Browsing Category
የሀገር ውስጥ ዜና
በጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ(ዶ/ር) አነሳሽነት በኢትዮጵያ የተሰራው የአረንጓዴ ልማት በልዩነት የሚታይና አስገራሚ ነው – ቶኒ ብሌር
አዲስ አበባ ፣ ሕዳር 21 ፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ(ዶ/ር) አነሳሽነት በኢትዮጵያ የተሰራው የአረንጓዴ ልማት በልዩነት የሚታይና አስገራሚ ነው ሲሉ የቀድሞ የእንግሊዝ ጠቅላይ ሚኒስትር ቶኒ ብሌር ገለጹ።
የቀድሞ የእንግሊዝ ጠቅላይ ሚኒስትር ቶኒ…
በሐውዜን ከተማ አቅራቢያ በደረሰ የትራፊክ አደጋ የ4 ሰዎች ህይወት አለፈ
አዲስ አበባ ፣ ሕዳር 21 ፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በትግራይ ክልል ሐውዜን ከተማ አቅራቢያ በደረሰ የትራፊክ አደጋ የ4 ሰዎች ህይወት አልፏል፡፡
አደጋው ዛሬ ጠዋት 2:45 አከባቢ ከቆራሮ ቀበሌ 22 ሰዎችን ጭኖ ወደ ሐውዜን ከተማ ሲጓዝ የነበረ አነስተኛ የህዝብ ማመላለሻ…
ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) እዳ ሸክም ከሆነ የትኛውም ሀገር የአየር ንብረት ፈተናን መቋቋም አይችልም ሲሉ ተናገሩ።
ጠቅላይ ሚኒስትሩ በዱባይ እየተካሄደ በሚገኘው የአየር ንብረት ለውጥ ጉባኤ ላይ ንግግር አድርገዋል።
በንግግራቸውም የተጎዱ ሀገራት የዕዳ ጫናን ለመቀነስ፣ የአየር ንብረትን ለመቋቋም እና ፍትሃዊ እና ዘላቂነት ያለው የኢኮኖሚ እድገት ግባቸውን እንዲያሳኩ የቡድን 20 አባል ሀገራት ሰፊ እና…
ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ከኮፕ28 ጉባኤ ጎን ለጎን ከኩባው ፕሬዚዳንት ጋር ተወያዩ
አዲስ አበባ ፣ ሕዳር 21 ፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ከኮፕ28 ጉባኤ ጎን ለጎን ከኩባው ፕሬዚዳንት ሚግዌል ዲያዝ-ካናል ጋር ተወያይተዋል።
በውይይታቸውም የዓለም የአየር ጠባይ ለውጥ ኃላፊነትን፣ የሁለትዮሽ ትብብርን እና የብሔራዊ ልማት ጉዳዮችን የተመለከተ…
የተቋማት ትኩረትና ቅንጅታዊ አሰራር ማነስ የብዝሃ ሕይወት ጥበቃ ላይ ጫና እያሳደረ ነው ተባለ
አዲስ አበባ፣ ህዳር 21፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የተቋማት ትኩረትና ቅንጅታዊ አሰራር ማነስ የብዝሃ ሕይወት ጥበቃ ላይ አሉታዊ ጫና እያሳደረ መሆኑን የኢትዮጵያ ብዝሃ ሕይወት ኢንስቲትዩት ገለጸ።
ብሔራዊ የብዝሃ ሕይወት ስትራቴጂና የድርጊት መርሃ-ግብር አስተባባሪ ኮሚቴ የድህረ 2020 የብዝሃ…
በማይካድራ ማንነትን መሰረት ያደረገ ግድያ ተፈጽሟል ተብሎ በተከሰሱት ላይ ምስክር ለመስማት ተለዋጭ ቀጠሮ ተሰጠ
አዲስ አበባ፣ ህዳር 21፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የፌደራል ከፍተኛ ፍርድ ቤት ልደታ ምድብ 2ኛ የህገመንግስታዊ ጉዳዮች ወንጀል ችሎት በማይካድራ ከተማ ማንነትን መሰረት ያደረገ ግድያ ተፈጽሟል ተብሎ በተከሰሱት ላይ የዐቃቤ ሕግ ምስክር ለመስማት ተለዋጭ ቀጠሮ ሰጠ።
በነ ተክአ ባህታ…
አምባሳደር ሌንጮ ባቲ በጂዛን የኢንቨስትመንት ፎረም ላይ ተሳተፉ
አዲስ አበባ፣ ኅዳር 21፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በሳዑዲ ዓረቢያ የኢትዮጵያ አምባሳደር ሌንጮ ባቲ በሳዑዲ ጂዛን በተካሄደው የኢንቨስትመንት ፎረም ላይ ተሳትፈዋል፡፡
በፎረሙ አምባሳደር ሌንጮ ÷በኢትዮጵያ በሚገኙ ሰፊና ምቹ የኢንቨስትመንት አማራጮች፣ በቱሪስት መስሕቦች እንዲሁም በመንግሥት ምቹ…
ጠ/ሚ ዐቢይ (ዶ/ር) ከእንግሊዝ የቀድሞ ጠ/ሚ ቶኒ ብሌር ጋር ተወያዩ
አዲስ አበባ፣ ህዳር 21፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ከእንግሊዝ የቀድሞ ጠቅላይ ሚኒስትር ቶኒ ብሌር ጋር ተወያይተዋል።
ጠ/ሚ ዐቢይ (ዶ/ር) ውይይቱን ያደረጉት ከኮፕ28 ጉባኤ ጎን ለጎን መሆኑን ከጠቅላይ ሚኒስትር ፅህፈት ቤት ያገኘነው መረጃ ያመላክታል፡፡
ኢትዮጵያ እና እስራኤል የሁለትዮሽ ግንኙነታቸውን ለማጠናከር ተስማሙ
አዲስ አበባ፣ ኅዳር 21፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ኢትዮጵያ እና እስራኤል የሁለትዮሽ ግንኙነታቸውን ለማጠናከር መስማማታቸውን የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር አስታወቀ፡፡
የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ዴኤታ አምባሳደር ምስጋኑ አርጋ በኢትዮጵያ ከእስራኤል አምባሳደር አለልኝ አድማሱ ጋር ተወያይተዋል፡፡…
የዲፕሎማቶች ማኀበር መመስረት ለብሔራዊ ጥቅም መከበር የጎላ ጠቀሜታ አለው – አምባሳደር ምስጋኑ አርጋ
አዲስ አበባ፣ ኅዳር 21፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ ዲፕሎማቶች ማኀበር መመስረት ለብሔራዊ ጥቅም መከበር የጎላ ጠቀሜታ አለው ሲሉ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ዴኤታ አምባሳደር ምስጋኑ አርጋ ተናገሩ፡፡
ሀገራቸውን በውጭ ጉዳይ ሚኒስትርነትና በልዩ ልዩ ሃላፊነት ሲያገለግሉ የነበሩ የቀድሞ…