Browsing Category
የሀገር ውስጥ ዜና
በመዲናዋ በክረምት የበጎ ፈቃድ አገልግሎት 1 ነጥብ 2 ሚሊየን ዜጎች ተጠቃሚ እንደሚሆኑ ተጠቆመ
አዲስ አበባ፣ ግንቦት 29፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በአዲስ አበባ በክረምት በጎ ፈቃድ አገልግሎት 1 ነጥብ 2 ሚሊየን ዜጎች በቀጥታ ተጠቃሚ እንደሚሆኑ የከተማዋ የኅብረተሰብ ተሳትፎና በጎ ፈቃድ ማስተባበሪያ ኮሚሽን አስታወቀ።
ኮሚሽኑ "በጎ ፈቃደኝነት ለማህበረሰብ ለውጥ" በሚል መሪ ሃሳብ የዝግጅት…
እነ ዮሐንስ ቧያለውና ክርስቲያን ታደለ በቀረበባቸው ክስ የዋስትና መብታቸው እንዲከበር ጠየቁ
አዲስ አበባ፣ ግንቦት 29፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) እነ ዮሐንስ ቧያለው እና ክርስቲያን ታደለ በቀረበባቸው የሽብር ወንጀል ክስ የዋስትና መብታቸው እንዲከበር ጠየቁ፡፡
የፌደራል ከፍተኛ ፍ/ቤት ልደታ ምድብ 2ኛ ህገመንግስታዊና በህገመንግስት ስርዓት ላይ የሚፈጸሙ ወንጀል ጉዳዮች የሚመለከተው ችሎት…
ጠ/ሚ ዐቢይ (ዶ/ር) ከሳዑዲ አረቢያ ከፍተኛ የኢንቨስትመንት ተወካዮች ልዑክ ጋር መከሩ
አዲስ አበባ፣ ግንቦት 29፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ከሳዑዲ አረቢያ ከፍተኛ የኢንቨስትመንት ተወካዮች ልዑክ ጋር ተወይዩ፡፡
ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ(ዶ/ር) ከእስያ ጉብኝታቸው ማምሻውን ተመልሰዋል፡፡
በዚህም ጠቅላይ ሚኒስትሩ የሦስት ቀናት…
የዲሞክራሲ ተቋማት ህግና ስርዓትን ተከትለው ለኢትዮጵያ ብሔራዊ ጥቅም መከበር እንዲቆሙ ጥሪ ቀረበ
አዲስ አበባ፣ ግንቦት 29፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የዲሞክራሲ ተቋማት ህግና ስርዓትን በመከተል ለኢትዮጵያ ብሔራዊ ጥቅም መከበር እንዲቆሙ የህዝብ ተወካዮች ም/ቤት አፈ ጉባኤ ታገሰ ጫፎ ጥሪ አቀረቡ፡፡
"የዴሞክራሲ ተቋማት በሀገረ መንግስት ግንባታ ላይ ያላቸው ሚና" በሚል ሃሳብ ለሕዝብ ተወካዮች…
የ6ኛው ዙር ቀሪ እና ድጋሚ ምርጫ ድምጽ መስጫ ቀን ይፋ ሆነ
አዲስ አበባ፣ ግንቦት 29፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የ6ኛው ዙር ቀሪ እና ድጋሚ ምርጫ ድምጽ መስጫ ጊዜ ሰኔ 16 ቀን 2016 ዓ.ም መሆኑን የኢትዮጵያ ብሔራዊ ምርጫ ቦርድ አስታወቀ፡፡
በኢትዮጵያ ብሔራዊ ምርጫ ቦርድ የ6ኛው ዙር ቀሪ እና ድጋሚ ምርጫ በሚካሄድባቸው÷ የቤንሻንጉል ጉሙዝ፣ አፋር፣…
ለ10 ሺህ ወጣቶች በኢኖቬሽንና ቴክኖሎጂ ዘርፍ የክኅሎት ስልጠና ተጀመረ
አዲስ አበባ፣ ግንቦት 29፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ለ10 ሺህ ወጣቶች በስድስት ዩኒቨርሲዎች በኢኖቬሽንና ቴክኖሎጂ ዘርፍ ስራ መፍጠር የሚያስችል ሀገራዊ የክኅሎት ስልጠና የማስጀመሪያ መርሐ-ግብር ተካሄደ፡፡
መርሐ-ግብሩ የሚከናወነው በኢኖቬሽንና ቴክኖሎጂ ሚኒስቴር፣ በጃፓን ዓለም አቀፍ ትብብር…
ም/ጠ/ሚ ተመስገን ከተረጂነት እንውጣ የሚል አብዮት መቀስቀስ አለብን አሉ
አዲስ አበባ፣ ግንቦት 29፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ተመስገን ጥሩነህ ከተረጂነት እንውጣ የሚል አብዮት መቀስቀስ አለብን ሲሉ አስገነዘቡ፡፡
ተፈጥሯዊም ይሁን ሰው ሰራሽ አደጋ አይቀሬ ነው ያሉት አቶ ተመስገን፤ ለዚህ ደግሞ አደጋን በራስ አቅም የማስተዳደር እና የመሸከም…
ፍርድ ቤቱ በአቶ ታዬ ደንደአ ላይ የቀረቡ ምስክሮችን ቃል ሰማ
አዲስ አበባ፣ ግንቦት 29፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ፍርድ ቤቱ በቀድሞ የሰላም ሚኒስትር ዴዔታ ታዬ ደንደአ ላይ ዐቃቤ ሕግ ያቀረባቸውን የሁለት ምስክሮች ቃል ሰማ።
የፌደራል ከፍተኛ ፍርድ ቤት ልደታ ምድብ 1ኛ ሕገ መንግሥትና ሕገ መንግሥት ሥርዓት ላይ የሚፈጸሙ ወንጀል ጉዳዮችን የሚመለከተው…
ከ6 ሚሊየን 50 ሺህ ዶላር የምዝበራ ሙከራ ጋር ተያይዞ የተከሰሱት እነ ቀሲስ በላይ ማረሚያ ቤት እንዲወርዱ ታዘዘ
አዲስ አበባ፣ ግንቦት 29፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ከአፍሪካ ሕብረት ሒሳብ 6 ሚሊየን 50 ሺህ ዶላር የምዝበራ ሙከራ ጋር ተያይዞ የተከሰሱት እነ ቀሲስ በላይ መኮንን ማረሚያ ቤት እንዲወርዱ ታዘዙ።
ተከሳሾቹ ማረሚያ ቤት ሆነው ጉዳያቸውን እንዲከታተሉ ትዕዛዙን የሰጠው የፌደራል ከፍተኛ ፍርድ ቤት…
ኢትዮጵያውያንና ትውልደ ኢትዮጵያውያን ለህዳሴ ግድብ የሚያደርጉት ድጋፍ እንዲቀጥል ተጠየቀ
አዲስ አበባ፣ ግንቦት 29፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ኢትዮጵያውያንና ትውልደ ኢትዮጵያውያን ለታላቁ የኢትዮጵያ ህዳሴ ግድብ የሚያደርጉትን ድጋፍ አጠናክረው እንዲቀጥሉ በአሜሪካ የኢትዮጵያ ኤምባሲ ጥሪ አቀረበ፡፡
በሀገር ውስጥና በውጭ የሚኖሩ ኢትዮጵያውያንና ትውልደ ኢትዮጵያውያን ባደረጉት ርብርብ…