርዕሰ መሥተዳድር ሽመልስ አብዲሳ ጋር ተወያዩ

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 23፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የሥራ ክኅሎት ሚኒስትር ሙፈሪሃት ካሚል ከኦሮሚያ ክልል ርዕሰ መሥተዳድር ሽመልስ አብዲሳ ጋር እንደ ተቋም በጋራ በሚሠሩ ጉዳዮች ላይ ፍሬያማ ውይይት ማድረጋቸውን ገለጹ፡፡ ሚኒስትሯ በማኅበራዊ ትስስር ገጻቸው ባሰፈሩት ጽሑፍ÷ በዘርፋችን ርብርብና…

በጋምቤላ ክልል ዘላቂ ሰላም እንዲሰፍን ምሁራን የበኩላቸውን ሃላፊነት እንዲወጡ ተጠየቀ

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 23፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በጋምቤላ ክልል አልፎ አልፎ የሚከሰተው የጸጥታ መደፍረስ በዘላቂነት እንዲፈታ ምሁራን የበኩላቸውን ሃላፊነት እንዲወጡ ተጠየቀ። በክልሉ የሚገኙ ምሁራን ከክልሉ ከፍተኛ አመራሮች ጋር በወቅታዊ የሰላምና ፀጥታ ሁኔታ ዙሪያ ተወያይተዋል፡፡ የክልሉ…

ለበልግ ወቅት የሚያስፈልገው የአፈር ማዳበሪያ ሙሉ በሙሉ መቅረቡ ተገለጸ

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 23፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ለበልግ እርሻ ልማት 469 ሺህ 80 ነጥብ 84 ሜትሪክ ቶን የአፈር ማዳበሪያ ለማቅረብ ታቅዶ ሙሉ በሙሉ ማቅረብ መቻሉን ግብርና ሚኒስቴር አስታወቀ፡፡ ለ2016/17 የምርት ዘመን 19 ነጥብ 4 ሚሊየን ኩንታል የአፈር ማዳበሪያ እንደሚገዛና ከዚህ…

ኢትዮ ቴሌኮም ስማርት የመማሪያ ክፍሎችን ለማቅረብ የሚያስችል ስምምነት ከኦሮሚያ ክልል ጋር ተፈራረመ

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 23፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ኢትዮ ቴሌኮምና የኦሮሚያ ክልል ትምህርት ቢሮ ስማርት የመማሪያ ክፍሎችን ለማቅረብ የሚያስችል የመግባቢያ ሰነድ ተፈራረሙ። ስምምነቱ የስማርት የመማሪያ ክፍሎችን በክልሉ በተመረጡ 8 አዳሪ ትምህርት ቤቶችና 33 ልዩ ትምህርት ቤቶች…

ታላቁ የሕዳሴ ግድብ የኢትዮጵያውያን ሁሉ ኩራት፣ የይቻላል ተምሳሌት!

መጋቢት 24 ቀን በ2003 ዓ.ም የተጀመረው የታላቁ የሕዳሴ ግድብ ግንባታ ተሳክቶ ከመገባደጃው ጫፍ ደርሷል። ግድቡ ከዚህ ስኬት ሲደርስ እልፍ አእላፍ ችግሮችንና የሴራ ወጥመዶችን አልፎ ነው። የግድቡ መሠረት የተጀመረበት 13ኛ ዓመቱ “በኅብረት ችለናል!” በሚል መሪ መልእክት የሚከበረዉ…

በአማራ ክልል የብልፅግና ፓርቲ ክልላዊ ኮንፈረንስ ባለ 7 ነጥብ የአቋም መግለጫ በማውጣት ተጠናቀቀ

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 23፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በአማራ ክልል የብልፅግና ፓርቲ ክልላዊ ኮንፈረንስ ባለ ሰባት ነጥብ የአቋም መግለጫ በማውጣት ተጠናቅቋል፡፡ ክልላዊ ኮንፈርንሱ ከመጋቢት 21 እስከ 23 ቀን 2016 ዓ.ም ድረስ "ቃልን በተግባር ለኢትዮጵያ ብልፅግና" በሚል መሪ ሃሳብ ነው በባሕር…

ለውጡ የሕዳሴ ግድብ ግንባታ በከፍተኛ እምርታ ወደ መጨረሻው ምዕራፍ እንዲደርስ አድርጓል – አምባሳደር ስለሺ በቀለ

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 23፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የለውጡ መንግሥት ታላቁ የኢትዮጵያ ሕዳሴ ግድብ የነበሩበት ተግዳሮቶች ላይ ማስተካከያ በማድረግ ግንባታው በከፍተኛ እምርታ ወደ መጨረሻው ምዕራፍ እንዲሻገር ማድረጉን አምባሳደር ስለሺ በቀለ (ዶ/ር ኢ/ር) ገለጹ። በአሜሪካ የኢትዮጵያ አምባሳደርና…

ጠ/ሚ ዐቢይ (ዶ/ር) ከተለያዩ የፖለቲካ ፓርቲዎች ጋር ተወያዩ

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 23፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ዛሬ ከተለያዩ የፖለቲካ ፓርቲዎች ጋር መክረዋል፡፡ ጠቅላይ ሚኒስትሩ በማህበራዊ ትስስር ገጻቸው ባስተላለፉት መልዕክት፤ የመጀመሪያው ዓላማችን ባለፉት ዓመታት የተከናወኑ ተግባራት ላይ አስተያየቶች እና…

48 ሚሊየን ብር የሚያወጡ ኮንሮባንድ የኮንስትራክሽን መሳሪያዎች ተያዙ

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 23፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በኮንትሮባንድ ሲዘዋወሩ የነበሩ 48 ሚሊየን ብር ግምታዊ ዋጋ ያላቸው የኮንስትራክሽን ሰርቬይ (ቅየሳ) መሳሪያዎች ተያዙ፡፡ የኮንስትራክሽን ሰርቬይ መሳሪያዎቹ በሃዋሳ ጉምሩክ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት መያዛቸውን የጉምሩክ ኮሚሽን መረጃ ያመላክታል፡፡…