Browsing Category
የሀገር ውስጥ ዜና
የመንግሥት ሥራ ኃላፊዎች በመዲናዋ እየተከናወኑ ያሉ ሰው ተኮር ተግባራትን ጎበኙ
አዲስ አበባ፣ የካቲት 17፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የፌደራል እና የክልል ከፍተኛ አመራሮች በአዲስ አበባ ቂርቆስ ክፍለ ከተማ እየተከናወኑ የሚገኙ ሰው ተኮር ተግባራትን ጎበኙ፡፡
በጉብኝቱ ላይ የሥራና ክኅሎት ሚኒስትር ሙፈሪያት ካሚልን ጨምሮ የአማራ ክልል ምክትል ርዕሰ መሥተዳድር አብዱ ሁሴን…
በትራፊክ አደጋ የ5 ሰዎች ሕይወት አለፈ
አዲስ አበባ፣ የካቲት 17፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በምሥራቅ ጉራጌ ዞን መስቃን ወረዳ በደረሰ የትራፊክ አደጋ የአምስት ሰዎች ሕይወት ማለፉን የማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል ፖሊስ ኮሚሽን አስታወቀ፡፡
አደጋው ዛሬ ከሰዓት 10 ሠዓት አካባቢ መድረሱን የክልሉ ፖሊስ ኮሚሽን የሚዲያ ክፍል ኃላፊ ምክትል…
ፊልድ ማርሻል ብርሃኑ የአዋሽ አርባ ውጊያ ቴክኒክ ማሰልጠኛን ጎበኙ
አዲስ አበባ፣ የካቲት 17፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በጦር ኃይሎች ጠቅላይ ኢታማዦር ሹም ፊልድ ማርሻል ብርሃኑ ጁላ የተመራ ልዑክ የአዋሽ አርባ ውጊያ ቴክኒክ ማሰልጠኛን ጎበኘ፡፡
ማሰልጠኛው በመስክና በክፍል ውስጥ እየሰጠ ያለውን የስልጠና ሂደት አስመልክቶ ለልዑኩ ገለፃ ተደርጓል።
ዘመኑ…
ም/ጠቅላይ ሚኒስትር ተመስገን በትምህርት ዘርፍ እየተከናወኑ ያሉ ሥራዎች አበረታች መሆናቸውን ገለጹ
አዲስ አበባ፣ የካቲት 17፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የትምህርት ሥርዓቱ ላይ መሰረታዊ ለውጥ ለማምጣት የአዲስ አበባ ከተማ አሥተዳደር እየተገበራቸው ያሉ ሥራዎች ተስፋ ሰጪ መሆናቸውን ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ተመስገን ጥሩነህ ገለጹ፡፡
አቶ ተመስገን በትምህርት ለትውልድ ንቅናቄ ለተማሪዎች እና…
የገበያ ተደራሽነት ጥያቄዎችን ከሀገራት ዕድገት ጋር ማመጣጠን እንደሚገባ ተመላከተ
አዲስ አበባ፣ የካቲት 17፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የገበያ ተደራሽነት ጥያቄዎችን ከሀገራት ዕድገት ጋር ማመጣጠን እንደሚያስፈልግ የንግድና ቀጣናዊ ትስስር ሚኒስትር ገብረ መስቀል ጫላ አስገነዘቡ፡፡
በሚኒስትሩ የተመራ ልዑክ በዱባይ ከሚካሄደው 13ኛው የዓለም አቀፉ ንግድ ድርጅት ስብሰባ አስቀድሞ…
‹‹የዲጂታል ኢትዮጵያ ሣምንት›› ከነገ ጀምሮ ሊካሄድ ነው
አዲስ አበባ፣ የካቲት 17፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የመጀመሪያው ‹‹የዲጂታል ኢትዮጵያ ሣምንት›› ከየካቲት 18 እስከ 22 ቀን 2016 ዓ.ም ድረስ ለአምስት ቀናት እንደሚካሄድ የኢኖቬሽንና ቴክኖሎጂ ሚኒስቴር አስታወቀ፡፡
መርሐ-ግብሩ የሚካሄደው "የጋራ ጥረታችን ለዲጂታል ኢትዮጵያችን" በሚል መሪ…
አሰባሳቢ የወል ትርክቶችን የመገንባትና ሀገራዊ አንድነትን የማጠናከር ስራዎች በስፋት እየተከናወኑ ነው – አቶ ተስፋዬ በልጅጌ
አዲስ አበባ፣ የካቲት 17፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) አሰባሳቢ የወል ትርክቶችን የመገንባትና ሀገራዊ አንድነትን የማጠናከር ስራዎች በስፋት እየተከናወኑ መሆኑን በህዝብ ተወካዮች ምክርቤት የመንግስት ተጠሪ ሚኒስትር ተስፋዬ በልጅጌ ገለጹ።
በአዲስ አበባ አቃቂ ቃሊቲ ክፍለ-ከተማ ህዝባዊ የውይይት…
በአማራ ክልል የት/ቤቶችን ደረጃ ለማሻሻልና የትምህርት ጥራትን ለማሳደግ እየተሰራ ነው
አዲስ አበባ፣ የካቲት 17፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) አብዛኞቹ ህፃናት 5 ዓመት ሲሆናቸው ሌሊት ላይ ሽንታቸውን መቆጣጠር ይችላሉ፡፡
ሆኖም ከ10 እስከ 15 በመቶ የሚሆኑ ህፃናት እስከ ሠባት ዓመታቸው ድረስ እንደሚቸገሩ እና በዚህም ሌሊት ሽንት ሊያመልጣቸው እንደሚችል ጥናቶች ያመላክታሉ፡፡
ይህ…
በአራዳ ክ/ከተማ ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር አቶ ተመስገን ጥሩነህ በተገኙበት ሕዝባዊ ውይይት እየተካሄደ ነው
አዲስ አበባ፣ የካቲት 17፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በአዲስ አበባ ከተማ አራዳ ክፍለ ከተማ የኢፌዴሪ ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር አቶ ተመስገን ጥሩነህ በተገኙበት በዓድዋ ድል መታሰቢያ ሕዝባዊ ውይይት እየተካሄደ ነው፡፡
የውይይት መድረኩ "ሕብረ ብሔራዊ ወንድማማችነት እና እህትማማችነት ለዘላቂ ሰላምና…
በ1 ቢሊየን ብር ወጪ የተገነባው የድሬዳዋ ዩኒቨርሲቲ ሪፈራል ሆስፒታል ተመረቀ
አዲስ አበባ፣ የካቲት 17፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ከ1 ቢሊየን ብር በላይ ወጪ የተገነባው የድሬዳዋ ዩኒቨርሲቲ የማስተማሪያና ሪፈራል ሆስፒታል ተመርቆ አገልግሎት መስጠት ጀመረ፡፡
በምረቃ ሥነ÷ሥርዓቱ የጤና ሚኒስትር ዴዔታ ዶ/ር ደረጀ ዱጉማ፣ የድሬዳዋ አስተዳደር ከንቲባ ከድር ጁሃር እና የድሬዳዋ…