Browsing Category
የሀገር ውስጥ ዜና
በህንድ አንድ የጭነት ባቡር 70 ኪሎ ሜትር ያለ ካፒቴን መጓዙ እያነጋገረ ነው
አዲስ አበባ፣ የካቲት 18፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በህንድ አንድ ጠጠር የጫነ ባቡር 70 ኪሎ ሜትር ያለምንም ካፒቴን መጓዙ መገናኛ ብዙሃንን እያነጋገረ ይገኛል፡፡
ባቡሩ ከሰሜናዊ ጃሙ ግዛት በመነሳትወደ ፑንጃብ እና ካሽሚር ሲንቀሳቀስ እንደነበር የተገፀ ሲሆን 70 ኪሎ ሜትር ያለ ካፒቴን መጓዙ…
የምስራቅ አፍሪካ የሚኒስትሮች የፍልሰት ጉዳዮች ፎረም በአዲስ አበባ እየተካሄደ ነው
አዲስ አበባ፣ የካቲት 18፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) አምስተኛው የምስራቅ አፍሪካና የአፍሪካ ቀንድ ሀገራት የሚኒስትሮች ቀጣናዊ የፍልሰት ጉዳዮች ፎረም በአዲስ አበባ መካሄድ ጀምሯል።
በመርሐ-ግብሩ ላይ ኢትዮጵያን ጨምሮ አስር የቀጣናው አባል ሀገራት፣ የዓለም አቀፉ የፍልሰተኞች ድርጅት፣ የምስራቅ…
በሀገራዊ ምክክሩ የሚሳተፉ የወላይታ ዞን ተወካዮችን መረጣ ከነገ ጀምሮ ይካሄዳል
አዲስ አበባ፣ የካቲት 18፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ አገራዊ ምክክር ኮሚሽን ከወላይታ ዞን በሀገራዊ ምክክሩ የሚሳተፉ የማህብረሰብ ተወካዮችን መረጣ ከየካቲት 19 ቀን 2016 ዓ.ም ጀምሮ አንደሚካሄድ አስታውቋል፡፡
ኮሚሽኑ እስከአሁን ባደረጋቸው እንቅስቃሴዎች በሰባት ክልሎች እና ሁለት…
ለ5 ዓመታት የቆየው አዲስ ወግ የውይይት መድረኮች በመጽሐፍ ተሰንዶ ለንባብ በቃ
አዲስ አበባ፣ የካቲት 18፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ላለፉት 5 ዓመታት በጠቅላይ ሚኒስትር ጽህፈት ቤት አዘጋጅነት ‘አዲስ ወግ’ በሚል በተለያዩ ሀገራዊ ጉዳዮች ላይ ሲካሄድ የቆየው የውይይት መድረክ በመጽሐፍ ተሰንዶ ለንባብ በቅቷል።
በመድረኩ በአደባባይ የሚንጸባረቁ ሃሳቦችን ወደ መድረክ በማምጣት…
የደቡብ ኢትዮጵያ ክልል የታክስ ሕግ ተገዥነት ንቅናቄ መርሐ ግብር እየተካሄደ ነው
አዲስ አበባ፣ የካቲት 18፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የደቡብ ኢትዮጵያ ክልል የታክስ ሕግ ተገዥነት ንቅናቄ እና የግብር ከፋዮች የእውቅና ሥነ ስርዓት በአርባምንጭ ከተማ እየተካሄደ ነው፡፡
በመርሐ ግብሩ የክልሉ ርዕሰ መስተዳድር ጥላሁን ከበደ፣ የገቢዎች ሚኒስትር ወ/ሮ አይናለም ንጉሴ፣ የጉምሩክ…
በአማራ ክልል 176 ቢሊየን ብር ካፒታል ያስመዘገቡ ባለሃብቶች ወደ ስራ መግባታቸው ተገለጸ
አዲስ አበባ፣ የካቲት 18፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ባለፉት ስድስት ወራት 176 ቢሊየን ብር ካፒታል ያስመዘገቡ 1 ሺህ 282 አዳዲስ ባለሃብቶች ወደ ስራ መግባታቸውን የአማራ ክልል ኢንዱስትሪ እና ኢንቨስትመንት ቢሮ አስታወቀ።
የቢሮው የበጀት ዓመቱ የመጀመሪያ ስድስት ወራት የስራ አፈፃፀጸም…
በዱከም በደረሰ የትራፊክ አደጋ የ7 ሰዎች ሕይወት አለፈ
አዲስ አበባ፣ የካቲት 18፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በቢሾፍቱ ከተማ ዱከም ክፍለ ከተማ በደረሰ የትራፊክ አደጋ የሰባት ሰዎች ሕይወት አለፈ፡፡
አደጋው አንድ ሲኖትራክ፣ ሁለት ሚኒባሶች እና አንድ ላንድ ክሮዘር ተሽከርካሪ እርስ በርስ በመጋጨታቸው ነው የተከሰተው፡፡
በተከሰተው አደጋም የሰባት…
ቦንጋ ዩኒቨርሲቲ የምግብ ዋስትናን ለማረጋጥ በሚያስችሉ ዘርፎች የሚደነቅ ስራን እያከናወነ ነው ተባለ
አዲስ አበባ፣ የካቲት 18፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ቦንጋ ዩኒቨርሲቲ በጥናትና ምርምር እንዲሁም በማህበረሰብ አገልግሎት ዘርፎች የምግብ ዋስትናን ለማረጋጥ እያከናወነ ያለው ስራ የሚደነቅ መሆኑን የዓለም እርሻና ምግብ ድርጅት (ፋኦ) የኢትዮጵያ ተወካይ ፋራይ ዚሞዲዚ ገለጹ።
ዩኒቨርሲቲው በካፋ ዞን…
ርዕሰ መስተዳድር አሻድሊ ሀሰን የተለያየ ሹመት ሰጡ
አዲስ አበባ፣ የካቲት 18፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል ርዕሰ መስተዳድር አቶ አሻድሊ ሀሰን ለተለያዩ የኃላፊነት ቦታዎች ሹመት ሰጥተዋል፡፡
በዚህም መሰረት፡-
1. አቶ አስር ኢብራሂም - የክልሉ ንግድና ገበያ ልማት ቢሮ ኃላፊ፣
2. አቶ አልጀሊ ሙሳ - የክልሉ ሚዲያ…
ኢትዮጵያ በዓለም የንግድ ድርጅት የሚኒስትሮች ጉባዔ ላይ እየተሳተፈች ነው
አዲስ አበባ፣ የካቲት 18፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) 13ኛው የዓለም የንግድ ድርጅት የሚኒስትሮች ጉባዔ ዛሬ በተባበሩት ዓረብ ኤሚሬቶች አቡ ዳቢ መካሄድ ጀምሯል።
በድርጅቱ የታዛቢነት መቀመጫ ያላት ኢትዮጵያም በጉባዔው ላይ እየተሳተፈች ነው።
በጉባዔው የንግድና ቀጣናዊ ትስስር ሚኒስትርና የዓለም…