Browsing Category
የሀገር ውስጥ ዜና
በትግራይ ክልል የትብብር ጥምረት ማቋቋምን አስመልክቶ ምክክር ተካሄደ
አዲስ አበባ፣ ታኅሣስ 22፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በትግራይ ክልል የፍልሰት ትብብር ጥምረት ለማቋቋም በሚቻልበት ቅድመ ሁኔታ ላይ የመጀመሪያ ምክክር ተካሂዷል፡፡
በመድረኩ የክልሉ ጊዜያዊ አስተዳደር ፍትሕ ቢሮ ኃላፊ ሐዲሽ ተስፋ (ፕ/ር)÷ ክልሉ በጦርነት ማግስት ላይ የሚገኝ መሆኑን በመግለጽ…
የፈረንጆቹ 2023 የኢትዮ-ቻይና ወዳጅነት ይበልጥ የተጠናከረበት ነበር ተባለ
አዲስ አበባ፣ ታኅሣስ 22፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ያሳለፍነው ዓመት የኢትዮ-ቻይና ግንኙነት በዘርፈ ብዙ ስትራቴጂያዊ ግንኙነቶች ተጠናክሮ የቀጠለበት ታሪካዊ ወቅት እንደነበረ ተገለጸ፡፡
ሀገራቱ በዲፕሎማሲያዊ ግንኙነታቸው በዐቅም ግንባታው ዘርፍ፣ በዕውቀት ሽግግር እንዲሁም በሕዝቦቻቸው የማኅበራዊና…
በአማራ ክልል ገበያውን ለማረጋጋት 600 ሚሊየን ብር ተመድቦ እየተሠራ ነው
አዲስ አበባ፣ ታኅሣስ 22፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በአማራ ክልል ገበያውን ለማረጋጋት 600 ሚሊየን ብር ተመድቦ የተለያዩ ሥራዎች እየተከናወኑ መሆኑን የክልሉ ንግድና ገበያ ልማት ቢሮ አስውቋል፡፡
በበጀት ዓመቱ እንደ ክልል የተከናወኑ የገበያ ማረጋጋት ሥራዎች በጎንደር ከተማ እየተገመገሙ ነው።…
የገና በዓልን በላሊበላ ከተማ ለማክበር የቅድመ ዝግጅት ሥራዎች እየተከናወኑ መሆኑ ተገለፀ
አዲስ አበባ፣ ታኅሣስ 22፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የገና በዓልን በላሊበላ ከተማ በድምቀት እንዲከበር የቅድመ ዝግጅት ሥራዎች እየተከናወኑ መሆኑን የላሊበላ ከተማ አስተዳደር አስታወቀ፡፡
የከተማዋ ተቀዳሚ ከንቲባ አቶ ወንድምነው ወዳጄ እንደገለፁት÷ የውጭና የሀገር ውስጥ ጎብኝዎች መዳረሻ በሆነችው…
ጠ/ሚ ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) የፈረንጆቹን አዲስ ዓመት ለሚያከብሩ የእንኳን አደረሳችሁ መልዕክት አስተላለፉ
አዲስ አበባ፣ ታኅሣስ 22፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) የፈረንጆቹን አዲስ ዓመት ለሚያከብሩ የእንኳን አደረሳችሁ መልዕክት አስተላልፈዋል፡፡
ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ (ዶ/ር) በማህበራዊ ትስስር ገጻቸው ባሰፈሩት ጽሑፍ÷ ለኢትዮጵያ ወዳጆች እና አጋሮች ለፈረንጆቹ…
ለ 8 ነጥብ 8 ሚሊየን ሴቶች የማሕጸን በር ጫፍ ካንሰር ክትባት ይሰጣል – ጤና ሚኒስቴር
አዲስ አበባ ፣ ታኅሣስ 22 ፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ለ 8 ነጥብ 8 ሚሊየን ዜጎች የማሕጸን በር ጫፍ ካንሰር ክትባት በዘመቻ ለመሥጠት ዝግጅት እየተደረገ መሆኑን ጤና ሚኒስቴር አስታወቀ፡፡
በጤና ሚኒስቴር የክትባት ክፍል አማካሪ አቶ መንግስቱ ቦጋለ ከፋና ብሮድካስቲንግ ኮርፖሬትጋራ ባደረጉት…
ወሎ ዩኒቨርሲቲ ለመማር ማሥተማር ተግባር ቅድመ ዝግጅቱን እያጠናቀቀ መሆኑን አስታወቀ
አዲስ አበባ፣ ታኅሣስ 22፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ወሎ ዩኒቨርሲቲ ጥር ወር ለሚጀምረው የመማር ማሥተማር ተግባር ቅድመ ዝግጅቱን እያጠናቀቀ መሆኑን አስታውቋል።
የዩኒቨርሲቲው የተማሪዎች አገልግሎት ምክትል ፕሬዚዳንት ታረቀኝ ትንታጉ (ዶ/ር) እንደገለጹት፥ ዩኒቨርሲቲው ጥር አንድና ሁለት ተማሪዎችን…
ከ14 ሺህ ግራም በላይ የኮኬይን እፅ ይዞ የተገኘው ናይጄሪያዊ በጽኑ እስራት ተቀጣ
አዲስ አበባ፣ ታኅሣስ 22፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ከ14 ሺህ ግራም በላይ ኮኬይን የተሰኘ እፅ ይዞ የተገኘው ናይጄሪያዊ በጽኑ እስራት ተቀጣ፡፡
አሉይሲኡስ ኦኔን የተባለው የናይጄሪያዊ ተከሳሽ ልዩ ፈቃድ ሳይኖረው በሕግ የተከለከሉ እፆችን ከቦታ ቦታ ለማዘዋወር አስቦ ከብራዚል ሳኦፖሎ ከተማ መነሳቱ…
የሰቆጣ ቃል ኪዳን አተገባበር ላይ ውይይት እየተካሄደ ነው
አዲስ አበባ፣ ታኅሣስ 22፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ምግብ እና ሥርዓተ ምግብ ላይ በተሰናዳው የሰቆጣ ቃል ኪዳን አተገባበር ላይ ከፍተኛ የመንግሥት ባለሥልጣናት እየተወያዩ ነው፡፡
አዲስ አበባ በተዘጋጀው መድረክ ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትርና የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ደመቀ መኮንን፣ የክልል…
በከተማዋ ጠጥተው በሚያሽከረክሩ ግለሰቦች ላይ የተጠናከረ ቁጥጥር ሊደረግ ነው
አዲስ አበባ፣ ታኅሣስ 22፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ከዚህ ሳምንት ጀምሮ በከተማዋ ጠጥተው በሚያሽከረክሩ አሽከርካሪዎች ላይ የተጠናከረ ቁጥጥር ሊደረግ መሆኑን የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ትራፊክ ማኔጅመንት ባለስልጣን አስታወቀ፡፡
የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ትራፊክ ማኔጅመንት ባለስልጣን ዛሬ…