Browsing Category
የሀገር ውስጥ ዜና
ሀሰተኛ ኦዲት ሪፖርት በመስራት ወንጀል የተጠረጠሩ ግለሰቦች ፍርድ ቤት ቀረቡ
አዲስ አበባ፣ መጋቢት 5፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ለተለያዩ ድርጅቶች ዓመታዊ ሀሰተኛ ኦዲት ሪፖርት በመስራትና ሀሰተኛ ሰነዶችን አዘጋጅተው በመጠቀም ወንጀል የተጠረጠሩ ግለሰቦች በቁጥጥር ስር ውለው ፍርድ ቤት ቀረቡ።
ተጠርጣሪዎቹ ነጋሽ አህመድ እረሽድ፣ ቅድስት ሙሉጌታና ናርዶስ…
ጠ/ሚ ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) እና ቀዳማዊት እመቤት ዝናሽ ታያቸው “ለነገዋ” የሴቶች ተሃድሶና ክህሎት ማበልፀጊያ ማዕከልን መርቀው ከፈቱ
አዲስ አበባ፣ መጋቢት 5፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) እና ቀዳማዊት እመቤት ዝናሽ ታያቸው “ለነገዋ” የሴቶች ተሃድሶና ክህሎት ማበልፀጊያ ማዕከልን መርቀው ከፍተዋል፡፡
“ለነገዋ” የሴቶች ተሃድሶና ክህሎት ማበልፀጊያ ማዕከል ማኅበራዊና ኢኮኖሚያዊ ተግዳሮቶችን…
የመደመር ትውልድ መጽሐፍ በትረካ ለአድማጭና ተመልካች ሊቀርብ ነው
አዲስ አበባ፣ መጋቢት 5፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) የተጻፈው የመደመር ትውልድ መጽሕፍ በትረካ፣ በዘጋቢ ፊልምና በሌሎች አማራጮች ለአድማጭና ተመልካቾች ሊቀርብ ነው።
አዲስ ዋልታ ሚዲያና ኮሙኒኬሽን ኮርፖሬት የመደመር ትውልድ መጽሐፍ ትረካና ሌሎች ፓኬጆች…
ለአፍሪካ ኢኮኖሚ እድገት የተጠናከረ አህጉራዊ የንግድ ሰንሰለትን መገንባት ወሳኝ መሆኑ ተመላከተ
አዲስ አበባ፣ መጋቢት 5፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ለአፍሪካ ኢኮኖሚ እድገት የተጠናከረ አህጉራዊ የንግድ ሰንሰለትን መገንባትና በቅንጅት መስራት እንደሚገባ የጉምሩክ ኮሚሽን ኮሚሽነር ደበሌ ቃበታ ገለጹ፡፡
አህጉራዊ የንግድ ሰንሰለትን ለማስፋፋትና የአፍሪካ ሀገራት የጉምሩክ እንቅስቃሴያቸውንና…
ማዕከሉ የሴቶችን እኩልነትና ሁለንተናዊ ተጠቃሚነት ለማረጋገጥ የላቀ ሚና አለው – ከንቲባ አዳነች አቤቤ
አዲስ አበባ፣ መጋቢት 5፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) “ለነገዋ” የሴቶች ተሃድሶና ክህሎት ማበልፀጊያ ማዕከል የሴቶችን እኩልነትና ሁለንተናዊ ተጠቃሚነት ለማረጋገጥ የላቀ ሚና አለው ሲሉ የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ከንቲባ አዳነች አቤቤ ገለጹ።
ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ ሕመድ (ዶ/ር)…
በአርሲ ዞን ሌሙና ብልብሎ ወረዳ 3 ሺህ 700 ሕገ ወጥ ጥይት ተያዘ
አዲስ አበባ፣ መጋቢት 5፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በአሮሚያ ክልል አርሲ ዞን ሌሙና ብልብሎ ወረዳ 3 ሺህ 700 ሕገ ወጥ ጥይት መያዙን የኦሮሚያ ክልል ፖሊስ ኮሚሽን አስታወቀ፡፡
ሕገ-ወጥ ጥይቱ ከሻሸመኔ ከተማ ወደ መጪቱ ከተማ ሲጓዝ በነበረ የሕዝብ ማመላለሻ አውቶቡስ ላይ…
የኢሚግሬሽንና ዜግነት አገልግሎት ህገወጥ ተግባር በፈጸሙ 205 ሠራተኞች ላይ እርምጃ መወሰዱን ገለጸ
አዲስ አበባ፣ መጋቢት 5፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢሚግሬሽንና ዜግነት አገልግሎት ከደላሎች ጋር በመመሳጠር ህገወጥ ተግባር ሲፈፅሙ የነበሩ 205 ሠራተኞች ላይ እርምጃ መውሰዱን አስታወቀ።
የደንበኞችን ጥያቄ ለመመለስ ከ1 ነጥብ 1 ሚሊየን በላይ የፓስፖርት ቡክሌት ሕትመት መከናወኑንም ነው…
ህብረተሰቡን የልማት ባለቤት በማድረግ የሚነሱ ጥያቄዎችን መመለስ ይቻላል – አቶ ጥላሁን ከበደ
አዲስ አበባ፣ መጋቢት 5፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ህብረተሰቡን በማሳተፍ የልማት ባለቤት በማድረግ የሚነሱ ጥያቄዎችን መመለስ እንደሚቻል የደቡብ ኢትዮጵያ ክልል ርዕሰ መስተዳደር ጥላሁን ከበደ ገለጹ፡፡
የክልሉ ምክር ቤት እያካሄደ ባለው መደበኛ ጉባዔ ላይ የክልሉን የስድስት ወራት አፈጻጸም ሪፖርት…
የኢንዱስትሪ ባህል ግንባታን ታሳቢ ያደረገ የምክክር መድረክ እየተካሄደ ነው
አዲስ አበባ፣ መጋቢት 5፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢንዱስትሪ ባህል ግንባታን ታሳቢ ያደረገ የምክክር መድረክ "የኢንዱስትሪው ማህበረሰብ ምክክር ለምርታማነት" በሚል መሪ ሀሳብ በአዳማ ከተማ እየተካሄደ ነው።
ከኢንዱስትሪው ማህበረሰብ ጋር እየተካሄደ ያለውን ይህንን የምክክር ማስጀመሪያ መርሐ ግብር…
ቻይና ከኢትዮጵያ ጋር ያላትን ሁሉን አቀፍ ስትራቴጂካዊ አጋርነት የበለጠ እንደምታጠናክር አስታወቀች
አዲስ አበባ፣ መጋቢት 5፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የቻይና እና ኢትዮጵያ የኢትዮጵያና ቻይና ሁሉን አቀፍ ስትራቴጂካዊ አጋርነት የበለጠ እንደሚጠናከር በኢትዮጵያ የቻይና አምባሳደር ዣኦ ዢዩአን ገለጹ፡፡
ከኢትዮጵያ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር አምባሳደር ታዬ አጽቀ ሥላሴ ኢትዮጵያ የቻይና አምባሳደር ዣኦ…