Fana: At a Speed of Life!
Browsing Category

የሀገር ውስጥ ዜና

አቶ ሽመልስ አብዲሳ ከአለም ባንክ የምስራቅ አፍሪካ ዳይሬክተር ጋር ተወያዩ

አዲስ አበባ፣ የካቲት 15፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የኦሮሚያ ክልል ርዕሰ መስተዳድር አቶ ሽመልስ አብዲሳ በዓለም ባንክ የኢትዮጵያ፣ ኤርትራ፣ ሱዳን እና ደቡብ ሱዳን ሀገራት ዳይሬክተር ከሆኑት ኡስማኔ ዲዮን ጋር ተወያይተዋል፡፡ ርእሰ መስተዳድሩ በማህበራዊ ትስስር ገፃቸው ባስተላለፉት መልዕክት÷…

ከ4 ነጥብ 8 ሚሊየን ብር በላይ ግምት ያላቸው ጌጣ ጌጦችን ሰርቆ በመሰወር የተጠረጠረ ግለሰብ በቁጥጥር ስር ዋለ

አዲስ አበባ፣ የካቲት 15፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ከ4 ነጥብ 8 ሚሊየን ብር በላይ ግምት ያላቸው ጌጣ ጌጦችን ሰርቆ በመሰወር የተጠረጠረ ግለሰብ በቁጥጥር ስር ዋለ፡፡ ተጠርጣሪው ወንጀሉን የፈፀመው በአራዳ ክፍለ ከተማ ወረዳ 1 በአንድ የወርቅ መሸጫ ሱቅ ውስጥ ሲሆን ግለሰቡ ከግል…

ኢትዮጵያ የ3 ሚሊየን ዶላር የሕክምና መርጃ መሣሪያ በድጋፍ አገኘች

አዲስ አበባ፣ የካቲት 15፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የአሜሪካ ዓለም አቀፍ የልማት ተራድኦ ድርጅት (ዩ ኤስ ኤድ) ለኢትዮጵያ 3 ሚሊየን ዶላር የሚያወጡ 156 የቲቢ በሽታ መመርመሪያ መሣሪያዎችን ድጋፍ አድርጓል፡፡ የዩ ኤስ ኤድ ኢትዮጵያ ዳይሬክተር ስኮት ሆክላንደር ድጋፉን ባስረከቡበት ወቅት…

የአንጋፋው ድምፃዊ ጌታቸው ካሳ ሥርዓተ-ቀብር ተፈጸመ

አዲስ አበባ፣ የካቲት 15፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በዘመን ተሻጋሪ ሥራዎቹ የሚታወቀው አንጋፋው ድምፃዊ ጌታቸው ካሳ የቀብር ሥነ-ሥርዓት ተፈጽሟል፡፡ ድምፃዊው ባደረበት ህመም በሕክምና ሲረዳ ቆይቶ ከትናንት በስቲያ ሕይወቱ ማለፉ ይታወሳል፡፡ የአዲስ አበባ ከተማ ባህል፣…

የሐረሪ ፖሊስ ኮሚሽን የዲሲፕሊን ግድፈት በተገኘባቸው 81 አመራሮችና አባላት ላይ እርምጃ ወሰደ

አዲስ አበባ፣ የካቲት 15፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የሐረሪ ፖሊስ ኮሚሽን የዲሲፕሊን ግድፈት በተገኘባቸው 81 የፖሊስ አመራሮችና አባላት ላይ አስተዳደራዊ እርምጃ መውሰዱን አስታወቀ።   የህግ የበላይነት ሳይሸራረፍ ፍትህ ለማስፈን እየተሰሩ ያሉ ተግባራትን አጠናክሮ ለማስቀጠል ኮሚሽኑ…

በ180 ሚሊየን ዶላር የሚተገበር የግብርና ዘርፍ ፕሮጀክት ይፋ ሆነ

አዲስ አበባ፣ የካቲት 15፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የግብርናውን ዘርፍ ይደግፋል የተባለ በ180 ሚሊየን የአሜሪካ ዶላር የሚተገበር ፕሮጀክት በግብርና ሚኒስቴር  ይፋ ሆነ፡፡ ፕሮጀክቱ በተለያዩ አጋር አካላት አማካኝነት የሚተገበር መሆኑ ተመላክቷል፡፡ የግብርና ሚኒስትሩ  ግርማ አመንቴ…

በመነጋገር ለችግሮች መፍትሔ ማምጣት የመንግሥት ጽኑ አቋም ነው – አቶ ብናልፍ አንዷለም

አዲስ አበባ፣ የካቲት 15፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ቁጭ ብሎ በመነጋገር ለችግሮች መፍትሔ ማምጣት የመንግሥት ጽኑ አቋም ነው ሲሉ የሰላም ሚኒስትር ብናልፍ አንዷለም ገለጹ። በጋምቤላ ከተማ እየተካሄደ ባለው 6ኛው ሀገር አቀፍ የሰላምና የጸጥታ የጋራ የምክክር መድረክ ላይ የሰላም ሚኒስትሩ እንዳሉት÷…

በተመረጡ የግል ጤና ተቋማት የኮቪድ-19 እና መደበኛ ክትባቶችን መስጠት ተጀመረ

አዲስ አበባ፣ የካቲት 15፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በተመረጡ የግል የጤና ተቋማት የኮቪድ-19 ክትባትን ከሌሎች መደበኛ ክትባቶች ጋር መስጠት የሚያስችል አዲስ አሰራር መጀመሩን የጤና ሚኒስቴር አስታወቀ፡፡   የጤና ሚኒስትር ዴኤታ ዶ/ር ደረጀ ዱጉማ ÷ክትባቱ ከመንግስት የሕክምና…

በአቶ አባተ አበበ የግድያ ወንጀል የተጠረጠረው ተስፋዬ ሆርዶፋ ላይ የክስ መመስረቻ ጊዜ ተፈቀደ

አዲስ አበባ፣ የካቲት 15፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የፌደራል የመጀመሪያ ደረጃ ፍ/ቤት አራዳ ምድብ 1ኛ ጊዜ ቀጠሮ ችሎት በአቶ አባተ አበበ የግድያ ወንጀል የተጠረጠረው ተስፋዬ ሆርዶፋ ላይ የክስ መመስረቻ ጊዜ ለዐቃቤ ሕግ ፈቀደ። ተጠርጣሪው ተስፋዬ ሆርዶፋ በታህሳስ 7 ቀን 2016 ዓ.ም በአዲስ…

15ኛው ከተማ አቀፍ የኪነ-ጥበብ ፌስቲቫል እየተካሄደ ነው

አዲስ አበባ፣ የካቲት 15፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) 15ኛው ከተማ አቀፍ የኪነ-ጥበብ ፌስቲቫል በጊዮን ሆቴል በይፋ ተከፍቷል፡፡ ፌስቲቫሉ ''ኢትዮጵያዊነት የሥነ-ጥበብ ምናብ ሠረገላ ፣ የወል ትርክት አለላ'' በሚል መሪ ቃል ነው እየተካሄደ የሚገኘው። በፌስቲቫሉ ከፍተኛ የመንግስት የስራ…