Fana: At a Speed of Life!
Browsing Category

የሀገር ውስጥ ዜና

በከተማዋ ጠጥተው በሚያሽከረክሩ ግለሰቦች ላይ የተጠናከረ ቁጥጥር ሊደረግ ነው

አዲስ አበባ፣ ታኅሣስ 22፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ከዚህ ሳምንት ጀምሮ በከተማዋ ጠጥተው በሚያሽከረክሩ አሽከርካሪዎች ላይ የተጠናከረ ቁጥጥር ሊደረግ መሆኑን የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ትራፊክ ማኔጅመንት ባለስልጣን አስታወቀ፡፡ የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ትራፊክ ማኔጅመንት ባለስልጣን ዛሬ…

ኢትዮጵያ ብሪክስን በይፋ ተቀላቀለች

አዲስ አበባ፣ ታኅሣስ 22፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ኢትዮጵያን ጨምሮ አምስት ሀገሮች ከዛሬ ጀምሮ ብሪክስ አባልነትን በይፋ ተቀላቅለዋል። ከኢትዮጵያ በተጨማሪ የብሪክስ አባልነትን የተቀላቀሉት ሀገሮች ሳዑዲ አረቢያ፣ ግብጽ፣ የተባበሩት አረብ ኤሚሬቶች እና ኢራን መሆናቸውን የሲጂቲኤን ዘገባ…

ጥምቀትን በጎንደር ለማክበር እየተደረገ ያለው ዝግጅት የሚበረታታ ነው -አቶ ጣሂር መሃመድ

አዲስ አበባ፣ ታኅሣስ 22፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ጥምቀትን በጎንደር ለማክበር እየተደረገ ያለው ዝግጅት የሚበረታታ ነው ሲሉ የአማራ ክልል ባህልና ቱሪዝም ቢሮ ሃላፊ አቶ ጣሂር መሃመድ ገለጹ፡፡ በጎንደር ጥምቀትን በደመቀ ሁኔታ ለማክበር ኮሚቴ ተቋቁሞ ወደ ስራ የተገባ ሲሆን፥ በዓሉን ለማክበር…

በጎንደር የሰላም ጥሪውን ተቀብለው ለገቡ ወጣቶች የተሐድሶ ሥልጠና እየተሠጠ ነው

አዲስ አበባ፣ ታኅሣስ 21፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ከማዕከላዊ ጎንደር ዞን እና ከጎንደር ከተማ አሥተዳደር የሰላም ጥሪውን ተቀብለው ለገቡ 850 ወጣቶች የተሃድሶ ሥልጠና እየተሠጠ መሆኑን የጎንደር ቀጣና ኮማንድ ፖስት አስታወቀ፡፡ ሠልጣኞቹ ከሥልጠናው ጎን ለጎን በጎንደር ከተማ የኢንቨስትመንት እና…

ሚኒስቴሩ ለመቄዶንያ የአረጋዊያንና የአእምሮ ህሙማን መርጃ ማዕከል የሚያደርገውን ድጋፍ እንደሚያጠናክር ገለጸ

አዲስ አበባ፣ ታኅሣስ 21፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የትራንስፖርትና ሎጂስቲክስ ሚኒስቴር ለመቄዶንያ የአረጋዊያንና የአእምሮ ህሙማን መርጃ ማዕከል የሚያደርገውን ድጋፍ እንደሚያጠናክር አስታወቀ። የትራንስፖርትና ሎጂስቲክስ ሚኒስትር ዓለሙ ስሜ (ዶ/ር)ን ጨምሮ የሚኒስቴሩና የተጠሪ ተቋማት ሃላፊዎች…

የሶማሊላንድ ፕሬዚዳንት ሙሴቢሂ አብዲ አዲስ አበባ ገቡ

አዲስ አበባ፣ ታኅሣስ 21፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የሶማሊላንድ ፕሬዚዳንት ሙሴቢሂ አብዲ አዲስ አበባ ገብተዋል። ፕሬዚዳንቱ ቦሌ ዓለም አቀፍ አውሮፕላን ማረፊያ ሲደርሱ ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር እና የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር አቶ ደመቀ መኮንን አቀባበል አድርገውላቸዋል። ፕሬዚዳንቱ በኢትዮጵያ…

ዘላቂ ሰላምን ለማስፈን በእውቀት ላይ የተመሰረቱ ስራዎች ወሳኝ መሆናቸው ተመላከተ

አዲስ አበባ፣ ታኅሣስ 21፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ዘላቂ ሰላምን ለማስፈን በእውቀት ላይ የተመሰረቱ ስራዎችን ማከናወን ቅድሚያ ትኩረት የሚሰጠው ተግባር መሆኑን በሰላም ሚኒስቴር የሰላም ግንባታና ብሔራዊ መግባባት ዘርፍ ሚኒስትር ዴኤታ አቶ ቸሩጌታ ገነነ ገለጹ።   የሰላም…

በአዲስ አበባ ቅንጅታዊ አቅምን በማጎልበት አገልግሎት አሰጣጡን ለማዘመን የተጀመረው ስራ ተጠናክሮ ይቀጥላል ተባለ

 አዲስ አበባ ፣ ታኅሣስ 21 ፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በአዲስ አበባ ቅንጅታዊ አቅምን በማጎልበት እና አገልግሎት አሰጣጡን ለማዘመን የተጀመረው ስራ ተጠናክሮ እንደሚቀጥል ተገለጸ፡፡ ሁለተኛ ቀኑን በያዘው የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ከፍተኛ አመራሮች ስልጠና "የብልጽግና…

የትምህርት ሚኒስቴር 37 የሞተር ብስክሌቶችን ለጋምቤላ ክልል ድጋፍ አደረገ

አዲስ አበባ፣ ታኅሣስ 21፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የትምህርት ሚኒስቴር 37 የሞተር ብስክሌቶችን ለጋምቤላ ክልል ድጋፍ አደርጓል። በትምህርት ሚኒስቴር የስርዓተ ትምህርት ማበልፀጊያ መሪ ስራ አስፈፃሚ ቴዎድሮስ ሸዋረገጥ (ዶ/ር) በርክክቡ ወቅት÷ የሞተር ብስክሌቶቹ ለጋምቤላ ከተማ አስተዳደር እና…

ቀይ ሥር ለጤና ከሚሠጠው ጥቅም ምን ያህሉን ያውቃሉ?

አዲስ አበባ፣ ታኅሣስ 20፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ለጤና ከፍተኛ ጥቅም ከሚሠጡ አትክልትና ሥራሥር ተክሎች አንዱ ቀይ ሥር ነው፡፡ ቀይ ሥር በርካታ የጤና ጥቅሞች እንዳሉትም የሥነ-ምግብ ባለሙያዎች ይናገራሉ፡፡ ከበርካታ ጥቅሞቹ መካከልም÷ ዕይታን ለማሻሻል፣ የጉበት ሥብን (ኮሌስትሮል)…