Fana: At a Speed of Life!
Browsing Category

የሀገር ውስጥ ዜና

4 ሚሊየን ብር የሚያወጣ የስዊድን ኤምባሲ ተሽከርካሪ በመሸጥ የተጠረጠረው ግለሰብ በቁጥጥር ስር ዋለ

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 5፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ንብረትነቱ የስዊድን ኤምባሲ የሆነ እና አራት ሚሊየን ብር የዋጋ ግምት ያለው ተሽከርካሪ በመሸጥ የተጠረጠረ ግለሰብ ከነኤግዚቢቱ በቁጥጥር ስር ዋለ፡፡ የወንጀል ድርጊቱ የተፈፀመው በልደታ ክፍለ ከተማ ወረዳ 7 ልዩ ቦታው ጥቁር አንበሳ ተብሎ…

የውጭ ጉዳይ ኢንስቲትዩትና ዩኤንዲፒ በትብብር ለመስራት ተስማሙ

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 5፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የውጭ ጉዳይ ኢንስቲትዩት ዋና ዳይሬክተር ጃፋር በድሩ ከተመድ የልማት ፕሮግራም (ዩኤንዲፒ) የኢትዮጵያ ተወካይ ሳሙኤል ባይድ ዶው (ዶ/ር) ጋር ተወያይተዋል፡፡ በውይይታቸውም÷ ሁለቱ ተቋማት በጋራ እና በትብብር መስራት በሚችሉባቸው ጉዳዮች ላይ…

ምክር ቤቱ ነገ 17ኛ መደበኛ ስብሰባውን ያካሂዳል

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 4፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ነገ 17ኛ መደበኛ ስብሰባውን እንደሚያካሂድ አስታውቋል፡፡ በስብሰባውም የአንድ የምክር ቤት አባል ያለመከሰስ መብት እንደሚነሳ ይጠበቃል መባሉን ከምክር ቤቱ ያገኘነው መረጃ አመላክቷል፡፡ በተጨማሪም ዘጠኝ ረቂቅ…

የኢትዮጵያ እስልምና ጉዳዮች ጠ/ምክር ቤት የኢፍጣር መርሐ-ግብር አካሄደ

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 4፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ እስልምና ጉዳዮች ጠቅላይ ምክር ቤት የኢፍጣር መርሐ- ግብር በአዲስ አበባ አካሂዷል፡፡ በመርሐ-ግብሩ ላይም÷ የሴቶችና ማኅበራዊ ጉዳይ ሚኒስትር ኤርጎጌ ተስፋዬ (ዶ/ር)፣ የተለያዩ ሀገራት አምባሳደሮችና ዲፕሎማቶች፣ የኢትዮጵያ ሐይማኖቶች…

ሜ/ጀነራል ክንፈ ዳኘው ከኢንፔሪያልና ሪቬራ ሆቴል ግዢ ጋር በተያያዘ በቀረበባቸው የሙስና ወንጀል ክስ ጥፋተኛ ተባሉ

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 4፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ሜጀር ጀነራል ክንፈ ዳኘው ከኢንፔሪያል እና ሪቬራ ሆቴል ግዢ ጋር ተያይዞ በቀረበባቸው የሙስና ወንጀል ክስ የጥፋተኝነት ፍርድ ተላለፈባቸው። የጥፋተኝነት ፍርዱን የሰጠው የፌደራል ከፍተኛ ፍ/ቤት ልደታ ምድብ 3ኛ የሙስና ጉዳዮች ወንጀል ችሎት ነው።…

የደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ሕዝቦች ክልል መስተዳድር ም/ቤት ውሳኔዎችን አሳለፈ

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 4፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ሕዝቦች ክልል መስተዳድር ምክር ቤት ዛሬ ባካሄደው 27ኛ መደበኛ ስብሰባ በተለያዩ አጀንዳዎች ላይ ተወያይቶ ውሳኔ አሳልፏል። ምክር ቤቱ በቀረቡለት የኢንቨስትመንት ጥያቄዎች ላይ ተወያይቶ÷ ካላቸው ኢኮኖሚያዊ ጠቀሜታ፣…

ጋቪ የክትባት ሽፋንን ለማሳደግ የቁሳቁስ ድጋፍ እንደሚያደርግ ገለፀ

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 4፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ዓለም አቀፉ የክትባቶች ጥምረት (ጋቪ) በኢትዮጵያ የክትባት ሽፋንን ለማሳደግ የሚያስችል የቁሳቁስ ድጋፍ እንደሚያደርግ ገለፀ፡፡ የገንዘብ ሚኒስትር ዴኤታ ሰመሪታ ሰዋሰው ከጋቪ ዋና የሀገራት ዳይሬክተር ቶኩንቦ ኦሺን (ዶ/ር) ጋር ተወያይተዋል፡፡…

የማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል መስተዳድር ምክር ቤቱ በልዩ ልዩ አጀንዳዎች ላይ ውሳኔ አስተላለፈ

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 4፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል መስተዳድር ምክር ቤት በልዩ ልዩ አጀንዳዎች ላይ በመምከር ውሳኔ ማስተላለፉን የክልሉ መንግስት ኮሙኒኬሽን ጉዳዮች ቢሮ ኃላፊ ወ/ሮ አምሪያ ስራጅ ገለጹ። የክልሉ መስተዳድር ምክር ቤት ለሁለት ቀናት ሲያካሔድ የነበረው…

ለ ‘አንድ ኢትዮጵያ ዲሞክራሲያዊ ፓርቲ’ የተመደበው በጀት ለግል ጥቅም በመዋሉ ፓርቲው ታግዶ ምርመራ እንዲካሄድ ውሳኔ ተላለፈ

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 4፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በ2015 ዓ.ም ለ‘አንድ ኢትዮጵያ ዲሞክራሲያዊ ፓርቲ’ በምርጫ ቦርድ የተደረገለት የበጀት ድጋፍ ለታለመለት ዓላማ ሳይውል ለግል ጥቅም መዋሉን የኢትዮጵያ ብሔራዊ ምርጫ ቦርድ አስታወቀ፡፡ ፓርቲው የበጀት ድጋፉን ለታለመለት ዓላማ እንዳላዋለ እና…

ሀገር አቀፍ የፖሊስ ገለልተኛ ምክር ቤት የስራ አስፈጻሚ ኮሚቴ የመጀመሪያ ስብሰባውን አካሄደ

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 4፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በ2015 ዓ.ም የተቋቋመው ሀገር አቀፍ የፖሊስ ገለልተኛ አማካሪ ምክር ቤት የስራ አስፈጻሚ ኮሚቴ የመጀመሪያ ስብሰባውን አካሂዷል፡፡ በስብሰባው የኢትዮጵያ ፌደራል ፖሊስ ኮሚሽነር ጀነራል ደመላሽ ገብረሚካኤል÷ የገለልተኛ ምክር ቤቱን ስራ የሚመሩ…