Browsing Category
የሀገር ውስጥ ዜና
ዓየር መንገዱ ሙሉ በሙሉ በሴቶች ብቻ የሚመራ በረራ ሊያደርግ ነው
አዲስ አበባ፣ የካቲት 28፣ 2016(ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ አየር መንገድ ዓለም አቀፍ የሴቶች ቀንን ምክንያት በማድረግ ሙሉ በሙሉ በሴቶች ብቻ የሚመራ በረራ ከአዲስ አበባ ለንደን እንደሚያደረግ አስታወቀ፡፡
በረራውን ካፒቴን ቃልኪዳን ግርማ፣ ባልደረቦቿና የመስተንግዶ አባላት በጋራ በመሆን…
ኢትዮጵያና ጀርመን በሰላምና ልማት ይበልጥ ተቀራርበው እንደሚሰሩ አስታወቁ
አዲስ አበባ፣ የካቲት 28፣ 2016(ኤፍ ቢ ሲ) ኢትዮጵያና ጀርመን በሰላምና ልማት እንዲሁም በሌሎች የትብብር መስኮች ይበልጥ ተቀራርበው እንደሚሰሩ ገለጹ።
በሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት የውጭ ግንኙነትና ሰላም ጉዳዮች ቋሚ ኮሚቴ፤ የጀርመን የፓርላማ አባላት ልዑካን ጋር ተወያይቷል።
የውይይቱ…
አምባሳደር ታዬ አጽቀስላሴ ከዴንማርክ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ጋር ተወያዩ
አዲስ አበባ፣ የካቲት 28፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር አምባሳደር ታዬ አጽቀስላሴ ከዴንማርክ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ላርስ ራስሙሰን ጋር በሁለትዮሽ ጉዳዮች ዙሪያ ተወያይተዋል።
ሚኒስትሮቹ የሁለቱን ሀገራት ዲፕሎማሲያዊ ግንኙነት ይበልጥ ማሳደግ በሚቻልበት ሁኔታ ላይ መክረዋል።…
የዴንማርክ የውጪ ጉዳይ ሚኒስትር የቦሌ ለሚ ኢንዱስትሪ ፓርክን ጎበኙ
አዲስ አበባ፣ የካቲት 28፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የዴንማርክ የውጪ ጉዳይ ሚኒስትር ላረስ ሎኬ ራስሙሰን የቦሌ ለሚ ኢንዱስትሪ ፓርክን ጎብኝተዋል፡፡
ሚኒስትር ላረስ ሎኬ ራስሙሰን ከኢንዱስትሪ ፓርኮች ልማት ኮርፖሬሽን ዋና ስራ አስፈፃሚ አክሊሉ ታደሰ ጋር በመሆን ፓርኩን መጎብኘታቸውን ከኢንዱስትሪ…
መደበኛ ባልሆነ ፍልሰት በውጪ ሀገራት የነበሩ 180 ሺህ ዜጎች ወደ ሀገራቸው ተመለሱ
አዲስ አበባ፣ የካቲት 28፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) መደበኛ ያልሆነ ፍልሰትን ለመከላከልና የሚያስከትለውን ተፅዕኖ ለመቀነስ የሚያስችል የንቅናቄ መድረክ በመቀሌ ከተማ መካሄድ ጀምሯል።
መድረኩ መደበኛ ያልሆነ ፍልሰትን ለመከላከልና ተመላሾችን መልሶ ለማቋቋም የሚያስችል ህብረት ለመፍጠር ያለመ ነው…
ኢትዮ ኸልዝ አውደ ርዕይና ጉባኤ ተከፈተ
አዲስ አበባ፣ የካቲት 28፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) 8ኛው ኢትዮ ኸልዝ አውደ ርዕይ እና ጉባኤ በአዲስ አበባ ተከፍቷል፡፡
በአውደ ርዕይ እና ጉባኤው መክፈቻ የጤና ሚኒስትር ዴኤታ ዶክተር አየለ ተሾመ፣ ከፍተኛ የዘርፉ የስራ ሃላፊዎች፣ አምባሳደሮች፣ የሕክምና ባለሙያዎች እና ጥሪ የተደረገላቸው…
የመኖሪያ ቤት ለመገንባት በመንግስት መዋቅር ውስጥ የሚገኙ መምህራን በማህበር መደራጀት ይጀምራሉ ተባለ
አዲስ አበባ፣ የካቲት 28፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በአዲስ አበባ ከተማ የመኖሪያ ቤት ለመገንባት በመንግስት መዋቅር ውስጥ የሚገኙ መምህራን፣ የትምህርት አመራርና የትምህርት ባለሙያዎች ከነገ ጀምሮ በማህበር መደራጀት ይጀምራሉ ተባለ።
መምህራንን በሕብረት ሥራ ማህበራት በማደራጀት የጋራ መኖሪያ ቤት…
በአማራ ክልል ከ10 ሺህ 500 በላይ ታጣቂዎች የተሃድሶ ስልጠና ወስደው ማህበረሰቡን ተቀላቅለዋል- ኮማንድ ፖስቱ
አዲስ አበባ፣ የካቲት 28፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ)የአማራ ክልል መንግስት ያቀረበውን የሰላም ጥሪ ተቀብለው የተመለሱ ከ10 ሺህ 500 በላይ ታጣቂዎች የተሃድሶ ስልጠና ወስደው ወደ ማህበረሰቡ መቀላቀላቸውን የክልሉ ኮማንድ ፖስት አስታወቀ፡፡
በምክትል ርዕስ መስተዳደር ማዕረግ የክልሉ የሰላምና ጸጥታ…
በቀጣናው ድንበር ተሻጋሪ የሆኑ ወንጀሎችን መከላከልና መቆጣጠር መቻሉ ተገጸ
አዲስ አበባ፣ የካቲት 28፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የምስራቅ አፍሪካ ቀጣና አባል ሀገራት የፖሊስ ለፖሊስ ግንኙነትና ትብብርን በማጠናከራቸው ድንበር ተሻጋሪ ወንጀሎችን መከላከልና መቆጣጠር መቻሉን የኢትዮጵያ ፌደራል ፖሊስ ገለጸ፡፡
በፌደራል ፖሊስ ምርመራ ጠቅላይ መምሪያ አዛዥ ምክትል ኮሚሸነር…
የገመድ ላይ ተንጠልጣይ የህዝብ ትራንስፖርት ተግባራዊ ሊደረግ ነው
አዲስ አበባ፣ የካቲት 28፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ኦቪድ ግሩፕ የትራንስፖርት ችግርን መፍታት የሚያስችል የኬብል ካር (በገመድ ላይ ተንጠልጣይ የህዝብ ትራንስፖርት) ቴክኖሎጂ ተግባራዊ ሊያደርግ መሆኑን አስታወቀ፡፡
የድርጅቱ ዋና ሥራ አስፈፃሚ ዮናስ ታደሰ ፥ ኦቪድ ግሩፕ በቴክኖሎጂ የታገዙ ዘመናዊ…