Browsing Category
የሀገር ውስጥ ዜና
በኦሮሚያ ክልል በ7 ዞኖች በምክክሩ የሚሳተፉ ተወካዮችን መምረጥ ተጀመረ
አዲስ አበባ፣ መጋቢት 16፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ ሀገራዊ ምክክር ኮሚሽን ጅማን ጨምሮ ከሰባት ዞኖች ከተውጣጡ የማኅበረሰብ ክፍሎች በምክክሩ የሚሳተፉ ተወካዮችን መምረጥ መጀመሩን አስታወቀ፡፡
በዚሁ መሠረትም÷ ከጅማ፣ ቡኖ በደሌ፣ ኢሉ አባቦር፣ ምሥራቅ ወለጋ፣ ምዕራብ ወለጋ፣ ቄለም…
በቦሌ ዓለም አቀፍ አውሮፕላን ማረፊያ መንገደኛ በማጉላላት ወንጀል የተጠረጠረችው የጉምሩክ ኮሚሽን ሰራተኛ ላይ ተጨማሪ የምርመራ ጊዜ ተፈቀደ
አዲስ አበባ፣ መጋቢት 16፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በቦሌ ዓለም አቀፍ አውሮፕላን ማረፊያ ከአሰራር ውጪ መንገደኛን በማስፈራራት፣ በመፈተሽና በማጉላላት ወንጀል የተጠረጠረችው የጉምሩክ ኮሚሽን ሰራተኛ ላይ ተጨማሪ ምርመራ ጊዜ ቀጠሮ ተፈቀደ።
ተጨማሪ ምርመራ እንዲደረግ ለፖሊስ የጊዜ ቀጠሮ የፈቀደው…
ሕብረተሰቡ በ“ትምህርት ለትውልድ” ንቅናቄ ከ21 ቢሊየን ብር በላይ ድጋፍ ማድረጉ ተገለጸ
አዲስ አበባ፣ መጋቢት 16፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ሕብረተሰቡ በ“ትምህርት ለትውልድ” ንቅናቄ ከ21 ቢሊየን ብር በላይ ድጋፍ ማድረጉን ትምህርት ሚኒስቴር አስታወቀ፡፡
ሕብረተሰቡ ባደረገው ድጋፍም የትምህርት ቤቶችን ደረጃ ማሻሻል እና የትምህርት ግብዓቶችን የማሟላት ሥራ እየተከናወነ መሆኑን…
አፈ-ጉባዔ አገኘሁ ተሻገር በ148ኛው የዓለም ፓርላማዎች ኅብረት ጉባዔ ላይ እየተሳተፉ ነው
አዲስ አበባ፣ መጋቢት 16፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በፌደሬሽን ምክር ቤት አፈ-ጉባዔ አገኘሁ ተሻገር የተመራ ልዑክ በጄኔቫ እየተካሄደ በሚገኘው 148ኛው የዓለም ፓርላማዎች ኅብረት ጉባዔ ላይ እየተሳተፈ ነው፡፡
ጉባዔው “የፓርላማ ዲፕሎማሲ፤ ለሰላምና መግባባት ድልድይ መገንባት” በሚል መሪ ሐሳብ…
የኢትዮጵያ ቅርሶችን ለማስመለስ ጥረት እየተደረገ መሆኑ ተገለጸ
አዲስ አበባ፣ መጋቢት 16፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በአውሮፓ ለጨረታ የሚቀርቡ የኢትዮጵያ ቅርሶችን ለማስመለስ ጥረት እያደረገ መሆኑን ብሔራዊ ቅርስ አስመላሽ ኮሚቴ አስታወቀ፡፡
በውጭ ካሉ ቅርሶች ብዛት አኳያ ሰፊ ጥረት ማድረግ እንደሚያስፈልግ የኮሚቴው አባል አሉላ ፓንክረስት (ዶ/ር)…
ጠ/ሚ ዐቢይ (ዶ/ር) ከደቡብ ሱዳኑ ጄኔራል አኮል ኩር ኩች ጋር መከሩ
አዲስ አበባ፣ መጋቢት 16፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ከደቡብ ሱዳኑ ጄኔራል አኮል ኩር ኩች ጋር ዛሬ ጠዋት ተወያይተዋል፡፡
ውይይታቸው በምስራቅ አፍሪካ መረጋጋትን እና ልማትን በማረጋገጥ የጋራ ግቦች ላይ ያተኮረ እንደነበር ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ (ዶ/ር)…
በኦሮሚያ ክልል በትራንስፖርት ላይ መንገደኞችን ያንገላቱ ከ350 በላይ የስምሪት ተቆጣጣሪዎችና ሃላፊዎች ላይ እርምጃ ተወሰደ
አዲስ አበባ፣ መጋቢት 16፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ከአሸከርካሪዎች ጋር በመመሳጠር ተገልጋዩን ለእንግልት የዳረጉ ከ350 በላይ የስምሪት ተቆጣጣሪዎችና የዘርፉ የሥራ ሃላፊዎች ላይ እርምጃ መውሰዱን የኦሮሚያ ትራንስፖርት ኤጀንሲ አስታወቀ።
የኤጀንሲው ሃላፊ አቶ ዳንኤል ቸርነት እንደገለፁት÷ በክልሉ…
የኦሮሚያ ልማት ማህበር የአዳሪ ትምህርት ቤት ተማሪዎች የዓድዋ ድል መታሰቢያን ጎበኙ
አዲስ አበባ፣ መጋቢት 16፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የኦሮሚያ ልማት ማህበር (ኦልማ) ልዩ የአዳሪ ትምህርት ቤት ተማሪዎች የዓድዋ ድል መታሰቢያን ጎብኝተዋል::
በጉብኙቱ ወቅት ተማሪዎቹ የዓድዋ ድል መታሰቢያን በመጎብኘታቸው መደሰታቸውን ገልጸዋል፡፡
በመንግስት የተሰራው ስራ እነሱም ወደፊት…
ከ4 ኪሎ እስከ ፒያሳ የመንገድ ግንባታው እስከሚጠናቀቅ አሽከርካሪዎች አማራጭ መንገዶችን እንዲጠቀሙ ፖሊስ አስታወቀ
አዲስ አበባ፣ መጋቢት 16፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ከመጋቢት 16 ቀን 2016 ዓ.ም ጀምሮ ከ4 ኪሎ እስከ ፒያሳ ባለው መስመር የራስ መኮንን ድልድይ እየተሰራ በመሆኑ የመንገድ ግንባታው እስከሚጠናቀቅ የትራፊክ መጨናነቅ እንዳይፈጠር በተለይም በስራ መግቢያ እና መውጫ ሰዓት አሽከርካሪዎች ሌሎች አማራጭ…
በጋምቤላ ክልል ዘላቂ ሰላም ለማስፈን ሁሉም የበኩሉን እንዲወጣ ተጠየቀ
አዲስ አበባ፣ መጋቢት 16፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በጋምቤላ ክልል ዘላቂ ሰላም ለማስፈን በሚደረገው ጥረት ሁሉም ባለድርሻ አካላት የበኩላቸውን ድርሻ እንዲወጡ ተጠየቀ፡፡
በክልሉ አጠቃላይ የፀጥታ ሁኔታ ላይ ያተኮረ የውይይት መድረክ በጋምቤላ ከተማ እየተካሄደ ነው።
በመድረኩ የክልሉ ርዕሰ…