Browsing Category
የሀገር ውስጥ ዜና
ኢትዮጵያና ፓኪስታን በትምህርት ዘርፍ በትብብር ለመስራት ተስማሙ
አዲስ አበባ፣ ግንቦት 8፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ኢትዮጵያ እና ፓኪስታን በትምህርት ዘርፍ በትብብር ለመስራት የሚያስችል ስምምነት ማድረጋቸው ተገለፀ፡፡
በፓኪስታን የኢትዮጵያ አምባሳደር ጀማል በከር ከፓኪስታን የከፍተኛ ትምህርት ኮሚሽን ሊቀመንበር ሙክታር አህመድ (ዶ/ር) ጋር ተወያይተዋል፡፡…
ኢትዮጵያና ቱርክ የንግድ ግንኙነታቸውን ይበልጥ ለማጠናከር ተስማሙ
አዲስ አበባ፣ ግንቦት 8፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የንግድና ቀጣናዊ ትስስር ሚኒስትር ገብረመስቀል ጫላ በኢትዮጵያ የቱርክ አምባሳደር በርክ ባራን ጋር ተወያይተዋል፡፡
አቶ ብረመስቀል÷ የግብርና ምርቶችን ወደ ቱርክ በመላክ እና የግሉን ሴክተር ግንኙነት በማጠናከር በሀገራቱ መካከል ያለውን የንግድ…
የሀገራዊ ምክክር ኮሚሽን በጎንደር ከተማ ለተባባሪ አካላት ስልጠና እየሰጠ ነው
አዲስ አበባ፣ ግንቦት 8፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ ሀገራዊ ምክክር ኮሚሽን በጎንደር ክላስተር በአጀንዳ ማሰባሰብና ምክክር ላይ የሚሳተፉ የማህበረሰብ አባላትን ለመመልመል የሚያግዙ ተባባሪ አካላት ስልጠና እየሰጠ ነው፡፡
የኮሚሽኑ ኮሚሽነር መላኩ ወ/ማርያም በዚህ ወቅት እንዳሉት÷…
ከ2ኛ ትውልድ ኢትዮጵያውያንና ትውልደ ኢትዮጵያውያን ጋር ውይይት እየተካሄደ ነው
አዲስ አበባ፣ ግንቦት 8፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ሀገራዊ ጥሪን ተከትለው ወደ ሀገር ቤት ከገቡ ሁለተኛ ትውልድ ኢትዮጵያውያንና ትውልደ ኢትዮጵያውያን ጋር በአድዋ ድል መታሰቢያ ሙዚየም ውይይት እየተካሄደ ነው።
ውይይቱ "ታሪካዊ መሰረትዎን ይወቁ" በሚል መሪ ሃሳብ ነው በዓድዋ ድል…
በኢንዱስትሪ ፓርኮች የቻይና ባለሀብቶችን ተሳትፎ ለማሳደግ እየተሰራ መሆኑ ተገለፀ
አዲስ አበባ፣ ግንቦት 8፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በኢንዱስትሪ ፓርኮች የቻይና ባለሀብቶችን ተሳትፎ ይበልጥ ለማሳደግ እየተሰራ መሆኑን የኢንዱስትሪ ፓርኮች ልማት ኮርፖሬሽን ዋና ስራ አስፈፃሚ አክሊሉ ታደሰ ተናገሩ፡፡
ዋና ስራ አስፈፃሚው ከቻይና ሁናን ግዛት ለመጡ የተለያዩ ኩባንያዎች ተወካዮች ጋር…
ኮማንድ ፖስቱ እየወሰደ ባለው ሕግ የማስከበር ዘመቻ ቀጣናውን የተረጋጋ ማድረግ ተችሏል – ሌ/ጄ ብርሃኑ በቀለ
አዲስ አበባ፣ ግንቦት 8፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የባህርዳር-ጎንደር ኮማንድ ፖስት በጽንፈኛው ቡድን ላይ እየወሰደ ባለው ሕግ የማስከበር ዘመቻ ቀጣናውን ሠላማዊና የተረጋጋ ማድረግ ተችሏል ሲሉ የኮማንድ ፖስቱ ሰብሳቢና የሰሜን ምዕራብ ዕዝ አዛዥ ሌ/ጄ ብርሃኑ በቀለ ገለጹ፡፡
ኮማንድ ፖስቱ…
ዘመኑን የሚመጥን የገቢ አሰባሰብ ስርአት መከተል ይገባል – ጠ/ሚ ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር)
አዲስ አበባ፣ ግንቦት 8፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያን የገቢ መጠን ለማሳደግ ከተለምዷዊ አሰራር የተላቀቀና ዘመኑን የሚመጥን የገቢ አሰባሰብ ስርዓት መከተል ይገባል ሲሉ የብልፅግና ፓርቲ ፕሬዚዳንት ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) አሳሰቡ።
የፓርቲው ስራ አስፈጻሚ ኮሚቴ የ2016…
የክልሉን ህዝብ ጥያቄ መፍታት የሚያስችል አሰራር ለመፍጠር እየተሰራ ነው-አቶ ጥላሁን ከበደ
አዲስ አበባ፣ ግንቦት 8፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ክልላዊ ራዕይ እውን ለማድረግ የተግባርና የአስተሳሰብ አንድነት በመፍጠር የህዝባችንን ጥያቄ መፍታት የሚያስችል አሰራር ለመፍጠር እየሰራን ነው ሲሉ የደቡብ ኢትዮጵያ ክልል ርዕሰ መስተዳድር ጥላሁን ከበደ ገለጹ፡፡
የደቡብ ኢትዮጵያ ክልል የከፍተኛ…
8ኛው አመታዊ የምርምር አውደጥናት እየተካሄደ ነው
አዲስ አበባ፣ ግንቦት 8፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ)የአዲስ አበባ ሳይንስና ቴክኖሎጂ ዩኒቨርሲቲ 8ኛውን አመታዊ የምርምር አውደጥናት እያካሄደ ነው፡፡
"ሳይንስ፣ ቴክኖሎጂ እና ፈጠራ" ለኢንዱስትሪ በሚል መሪ ሃሳብ የሚካሄደው አውደጥናቱ በዋናነት ለኢንዱስትሪዎች ከፍተኛ ግብዓት ይሆናል ተብሏል።…
የሽግግር ፍትሕ ፖሊሲ ማስተግበሪያ ፍኖተ-ካርታ እየተዘጋጀ ነው
አዲስ አበባ፣ ግንቦት 8፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢፌዴሪ የሽግግር ፍትሕ ፖሊሲ ማስተግበሪያ ፍኖተ-ካርታ እየተዘጋጀ መሆኑን የፍትሕ ሚኒስቴር አስታውቋል፡፡
በአዲስ አበባ እና በሁሉም ክልሎች በሚገኙ ከተሞች ከ80 በላይ የግብዓት ማሰባሰቢያ የምክክር መድረኮች የተገኙ ሀሳቦችን መሰረት በማድረግ…