Browsing Category
የሀገር ውስጥ ዜና
ለአዲስ አበባ ከተማ ከፍተኛ አመራሮች ስልጠና እየተሰጠ ነው
አዲስ አበባ፣ ታኅሣስ 20፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በከፍተኛ የኃላፊነት መንፈስ የነዋሪውን ፍላጎት ማርካት የሚያስችል የአመራር ቁመና ለመፍጠር ያለመ ስልጠና ለአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ከፍተኛ አመራሮች እየተሰጠ ነው፡፡
የአስተዳደሩ ስትራቴጂክ ግቦች ተብለው ከተያዙት የብልፅግና ተምሳሌት፣…
በደቡብ ኢትዮጵያ ክልል በበጋ መስኖ 81 ሺህ ሄክታር በዘር ተሸፈነ
አዲስ አበባ፣ ታኅሣስ 20፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በደቡብ ኢትዮጵያ ክልል በበጋ መስኖ ለማልማት ከታቀደው ውስጥ 81 ሺህ ሄክታር በዘር መሸፈኑን የክልሉ ግብርና ቢሮ አስታወቀ።
የቢሮው ኃላፊ ኃይለማርያም ተስፋዬ እንዳሉት÷ በመስኖ የመጀመሪያው ዙር 121 ሺህ ሄክታር ለማልማት እየተሠራ ነው፡፡…
የሰላምን ጥሪ ለተቀበሉ ኃይሎች በደብረ ብርሃን ዩኒቨርሲቲ ስልጠና መሰጠት ጀመረ
አዲስ አበባ፣ ታኅሣስ 20፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በሰሜን ሸዋ አካባቢ መንግሥት ያቀረበውን የሰላም ጥሪ ለተቀበሉ ኃይሎች በደብረ ብርሃን ዩኒቨርሲቲ ስልጠና መሰጠት ተጀምሯል፡፡
የሰሜን ሸዋ ዞን ምክትል አስተዳዳሪ ተክለየስ በለጠ የሰላም ጥሪውን በመቀበል ስልጠናውን ለመውሰድ ለተዘጋጁ አካላት…
ሀገራዊ ምክከሩ በስኬት እንዲጠናቀቅ እየሠራን ነው- ተፎካካሪ ፓርቲዎች
አዲስ አበባ፣ ታኅሣስ 20፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ሀገራዊ ምክክር ኮሚሽን የያዘው ግብ አንዲሳካ አባሎቻቸው ንቁ ተሳታፊ እንዲሆኑ ዝግጅት እያደረጉ መሆናቸውን የተፎካካሪ ፖለቲካ ፓርቲ አመራሮች አስታወቁ፡፡
ሀገራዊ ምክክሩ የያዘው ግብ ሰፊ በመሆኑ ሂደቱ እንዲሳካ አባሎቻቸው ንቁ ተሳትፎ…
በቀጣይ 6 ወራት በ77 ከተሞች አዳዲስ የገበያ ማዕከላትን ለማቋቋም ይሠራል ተባለ
አዲስ አበባ፣ ታኅሣስ 20፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የኑሮ ውድነትን ለማረጋጋት በቀጣይ ሥድስት ወራት በ77 ከተማ አስተዳደሮች እንደ አቅማቸው አዳዲስ የገበያ ማዕከላትን ለማቋቋምና ለማደራጀት እንደሚሠራ የአማራ ክልል ንግድና ገበያ ልማት ቢሮ አስታውቋል፡፡
ቢሮው ከሰሜን ሸዋ ዞን እና ደብረ ብርሃን…
ርዕሰ መስተዳድር ሙስጠፌ በጎዴ ከተማ በግንባታ ላይ ያሉ ፕሮጀክቶችን ጎበኙ
አዲስ አበባ፣ ታኅሣስ 20፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ)የሶማሌ ክልል ርዕሰ መስተዳድር ሙስጠፌ መሐመድ በጎዴ ከተማ እየተካሄዱ የሚገኙ የመንገድ ግንባታ ፕሮጀክቶችን ጎብኝተዋል፡፡
የፕሮጀክቶቹን ግንባታ በአጭር ጊዜ በማጠናቀቅ ለአገልግሎት ክፍት ለማድረግ በትኩረት እየተሠራ መሆኑ በጉብኝቱ ወቅት…
የዜጎችን ኢኮኖሚ ያገናዘበ የጤና አገልግሎት ለመስጠት ይሠራል- የጋምቤላ ክልል
አዲስ አበባ፣ ታኅሣስ 20፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የሁሉንም ዜጎች ኢኮኖሚ ያገናዘበ የጤና አገልግሎት ለመስጠት በትኩረት እንደሚሠራ የጋምቤላ ክልል ርዕሰ መስተዳድር ኡሞድ ኡጁሉ ገለጹ፡፡
የክልሉ የ2016 በጀት ዓመት ክልል አቀፍ የጤና መድኅን የንቅናቄ መድረክ በጋምቤላ ከተማ ተካሂዷል።
አቶ…
ኢትዮጵያ የፊታችን ሰኞ ብሪክስን በይፋ በአባልነት ትቀላቀላለች
አዲስ አበባ፣ ታኅሣስ 20፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በነሐሴ ወር 2015 ዓ.ም በጆሃንስበርግ በተካሄደው 15ኛው የብሪክስ አባል ሀገራት ጉባዔ ኢትዮጵያ የአምስት ሀገራት ጥምረት የሆነውን ማኅበር ለመቀላቀል ያቀረበችው ጥያቄ ተቀባይነት ማግኘቱ ይታወሳል፡፡
ከኢትዮጵያ በተጨማሪ ግብጽ፣ የተባበሩት…
በውጭ የሚኖሩ ሁለተኛ ትውልድ ኢትዮጵያውያን ወደ ሀገር ቤት የሚያደርጉት ጉዞ ስኬታማ እንዲሆን እየተሰራ ነው
አዲስ አበባ፣ ታኅሣስ 20፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በውጭ የሚኖሩ ሁለተኛ ትውልድ ኢትዮጵያውያን ወደ ሀገር ቤት የሚያደርጉት ጉዞ ስኬታማ እንዲሆን እየተሰራ መሆኑን በልዩ ልዩ የዓለም ክፍል የሚገኙ የኢፌዴሪ ሚሲዮኖች ገለጹ፡፡
በጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር ) በቀረበው ጥሪ መሰረት በውጭ…
“ብዝኃነትን መኖር” በሚል መሪ ሃሳብ የአብሮነት ቀን ለ14ኛ ጊዜ ሊከበር ነው
አዲስ አበባ፣ ታኅሣስ 20፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) "ብዝኃነትን መኖር" በሚል መሪ ሃሳብ የአብሮነት ቀን ለ14ኛ ጊዜ ሊከበር ነው፡፡
የባህልና ስፖርት ሚኒስትር ዴኤታ ወርቅነሽ ብሩ፣ የትምህርት ሚኒስቴር ዴኤታ ኮራ ጡሽኔ እና የሃይማኖት ተቋማት ጉባኤ ጽ/ቤት ተወካይ ተስፋዬ ውብሸት ጉዳዩን…