Browsing Category
የሀገር ውስጥ ዜና
የንግድ ባንክ ቅርንጫፎች አገልግሎት መስጠት ጀመሩ
አዲስ አበባ፣ መጋቢት 7፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ቅርንጫፎች በሲስተም ምክንያት ተቋርጦ የነበረውን አገልግሎቶት መስጠት መጀመራቸው ተገልጿል፡፡
ባንኩ በሲስተም ችግር ምክንያት ተቋርጦ የነበረው የቅርንጫፎች አገልግሎት የጀመረ መሆኑን ለደንበኞቹ አስታውቋል፡፡
የባንኩ…
ህዝባዊ መድረኮች በመረጃ ላይ የተመሰረተ ውሳኔ ለመስጠትና ለግጭት አፈታት አስተዋፅኦ ያደርጋሉ- ለገሰ ቱሉ (ዶ/ር)
አዲስ አበባ፣ መጋቢት 7፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ህዝባዊ መድረኮች በመረጃ ላይ የተመሰረተ ውሳኔ ለመስጠት፣ የተለያዩ ፍላጎቶችን ለማጣጣም እና ለግጭት አፈታት አስተዋፅኦ ማድረግ ይችላሉ ሲሉ የመንግስት ኮሙኒኬሽን አገልግሎት ሚኒስትር ለገሰ ቱሉ (ዶ/ር) ገለጹ።
ሚኒስትሩ በማህበራዊ ትስስር ገጻቸው…
የካቲት 12 ሆስፒታል ሜዲካል ኮሌጅ ያሰለጠናቸውን 202 ተማሪዎች አስመረቀ
አዲስ አበባ፣ መጋቢት 7፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የካቲት 12 ሆስፒታል ሜዲካል ኮሌጅ በ7ኛ ዙር ያሰለጠናቸውን 202 ተማሪዎች በመጀመሪያና በሁለተኛ ዲግሪ አስመርቋል፡፡
ተመራቂዎቹ 65 የሕክምና ዶክተሮች፣ 49 ስፔሻሊስት ሐኪሞችና 88 በህብረተሰብ ጤና ሳይንስ የሰለጠኑ መሆናቸው ተገልጿል።…
በደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ክልል የተማሪዎች ውጤት ማሻሻል ላይ ያተኮረ የውይይት መድረክ ተካሄደ
አዲስ አበባ፣ መጋቢት 7፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በትምህርት ዘርፍ የሚታየውን ስብራት ለመጠገንና የተማሪዎች ውጤት ለማሻሻል በቁርጠኝነት መስራትን ይጠይቃል ሲሉ የደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ህዝቦች ክልል ርዕሰ መስተዳድር (ዶ/ር፣ ኢ/ር) ነጋሽ ዋጌሾ ገለጹ፡፡
የክልሉ ትምህርት ቢሮ ''የመምህራንና…
የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ በሲስተም ምክንያት የተቋረጡ አገልግሎቶችን ለማስጀመር ጥረት እያደረገ መሆኑን ገለጸ
አዲስ አበባ፣ መጋቢት 7፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ በሲስተም ችግር ምክንያት በባንኩ የተቋረጡ አገልግሎቶችን ለማስጀመር ከፍተኛ ርብርብ እያደረገ መሆኑን አስታውቋል።
በቅርንጫፎች፣ በኢንተርኔት ባንኪንግ፣ በሞባይል ባንኪንግ እንዲሁም በሲቢኢ ብር የአገልግሎት መቋረጥ ማጋጠሙን…
ለዚህ ስኬት አብራችሁን ለሰራችሁ እና ለደገፋችሁን ሁሉ ልባዊ ምስጋናዬ ይድረሳችሁ- ከንቲባ አዳነች አቤቤ
አዲስ አበባ፣ መጋቢት 7፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ለዚህ ስኬት አብራችሁን ለሰራችሁ እና ለደገፋችሁን ሁሉ ልባዊ ምስጋናዬ ይድረሳችሁ ሲሉ የአፍሪካ የዓመቱ ምርጥ መሪ ሽልማትን ያሸነፉት የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ከንቲባ አዳነች አቤቤ ገለጹ።
ከንቲባዋ መቀመጫውን በእንግሊዝ ያደረገዉ እና…
የአፍሪካ ኀብረት አስፈጻሚዎች ምክር ቤት 22ኛ ልዩ ስብሰባ ተካሄደ
አዲስ አበባ፣ መጋቢት 6፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የአፍሪካ ኀብረት አስፈጻሚዎች ምክር ቤት 22ኛ ልዩ ስብሰባ በአዲስ አበባ ተካሂዷል።
ልዩ ስብሰባው በቀጣዩ ዓመት ለሚደረገው የአፍሪካ ሕብረት ኮሚሽን ከፍተኛ አመራር ምርጫ ዝግጅትን አስመልክቶ የቀረበውን ሪፖርት ተመልክቷል።…
የዓድዋ መታሰቢያ የሚጎበኝበት ዋጋ ዝርዝር ይፋ ሆነ
አዲስ አበባ፣ መጋቢት 6፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ከነገ ጀምሮ ለጎብኚዎች ክፍት የሚሆነው የዓድዋ መታሰቢያ የሚጎበኝበት ዋጋ ዝርዝር ይፋ ሆነ።
የጀግኖች ምስለ ቅርፅና ድሉን የሚያወሱ ቁሳቁሶችን በመታሰቢያው ለጎብኚዎች ክፍት ይሆናሉ።
የክፍያ አማራጮች በቴሌ ብር፣ በኢትዮጵያ…
ከ 9 ነጥብ 2 ሚሊየን ኩንታል በላይ ማዳበሪያ ለአርሶ አደሩ እየተሠራጨ መሆኑ ተገለጸ
አዲስ አበባ፣ መጋቢት 6፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) እስከ አሁን 9 ሚሊየን 209 ሺህ 631 ኩንታል የአፈር ማዳበሪያ ወደ ሀገር ውስጥ ተጓጉዞ በመሠረታዊ የኅብረት ሥራ ማኅበራት አማካኝነት ለአርሶ አደሩ እየተሠራጨ መሆኑ ተገለጸ፡፡
በ2016/17 ዓ.ም የምርት ዘመን ከውጭ ከተገዛው የአፈር ማዳበሪያ…
በእነ ወንደሰን አሰፋ (ዶ/ር) መዝገብ ተካተው ያልቀረቡ ተከሳሾች የጋዜጣ ጥሪ እንዲደረግላቸው ታዘዘ
አዲስ አበባ፣ መጋቢት 6፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በሽብር ወንጀል በተከሰሱት እነ ወንደሰን አሰፋ (ዶ/ር) መዝገብ ተካተው ያልቀረቡ ተከሳሾች የጋዜጣ ጥሪ እንዲደረግላቸውና እንዲቀርቡ ታዘዘ።
ትዕዛዙን የሰጠው የፌደራል ከፍተኛ ፍርድ ቤት ልደታ ምድብ 2ኛ የህገ መንግስትና በህገ…