Browsing Category
የሀገር ውስጥ ዜና
የታሪክ ምሁራን የዓድዋ ዜሮ ኪሎ ሜትር ሙዝየምን ጎበኙ
አዲስ አበባ፣ ሕዳር 5፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ የታሪክ ምሁራን እና የኢትዮጵያ ቅርስ ጥበቃ ባለስልጣን አመራሮችና ባለሙያዎች የዓድዋ ዜሮ ኪሎ ሜትር ሙዝየም ግንባታን ጎብኝተዋል፡፡
ከጉብኝታቸው ጎን ለጎንም ምሁራኑ የመላው አፍሪካውያን ኩራት የሆነው የዓድዋ ሙዝየም ግንባታ…
15 ኪሎ ግራም የሚመዝን ግዙፍ ስኳር ድንች መመረቱ ተገለፀ
አዲስ አበባ፣ ህዳር 5፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል አሶሳ ዞን ኩርሙክ ወረዳ 15 ኪሎ ግራም የሚመዝን ግዙፍ ስኳር ድንች መመረቱ ተገለፀ፡፡
ስኳር ድንቹ በወረዳው ሁሸር ጉማ ቀበሌ ከአንድ አርሶ አደር ማሳ ላይ የተመረተ መሆኑ ተመላክቷል፡፡
ስኳር ድንቹ በክልሉ…
እነ አብዲ መሐመድ ኡመር (አብዲ ኢሌ) የመከላከያ ማስረጃ ማሰማት ጀመሩ
አዲስ አበባ፣ ሕዳር 5፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የሶማሌ ክልል የቀድሞው ርዕሰ መስተዳድር አብዲ መሐመድ ኡመር (አብዲ ኢሌ)ን ጨምሮ 10 ተከሳሾች በዛሬው ዕለት የመከላከያ ማስረጃ ማሰማት ጀምረዋል፡፡
የሰው መከላከያ ማስረጃ ማሰማት የጀመሩት በፌደራል ከፍተኛ ፍርድ ቤት ልደታ ምድብ 1ኛ የፀረ-…
ኢትዮጵያ እና የዓለም ባንክ የንጽህና አጠባበቅ አጀንዳን ለማፋጠን ተስማሙ
አዲስ አበባ፣ ሕዳር 5፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ መንግስት እና የዓለም ባንክ የውሃ፣ የአካባቢ እና የግል ንፅህና አጠባበቅ የ(ዋሽ) አጀንዳን ለማፋጠን በትብብር ለመስራት መስማማታቸው ተገለጸ፡፡
የገንዘብ ሚኒስቴር ከዓለም ባንክ ጋር በመተባበር በምስራቅና ደቡብ…
የሳዑዲ አረቢያ መንግስት ለስደት ተመላሾች ማቋቋሚያ የሚውል የ1 ሚሊየን ዶላር የድጋፍ ፕሮጀክት ይፋ አደረገ
አዲስ አበባ፣ ሕዳር 5፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የሳዑዲ አረቢያ መንግስት ለስደት ተመላሾች ማቋቋሚያ የሚውል የ1 ሚሊየን ዶላር የድጋፍ ፕሮጀክት ይፋ ማድረጉን አስታውቋል፡፡
ድጋፉ ከሳዑዲ አረቢያ የሚመለሱ 18 ሺህ በላይ ዜጎችን ለመቀበል እና በመጠለያ ለሚያርፉ ተመላሾች ሰብዓዊ ድጋፎችን ለመስጠት…
ኢትዮጵያ በዩኔስኮ የኮሙኒኬሽንና መረጃ ኮሚሽን ስብሰባ ላይ ተሳተፈች
አዲስ አበባ፣ ሕዳር 5፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የመንግሥት ኮሙኒኬሽን አገልግሎት ሚኒስትር ዴዔታ ከበደ ዴሲሳ በ42ኛው የዩኔስኮ ጠቅላላ ጉባዔ የኮሙኒኬሽንና መረጃ ኮሚሽን ስብሰባ ላይ ተሳትፈዋል፡፡
በጉባዔው የአባል ሀገራት የመረጃ ተደራሽነት፣ የብዘሃ ቋንቋ አጠቃቀም፣ የመረጃ ነፃነት፣ የዲጅታል…
በቴክኖሎጂ የታገዘ አሰራርን በመከተል የጦር መሳሪያ ዝውውርን ሥርዓት ማስያዝ እንደሚገባ ተገለጸ
አዲስ አበባ፣ ሕዳር 5፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የጦር መሣሪያ ዝውውር አዋጅን ተግባራዊ በማድረግና በቴክኖሎጂ የታገዘ አሰራርን በመከተል የጦር መሳሪያ ዝውውርን ሥርዓት ማስያዝ እንደሚገባ የፌዴራል ፖሊስ ኮሚሽነር ጄነራል ደመላሽ ገ/ሚካኤል ተናገሩ፡፡
በፌዴራል ፖሊስ ዋናው መሥሪያ ቤት የጦር…
የኢትዮጵያ የባህር በር ጥያቄ የምርጫ ሳይሆን የሕልውና ጉዳይ ነው – የትራንስፖርትና ሎጂስቲክስ ሚኒስቴር
አዲስ አበባ፣ ሕዳር 5፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያን የሎጂስቲክስ አቅም ለማሳደግና የወደብ ችግርን በዘላቂነት ለመፍታት የባህር በር መሠረታዊ ጉዳይ መሆኑን የትራንስፖርትና ሎጂስቲክስ ሚኒስቴር ገለጸ።
የትራንስፖርትና ሎጂስቲክስ ሚኒስትር ዴዔታ ደንጌ ቦሩ÷ ኢትዮጵያ 40 ምርጥ የሎጂስቲክስ…
ኢትዮጵያ በ13ኛው የዩኔስኮ የወጣቶች ፎረም ላይ እየተሳተፈች ነው
አዲስ አበባ፣ ሕዳር 5፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የሴቶችና ማህበራዊ ጉዳይ ሚኒስትር ኤርጎጌ ተስፋዬ (ዶ/ር) በ13ኛው የተመድ የትምህርት፣ ሳይንስና ባህል ድርጅት (ዩኔስኮ) ወጣቶች ፎረም ላይ እየተሳተፉ ነው።
ፎረሙ የአየር ንብረት ለውጥ እያስከተለ ያለውን ተጽዕኖ ለመቋቋም የወጣቱ ሚና ላይ…
ዳስፖራው ለሀገራዊ ምክክሩ የበኩሉን ገንቢ ሚና እንዲጫወት ያለመ መድረክ ሊካሄድ ነው
አዲስ አበባ፣ ሕዳር 5፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የዳስፖራው ማኅበረሰብ በሂደቱ ንቁ ተሳትፎ እንዲያደርግና ለሀገራዊ ምክክሩ የበኩሉን ገንቢ ሚና እንዲጫወት ምቹ ሁኔታን ለመፍጠር ያለመ መድረክ የፊታችን ቅዳሜ በሚሊኒየም አዳራሽ ሊካሄድ ነው፡፡
በሀገር ውስጥ ከሚገኙ የኢትዮጵያ ዳያስፖራ አባላት ጋር…