Browsing Category
የሀገር ውስጥ ዜና
እናቱን በአሰቃቂ ሁኔታ የገደለው ግለሰብ በሞት እንዲቀጣ ተወሰነ
አዲስ አበባ፣ ግንቦት 23፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) እናቱን በአሰቃቂ ሁኔታ የገደለው ግለሰብ በሞት ፍርድ እንዲቀጣ የአዳማ ከተማ ከፍተኛ ፍርድ ቤት ዉሳኔ አሳለፈ።
በአዳማ ከተማ ቦሌ ክፍል ከተማ በተለምዶ ደካ አዲ ተብሎ በሚጠራው አካባቢ ሚያዝያ 21 ቀን 2016 ዓ.ም እናቱን በአሰቃቂ ሁኔታ…
ዶ/ር መቅደስ ዳባ ከጋቪ ዋና ስራ አስፈጻሚ ጋር ተወያዩ
አዲስ አበባ፣ ግንቦት 23፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በስዊዘርላንድ ጀኔቫ እየተካሄደ ባለዉ 77ኛዉ የአለም ጤና ጉባኤ ላይ እየተሳተፉ ያሉት የጤና ሚኒስትር ዶ/ር መቅደስ ዳባ ከግሎባል የክትባት ህብረት ኢኒሽዬቲቭ (ጋቪ) ጋቪ ዋና ስራ አስፈጻሚ ዶ/ር ሳኒያ ኒሽተር ጋር መክረዋል፡፡
በውይይታቸውም…
ፀጋዎችን በአግባቡ ለመጠቀም ጠንካራ የስራ ባህል ማዳበር እንደሚገባ ተገለጸ
አዲስ አበባ፣ ግንቦት 23፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ጸጋዎቻችንን በአግባቡ ለመጠቀም የሚያስችል ጠንካራ የስራ ባህል ማዳበር ይገባል ሲሉ የቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል ርዕሰ መሥተዳድር አሻድሊ ሀሰን ገለጹ፡፡
”ከተረጂነት ወደ ምርታማነት፣ ለተሟላ ሀገራዊ ሉዓላዊነትና ክብር” በሚል መሪ ሐሳብ የምክክር…
ብሔራዊ የህፃናት መረጃ አያያዝ ስርዓት ይፋ ሆነ
አዲስ አበባ፣ ግንቦት 23፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ብሔራዊ የህፃናት መረጃ አያያዝ ስርዓት በዛሬው ዕለት ይፋ ተደርጓል፡፡
የመረጃ አያያዝ ስርዓቱ በተቋማት መካከል አገልግሎት ለሚፈልጉ ህፃናት ቀልጣፋ የቅብብሎሽ ስርዓት እንዲኖር፣ አገልግሎት የሚሹ ህፃናትን ምስጢር ለመጠበቅ፣ ግላዊነትና ከተጨማሪ…
በትግራይ ክልል ጽዱና ምቹ ከተማ ለመፍጠር እየተሰራ ነው ተባለ
አዲስ አበባ፣ ግንቦት 23፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በትግራይ ክልል ጽዱና ለመኖሪያ ምቹ ከተማን የመፍጠር ስራ ተግባራዊ እየተደረገ መሆኑን የክልሉ ጊዜያዊ አስተዳደር አስታወቀ፡፡
በአረንጓዴ ልማት የተዋቡ ጽዱና ለኑሮ የተመቹ ከተሞችን ለመፍጠር ከ300 ሚሊየን ብር በላይ መመደቡም ተገልጿል።…
በሐረሪ ክልል በ321 ሚሊየን ብር በጀት የፍሳሽ ማጣሪያ ጣቢያ ሊገነባ ነው
አዲስ አበባ፣ ግንቦት 23፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በሐረሪ ክልል በ321 ሚሊየን ብር በጀት የፍሳሽ ማጣሪያ ጣቢያ ሊገነባ መሆኑን የክልሉ ውሃና ፍሳሽ ባለስልጣን አስታወቀ።
የፍሳሽ ማጣሪያ ጣቢያ የግንባታ የውል ስምምነቱን የክልሉ ውሃና ፍሳሽ ባለስልጣን ሃላፊ አቶ ዲኒ ረመዳን እና የፀሜክስ…
አምባሳደር ታዬ አጽቀስላሴ በኢትዮጵያ የስፔን አምባሳደር ጋር ተወያዩ
አዲስ አበባ፣ ግንቦት 23፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር አምባሳደር ታዬ አጽቀስላሴ በኢትዮጵያ የስፔን አምባሳደር ጉሌርሞ አንቶኒዮ ሎፔዝ ማክ-ሌላን ጋር ተወያዩ።
በውይይታቸውም፤ በኢትዮጵያና ስፔን መካከል ያለውን የሁለትዮሽ ትብብር ይበልጥ ማጠናከር በሚቻልበት ሁኔታ ላይ…
የፍትሕ አካላት ገለልተኛ ሆነው ኃላፊነታቸውን ሊወጡ እንደሚገባ ተመላከተ
አዲስ አበባ፣ ግንቦት 23፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የፍትሕ አካላት ከጣልቃ ገብነት ነፃና ገለልተኛ ሆነው በመስራት ኃላፊነታቸውን በአግባቡ ሊወጡ እንደሚገባ የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት አፈ-ጉባዔ ታገሰ ጫፎ አስገነዘቡ፡፡
ሀገራዊ የፍርድ ቤቶችና የፍትሕ ዘርፍ ትራንስፎርሜሽን የበጀት ዓመቱ ዘጠኝ…
ዩኒሴፍ ከብሔራዊ ተሃድሶ ኮሚሽን ጋር በትብብር መስራቱን አጠናክሮ እንደሚቀጥል ገለጸ
አዲስ አበባ፣ ግንቦት 23፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የተባበሩት መንግሥታት ድርጅት የሕፃናት መርጃ ድርጅት (ዩኒሴፍ) ከብሔራዊ ተሃድሶ ኮሚሽን ጋር በትብብር የጀመራቸውን ስራዎች አጠናክሮ እንደሚቀጥል ገለጸ፡፡
የብሔራዊ ተሃድሶ ኮሚሽን ኮሚሽነር ተመስገን ጥላሁን ከዓለም አቀፍ የዩኒሴፍ የህጻናት…
ጆሴ ሞሪኒሆ የፌነርባቼ አሰልጣኝ ሆኑ
አዲስ አበባ፣ ግንቦት 23፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ፖርቹጋላዊው አሰልጣኝ ጆሴ ሞሪኒሆ በሁለት ዓመት ኮንትራት የቱርኩ ፌነርባቼ እግር ኳስ ክለብ አሰልጣኝ ለመሆን ተስማምተዋል፡፡
አወዛጋቢው አሰልጣኝ ባለፈው ጥር ወር ከሴሪ ኤው ክለብ ሮማ ከተሰናበቱ በኋላ ከስራ ውጭ ሆነው መቆየታቸው የሚታወስ…