Browsing Category
የሀገር ውስጥ ዜና
ጠ/ሚ ዐቢይ (ዶ/ር) በአዲስ አበባ ከሚኖሩ የህብረተሰብ ክፍሎች ጋር ተወያዩ
አዲስ አበባ፣ የካቲት 28፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ(ዶ/ር) ዛሬ በአዲስ አበባ ከሚኖሩ የህብረተሰብ ክፍሎች ጋር ተወያይተዋል፡፡
ጠ/ሚ ዐቢይ(ዶ/ር) በማህበራዊ ትስስር ገፃቸው እንዳሉት ÷ "መዲናችን ከከተማ መስፋፋት ጋር የሚመጣ…
ኢትዮጵያ በኢነርጂና አቪዬሽን ዲፕሎማሲ መስክ ትብብር እንዲኖር በትኩረት እየሰራች መሆኑ ተገለጸ
አዲስ አበባ፣ የካቲት 28፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ኢትዮጵያ በኢነርጂና አቪዬሽን ዲፕሎማሲ ቀጣናዊ ትስስር ለመፍጠር ትኩረት ሰጥታ እየሰራች መሆኑን የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ገለጸ፡፡
የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ቃል አቀባይ አምባሳደር መለስ አለም (ዶ/ር)በወቅታዊ እና ዓለም አቀፍ ጉዳዮች ዙሪያ መግለጫ…
በሀገር ውስጥና በውጪ የሥራ ስምሪት ለ1 ነጥብ 4 ሚሊየን ዜጎች የሥራ ዕድል ተፈጠረ
አዲስ አበባ፣ የካቲት 28፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ባለፉት ስድስት ወራት በሀገር ውስጥና በውጪ ሀገር የሥራ ስምሪት ለ1 ነጥብ 4 ሚሊየን ዜጎች የሥራ ዕድል መፈጠሩን የሥራ እና ክህሎት ሚኒስቴር አስታወቀ፡፡
የሥራ እና ክህሎት ሚኒስትር ሙፈሪሃት ካሚል÷ባለፉት ስድስት ወራት ሪፎርሞችን ወደ ተሟላ…
በፍትሕ ዘርፉ የሽግግር ፍትሕና የፍትሕ መዋቅራዊ ለውጥ ፍኖተ ካርታ ትኩረት ተሰጥቷቸዋል – ጌዲዮን ጢሞቲዎስ (ዶ/ር)
አዲስ አበባ፣ የካቲት 28፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በፍትህ ዘርፉ የሽግግር ፍትሕና የፍትሕ ስርዓት መዋቅራዊ ለውጥ ፍኖተ ካርታ ትኩረት የተሰጣቸው ጉዳዮች መሆናቸውን የፍትህ ሚኒስትር ጌዲዮን ጢሞቲዎስ (ዶ/ር) ገለጹ፡፡
የፍትሕ ሚኒስቴርን የ2016 ሁለተኛው ሩብ ዓመት የስራ አፈፃፀም አስመልክቶ…
ኢትዮጵያ በዱባይ እየተካሄደ ባለው ዓለም አቀፍ የፖሊስ ጉባኤ ላይ እየተሳተፈች ነው
አዲስ አበባ፣ የካቲት 28፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ኢትዮጵያ “ደህንነቱ ለተጠበቀ ነገ ዓለም አቀፍ የፖሊስ ኃይል ትብብር” በሚል መሪ ሀሳብ በዱባይ እየተካሄደ ባለው ዓለም አቀፍ የፖሊስ ጉባኤ ላይ እየተሳተፈች ነው።
በኢትዮጵያ ፌደራል ፖሊስ ኮሚሽነር ጀነራል ደመላሽ ገ/ሚካኤል የተመራው ልዑክ…
አምባሳደር ምስጋኑ በኢትዮጵያ ከዴንማርክ አምባሳደር ጋር ተወያዩ
አዲስ አበባ፣ የካቲት 28፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ዴዔታ አምባሳደር ምስጋኑ አርጋ በኢትዮጵያ የዴንማርክ አምባሳደር ኪራ ስሚዝ ሲንድብጀርግ ጋር ተወያይተዋል፡፡
በውይይታቸውም÷ በሁለትዮሽ ግንኙነትና ዘርፈ ብዙ ጉዳዮች ዙሪያ መምከራቸውን የሚኒስቴሩ መረጃ ያመላክታል፡፡…
ኢትዮጵያ በዓለም አቀፍ የቱሪዝም ኤግዚቢሽን ላይ የቱሪዝም ሃብቶቿን እያስተዋወቀች ነው
አዲስ አበባ፣ የካቲት 28፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ኢትዮጵያ በጀርመን በርሊን እየተካሄደ ባለው ዓለም አቀፍ የቱሪዝም ኤግዚቢሽን ላይ የቱሪዝም ሃብቶቿን እያስተዋወቀች ነው፡፡
ሁለተኛ ቀኑን በያዘው በዚህ ኤግዚቢሽን ላይ የቱሪዝም ሚኒስትር አምባሳደር ናሲሴ ጫሊ ከተለያዩ ዓለምአቀፍ የጉዞ ድርጅቶችና…
በዓለም አቀፍ የሴቶች ቀን የሴቶችን ተጠቃሚነት የሚያረጋግጡ ንቅናቄዎች እንደሚደረግ ተመላከተ
አዲስ አበባ፣ የካቲት 27፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በዘንድሮው ዓለም አቀፍ የሴቶች ቀን ሴቶችን ከማሰብ ባለፈ ተጠቃሚነታቸውንና ተሳታፊነታቸውን የሚያረጋግጡ ንቅናቄዎች እንደሚደረጉ ተገለጸ፡፡
በኢትዮጵያ ለ48ኛ ጊዜ "ሴቶችን እናብቃ፤ ልማትና ሰላምን እናረጋግጥ" በሚል መሪ ሐሳብ የሚከበረውን ዓለም…
ለዘንድሮ አረንጓዴ አሻራ መርሐ-ግብር 4 ነጥብ 8 ቢሊየን ችግኝ ተዘጋጅቷል – አቶ ሽመልስ አብዲሳ
አዲስ አበባ፣ የካቲት 27፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በኦሮሚያ ክልል ለዘንድሮ አረንጓዴ አሻራ መርሐ-ግብር በተለያዩ ችግኝ ጣቢያዎች 4 ነጥብ 8 ቢሊየን ችግኝ መዘጋጀቱን የክልሉ ርዕሰ መስተዳድር ሽመልስ አብዲሳ ገለጹ።
ርዕሰ መስተዳድሩ በማህበራዊ ትስስር ገጻቸው ባስተላለፉት መልዕክት፤ የለውጡ…
የተበጠሰው የባህር ዳር – ጋሸና – አላማጣ የኤሌክትሪክ መስመር ተጠገነ
አዲስ አበባ፣ የካቲት 27፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ትናንት ጉዳት ደርሶበት የተበጠሰው የባህር ዳር - ደብረታቦር - ንፋስ መውጫ - ጋሸና - አላማጣ ባለ 230 ኪሎ ቮልት የከፍተኛ ኃይል ማስተላለፊያ መስመር በከፍተኛ ርብርብ መጠገኑ ተገለጸ፡፡
በኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ ኃይል የማስተላለፊያ መስመሮችና…