Browsing Category
የሀገር ውስጥ ዜና
የዲፕሎማቶች ማኀበር መመስረት ለብሔራዊ ጥቅም መከበር የጎላ ጠቀሜታ አለው – አምባሳደር ምስጋኑ አርጋ
አዲስ አበባ፣ ኅዳር 21፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ ዲፕሎማቶች ማኀበር መመስረት ለብሔራዊ ጥቅም መከበር የጎላ ጠቀሜታ አለው ሲሉ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ዴኤታ አምባሳደር ምስጋኑ አርጋ ተናገሩ፡፡
ሀገራቸውን በውጭ ጉዳይ ሚኒስትርነትና በልዩ ልዩ ሃላፊነት ሲያገለግሉ የነበሩ የቀድሞ…
የ“መደመር ትውልድ” መፅሐፍ በፓኪስታናውያን ዘንድ ዝናው እየጨመረ መሆኑ ተነገረ
አዲስ አበባ፣ ኅዳር 21፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) “የመደመር ትውልድ” የተሠኘው የጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) የእንግሊዝኛው ትርጉም መፅሐፍ በመላው ፓኪስታናውያን ዘንድ ዝናን እያተረፈ መሆኑ ተነገረ፡፡
“የመደመር ትውልድ” የተሠኘው የጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) 3ኛ…
ቻይና የግብርና ምርታማነትን ለማሳደግ የምታደርገውን ድጋፍ አጠናክራ እንደምትቀጥል ገለጸች
አዲስ አበባ፣ ሕዳር 21፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ቻይና በኢትዮጵያ የግብርና ምርታማነት እንዲጨምር ድጋፏን አጠናክራ እንደምትቀጥል በቻይና የብሔራዊ ኮንግረስ ፓርቲ የግብርናና ገጠር ጉዳዮች ቋሚ ኮሚቴ ሰብሳቢ ተናገሩ።
የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ምክትል አፈ-ጉባኤ ሎሚ በዶ ከቻይና ኮንግረስ ፓርቲ…
በሕገ-ወጥ መንገድ ፓስፖርት ከመስጠት ጋር ተያይዞ በሙስና ወንጀል የተጠረጠሩ 13 ግለቦች ላይ የክስ መመስረቻ ጊዜ ተፈቀደ
አዲስ አበባ፣ ሕዳር 21፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የፌደራል ከፍተኛ ፍርድ ቤት ልደታ ምድብ ጊዜ ቀጠሮ ችሎት ለውጭ ሀገር ዜጎች ተሰጥቷል በተባለ ሕገ-ወጥ ፓስፖርት ጋር ተያይዞ በሙስና ወንጀል የተጠረጠሩ ደላሎች ናቸው የተባሉ 13 ግለቦች ላይ የ15 ቀን ክስ መመስረቻ ጊዜ ለዐቃቤ ሕግ…
በሀገራዊ ምክክር ዙሪያ ከልማት አጋሮች ጋር የሚደረገው ውይይት አራተኛው ዙር ተካሄደ
አዲስ አበባ፣ ሕዳር 21፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) አራተኛው ዙር ውይይት በሀገራዊ ምክክር ኮሚሽን እና በልማት አጋሮች መካከል ከገንዘብ ሚኒስቴር አመራሮች እና የተባበሩት መንግስታት ድርጅት (ተመድ) የኢትዮጵያ ማስተባበሪያ ጽህፈት ቤት ጋር ተካሂዷል።
በፈረንጆቹ ሕዳር 29 ቀን 2023…
የበርበሬ ምርት በስፋት ለገበያ እየቀረበ መሆኑን የማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል አስታወቀ
አዲስ አበባ፣ ኅዳር 21፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የበርበሬ ምርት በስፋት ለገበያ እየቀረበ መሆኑን የማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል ግብርና ቢሮ አስታውቋል፡፡
በቢሮው የቡና እና ቅመማ ቅመም ባለስልጣን ሃላፊ አቶ ተፈራ ዘርፉ ለፋና ብሮድካስቲንግ ኮርፖሬት እንዳሉት÷ የማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል በኢትዮጵያ…
በአማራ ክልል የወባ በሽታን ለመከላከል የኬሚካል ርጭት እየተካሄደ ነው
አዲስ አበባ፣ ሕዳር 21፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በአማራ ክልል የወባ በሽታን አስቀድሞ ለመከላከል የጸረ ወባ ትንኝ ኬሚካል ርጭት እየተካሄደ መሆኑን የክልሉ የህብረተሰብ ጤና ኢንስቲትዩት አስታወቀ።
ከሐምሌ ወር 2016 ዓ.ም ጀምሮ በክልሉ የተለያዩ የጤና ተቋማት በተካሄደ ምርመራ…
18ኛው የብሔር ብሔረሰቦችና ህዝቦች ቀን በተለያዩ ክልሎች እየተከበረ ነው
አዲስ አበባ ፣ ሕዳር 21 ፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) 18ኛው የብሔር ብሔረሰቦችና ህዝቦች ቀን በተለያዩ ክልሎች በክልል ደረጃ በመከበር ላይ ይገኛል ፡፡
በሐረሪ ክልል በክልል ደረጃ 18ኛው የብሔር፣ ብሔረሰቦችና ህዝቦች ቀን በዓል እየተከበረ ነው።
በዓሉ "ብዝሓነትና እኩልነት ለሀገራዊ…
ፕሬዚዳንት ሣኅለወርቅ በተገኙበት የነጭ ሪቫን ቀን እየተከበረ ነው
አዲስ አበባ፣ ሕዳር 21፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ፕሬዚዳንት ሣኅለወርቅ ዘውዴ በተገኙበት በሀገር አቀፍ ደረጃ በኦሮሚያ ክልል አዘጋጅነት የነጭ ሪቫን ቀን እየተከበረ ነው፡፡
ቀኑ ''መቼም፣ የትም፣ በምንም ሁኔታ ስለ ፆታዊ ጥቃት ዝም አንልም'' በሚል መሪ ሐሳብ እየተከበረ መሆኑን…
ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ከቤልጅየም ጠቅላይ ሚኒስትር ጋር ተወያዩ
አዲስ አበባ ፣ ሕዳር 21 ፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ከቤልጅየም ጠቅላይ ሚኒስትር አሌክሳንደር ዴ ክሮ ጋር ተወያዩ።
ጠቅላይ ሚኒስትሩ ከኮፕ28 ጉባኤ አስቀድሞ መወያየታቸውን የጠቅላይ ሚኒስትር ጽህፈት ቤት መረጃ ያመላክታል።
በውይይታቸውም በወቅታዊ…