Browsing Category
የሀገር ውስጥ ዜና
“ብዝኃነትን መኖር” በሚል መሪ ሃሳብ የአብሮነት ቀን ለ14ኛ ጊዜ ሊከበር ነው
አዲስ አበባ፣ ታኅሣስ 20፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) "ብዝኃነትን መኖር" በሚል መሪ ሃሳብ የአብሮነት ቀን ለ14ኛ ጊዜ ሊከበር ነው፡፡
የባህልና ስፖርት ሚኒስትር ዴኤታ ወርቅነሽ ብሩ፣ የትምህርት ሚኒስቴር ዴኤታ ኮራ ጡሽኔ እና የሃይማኖት ተቋማት ጉባኤ ጽ/ቤት ተወካይ ተስፋዬ ውብሸት ጉዳዩን…
ለሀገራዊ ምክክሩ ስኬታማነት የኪነ-ጥበብ ባለሙያዎች የበኩላቸውን ሚና ሊወጡ እንደሚገባ ተጠቆመ
አዲስ አበባ፣ ታኅሣስ 20፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ለሀገራዊ ምክክሩ ስኬታማነት ሕብረተሰቡን በማንቃትና ብርቱ ተሳትፎ በማድረግ የኪነ-ጥበብ ባለሙያዎች የበኩላቸውን ሚና እንዲወጡ ጥሪ ቀረበ።
የኢትዮጵያ ሀገራዊ ምክክር ኮሚሽን ከኪነ-ጥበብ ባለሙያዎችና ከሌሎች ባለድርሻ አካላት ጋር ውይይት እያካሄደ…
የሰላም ጥሪውን በማይቀበሉ ሃይሎች ላይ የሚወሰደው እርምጃ ተጠናክሮ ይቀጥላል – መንግስት
አዲስ አበባ፣ ታኅሣስ 20፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የሕዝብን ኢኮኖሚያዊና ፖለቲካዊ ጥቅሞች በመጻረርና ሃብትና ንብረትን በማውደም የትኛውንም አይነት ጥያቄ መመለስ አይቻልም ሲሉ የመንግስት ኮሙኒኬሽን አገልግሎት ሚኒስትር ለገሰ ቱሉ (ዶ/ር) ገለጹ፡፡
ለገሰ ቱሉ (ዶ/ር) በወቅታዊ እና ሌሎች ጉዳዮች…
ከውጭ የተጓጓዘው የአፈር ማዳበሪያ ከ4 ነጥብ 3 ሚሊየን ኩንታል በላይ መድረሱ ተገለጸ
አዲስ አበባ፣ ታኅሣስ 20፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ለምርት ዘመኑ ከውጭ የተጓጓዘው የአፈር ማዳበሪያ ከ4 ነጥብ 3 ሚሊየን ኩንታል በላይ መድረሱን የኢትዮጵያ የግብርና ሥራዎች ኮርፖሬሽን አስታውቋል፡፡
ኮርፖሬሽኑ ለ2016/17 የምርት ዘመን ከውጭ ከገዛው የአፈር ማዳበሪያ ውስጥ እስከ ታህሳስ…
የሃላባ ብሔረሰብ ዘመን መለወጫ በዓል እየተከበረ ነው
አዲስ አበባ፣ ታኅሣስ 20፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የሃላባ ብሔረሰብ ዘመን መለወጫ 'ሴራ' በዓል በሆሳዕና ከተማ እየተከበረ ነው።
በአከባበር ሥነ-ሥርዓቱ በም/ርዕሰ መስተዳድር ማዕረግ የመሰረተ ልማት ክላስተር አስተባባሪና የክልሉ ትራንስፖርትና መንገድ ልማት ቢሮ ሃላፊ መሐመድ ኑሪዬን (ዶ/ር )…
ኢትዮጵያና ካዛኪስታን በተለያዩ ዘርፎች ያላቸውን ግንኙነት ለማጠናከር ተወያዩ
አዲስ አበባ፣ ታኅሣስ 20፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮ- ካዛኪስታን የፓርላማ ዲፕሎማሲ ወዳጅነት ቡድን ከካዛኪስታን አቻው ጋር የሁለትዮሽ ውይይት በበይነ መረብ አካሄዷል።
በውይይታቸውም የሁለቱን ሀገራት ትብብር እና የፓርላማ ግንኙነት ማጠናከር በሚቻልባቸው ጉዳዮች ላይ መክረዋል፡፡…
ከ239 ሚሊየን ብር በላይ ግምታዊ ዋጋ ያላቸው የኮንትሮባንድ እቃዎች ተያዙ
አዲስ አበባ፣ ታኅሣስ 20፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ከ239 ሚሊየን ብር በላይ ግምታዊ ዋጋ ያላቸው የኮንትሮባንድ እቃዎች መያዙን የጉምሩክ ኮሚሽን አስታውቋል፡፡
ኮሚሽኑ ከታህሳስ 12 እስከ 18 ቀን 2016 ዓ.ም ባደረገው ክትትል ነው 131 ነጥብ 2 ሚሊየን ብር የገቢ እና 107 ነጥብ 8 ሚሊየን…
አቶ ደመቀ በሱዳን አሁናዊ ፈተና ኢትዮጵያ ከሱዳን ሕዝብ ጎን እንደምትቆም ገለጹ
አዲስ አበባ፣ ታኅሣስ 19፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በአሁናዊው የሱዳን ፈተና ኢትዮጵያ ከሱዳን ሕዝብ ጎን እንደምትቆም ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር እና የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ደመቀ መኮንን ገለጹ፡፡
አቶ ደመቀ መኮንን የሥራ ዘመናቸውን ያጠናቀቁትን የሱዳን ሪፐብሊክ አምባሳደር ጀማል…
የአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ የራስገዝ ስትራቴጂክ ዕቅድ ረቂቅ ሰነድ ለባለድርሻ አካላት ውይይት ቀረበ
አዲስ አበባ፣ ታኅሣስ 19፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ የራስገዝ ስትራቴጂክ እቅድ ረቂቅ ሰነድ ለባለድርሻ አካላት ውይይት ቀረበ፡፡
በውይይት መድረኩ የዩኒቨርሲቲው ተጠባባቂ ፕሬዚዳንት ሳሙኤል ክፍሌ (ዶ/ር) ÷ የአምስት ዓመቱን ስትራቴጂክ ዕቅድ ዝግጅት ሒደትና…
የፓን አፍሪካ ፓርላማ አባላት የኢንፎርሜሽን መረብ ደህንነት አስተዳደርን ጎበኙ
አዲስ አበባ፣ ታኅሣስ 19፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የፓን አፍሪካ ፓርላማ የሴቶች አባላት ቡድን የኢንፎርሜሽን መረብ ደህንነት አስተዳደርን ጎብኝቷል።
የኢንፎርሜሽን መረብ ደህንነት አስተዳደር ዋና ዳይሬክተር አቶ ሰለሞን ሶካ÷ ለአባላቱ ኢመደአ እየሰራቸው የሚገኙ ስራዎችን አስመልክተው ገለጻ…