Fana: At a Speed of Life!
Browsing Category

የሀገር ውስጥ ዜና

ጥሪውን ተቀብለው ለሚመጡ እንግዶች ደቡብ ኢትዮጵያን ለማስጎብኘት ዝግጅት እየተደረገ ነው

አዲስ አበባ፣ ጥር 6፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) በቅርቡ በውጭ ለሚኖሩ ሁለተኛ ትውልድ ኢትዮጵያውያን ያቀረቡትን ጥሪ ተቀብለው ለሚመጡ እንግዶች በደቡብ ኢትዮጵያ ክልል የሚገኙ መስኅቦችን ለማስጎብኘት ዝግጅት እየተደረገ መሆኑ ተገለጸ፡፡  ጉብኙቱን ምቹና…

በኦሮሚያ ክልል 3 ነጥብ 3 ሚሊየን ሄክታር ላይ የተፈጥሮ ሃብት ጥበቃ ሥራ ለማከናወን ታቅዷል

አዲስ አበባ፣ ጥር 6፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በኦሮሚያ ክልል 3 ነጥብ 3 ሚሊየን ሄክታር መሬት ላይ የተፈጥሮ ሃብት ጥበቃ ሥራ ለማከናወን መታቀዱ የክልሉ ርዕሰ መስተዳድር ሽመልስ አብዲሳ ገለጹ፡፡ ርዕሰ መስተዳድሩ በማህበራዊ ትስስር ገጻቸው ባሰፈሩት ጽሑፍ÷ እንደ ትውልድ የተፈጥሮ ሃብት…

በትራፊክ አደጋ የ11 ሰዎች ሕይወት አለፈ

አዲስ አበባ፣ ጥር 5፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በሶማሌ ክልል ፋፈን ዞን ሸበሌ ወረዳ በተከሰተ የትራፊክ አደጋ የ11 ሰዎች ሕይወት ማለፉን ፖሊስ አስታወቀ፡፡ በፋፈን ዞን ፖሊስ መምሪያ የመንገድ ደኅንነት ኃላፊ የሆኑት ሻፊ ዓረብ መሐመድ እንደገለጹት÷ ከሟቾች በተጨማሪ በ12 ሰዎች ላይም የአካል…

ሕብረተሰቡ የወባ በሽታ መከላከያ መንገዶችን በአግባቡ እንዲተገብር ተጠየቀ

አዲስ አበባ፣ ጥር 5፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ለወባ በሽታ ተጋላጭ በሆኑ አካባቢዎች የሚኖሩ የሕብረተሰብ ክፍሎች የመከላከያ መንገዶችን በአግባቡ በመተግበር ራሳቸውን እንዲጠብቁ የደቡብ ኢትዮጵያ ክልል ጤና ቢሮ አሳሰበ። በወላይታ ዞን ኪንዶ ዲዳዬ ወረዳ በተለይም ሼላ ሳዴ ቀበሌ የወባ በሽታ…

የአደባባይ በዓላት በሠላም እንዲከናወኑ በቂ ዝግጅት መደረጉ ተጠቆመ

አዲስ አበባ፣ ጥር 5፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የአደባባይ በዓላት ያለምንም የፀጥታ ችግር እንዲከናወኑ በቂ ዝግጅት መደረጉን የአዲስ አበባ ሰላምና ፀጥታ አስተዳደር ቢሮ ኃላፊ ሊዲያ ግርማ ገለጹ፡፡ ከፀጥታ አካላት ጋር በመቀናጀት የከተማዋን ሰላምና ፀጥታ ለማስጠበቅ የሚሠሩ ከ11 ሺህ በላይ ተጨማሪ…

በትግራይ ክልል ቅርሶችና የቱሪዝም መዳረሻዎች እየተጠገኑ ነው – ባለስልጣኑ

አዲስ አበባ፣ ጥር 5፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በትግራይ ክልል የቅርሶችና የቱሪዝም መዳረሻዎች የጥገና ሥራ እየተከናወነ መሆኑን የኢትዮጵያ የቅርስ ጥናትና ጥበቃ ባለስልጣን አስታወቀ፡፡ በባለስልጣኑ የቅርስ ጥበቃና ልማት መሪ ሥራ አስፈጻሚ ሐብታሙ አበበው እንዳሉት÷ ለጥገናና መልሶ ማልማት ሥራ…

አንጋፋው ጋዜጠኛ አስፋው መሸሻ ከዚህ ዓለም በሞት ተለየ

አዲስ አበባ፣ ጥር 5፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) አንጋፋው ጋዜጠኛ አስፋው መሸሻ ባደረበት ህመም በአሜሪካ ሕክምናውን ሲከታተል ቆይቶ በዛሬው ዕለት ሕይወቱ አልፏል፡፡ ፋና ብሮድካስቲንግ ኮርፖሬት ለቤተሰቦቹ እና ወዳጅ ዘመዶቹ መጽናናትን ይመኛል።

በሐረሪ ክልል ተመዝብሮ የነበረ 90 ሚሊየን ብርና ከ40 ሺህ ካሬ ሜትር በላይ ቦታ እንዲመለስ ተደረገ

አዲስ አበባ፣ ጥር 5፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በሐረሪ ክልል ተመዝብሮ የነበረ 90 ሚሊየን ብር እና ከ40 ሺህ ካሬ ሜትር በላይ ቦታ ለመንግስት እንዲመለስ መደረጉን የክልሉ ሥነ-ምግባር እና ጸረ ሙስና ኮሚሽን አስታወቀ፡፡ የኮሚሽኑ ኮሚሽነር አቶ አዳል ሙላት እንዳሉት÷ ባለፉት ስድስት ወራት…

የሃላባ ብሔረሰብ ዘመን መለወጫ “ሴራ” በዓል እየተከበረ ነው

አዲስ አበባ፣ ጥር 5፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የሃላባ ብሔረሰብ የዘመን መለወጫ “ሴራ” በዓል ማጠቃለያ መርሐ ግብር በሃላባ ቁሊቶ ከተማ እየተከበረ ነው፡፡ በአከባበር ሥነ-ሥርዓቱ የማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል ም/ርዕሰ መስተዳድር እንዳሻው ጣሰውን ጨምሮ ከፌዴራል ፣ ከክልሎችና ከዞን አስተዳደሮች…

1 ሺህ ጥንዶች የሚዳሩበት የሰርግ ሥነ-ሥርዓት ተካሄደ

አዲስ አበባ፣ ጥር 5፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የ2016 የሺህ ጋብቻ ካርኒቫልና ኤክስፖ ሁለት ሺህ ሙሽሮች (አንድ ሺህ ጥንዶች) የሚዳሩበት የሰርግ ሥነ-ሥርዓት ተካሂዷል፡፡ ከተለያዩ የኢትዮጵያ ክፍል የመጡ ጥንዶች የተሳተፉበት የሺህ ጋብቻ ካርኒቫልና ኤክስፖ በባህላዊ ዘፈኖችና በልዩ ልዩ…