Fana: At a Speed of Life!
Browsing Category

የሀገር ውስጥ ዜና

የአፍሪካ ወጣቶች በሰው ሰራሽ አስተውሎት ችግር ፈቺ ፕሮጀክቶችን እንዲተገብሩ እየታገዙ መሆኑ ተገለጸ

አዲስ አበባ፣ ሕዳር 1፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የአፍሪካ ወጣቶች የሰው ሰራሽ አስተውሎትን ተጠቅመው የህዝቡን ችግር የሚፈቱ ፕሮጀክቶችን እንዲተገብሩ እየታገዙ መሆኑ ተገልጿል ፡፡ በአፍሪካ የመጀመሪያው የሰው ሰራሽ አስተውሎት (አርቴፊሻል ኢንተለጀንስ) የተማሪዎች የውድድር ኤክስፖ በአዲስ አበባ…

የሳዑዲ 2030 የልማት ግብ ሀገሪቱ ከአፍሪካ ጋር ያላትን የኢኮኖሚ ትብብር ለማሳደግ ሚናው የጎላ ነው- ጠ/ሚ ዐቢይ (ዶ/ር)

አዲስ አበባ፣ ሕዳር 1፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የሳዑዲ ዓረቢያ 2030 የልማት ግብ ሀገሪቱ ከአፍሪካ ሀገራት ጋር ያላትን የኢኮኖሚ ትብብር ወደ ላቀ ደረጃ ለማድረስ ከፍተኛ አስተዋጽኦ እንዳለው ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ገለጹ፡፡ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ ( ዶ/ር) ሪያድ በተካሄደው…

የግንባታ ዘርፉን አቅም የሚያጎለብቱ ፕሮጀክቶች ተመረቁ

አዲስ አበባ፣ ሕዳር 1፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ ኮንስትራክሽን ስራዎች ኮርፖሬሽን የግንባታ ዘርፉን አቅም የሚያጎለብቱ ፕሮጀክቶች አስመርቋል፡፡ በምርቃት ስነ- ስርዓቱ ላይ የህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት አፈ-ጉባኤ ታገሰ ጫፎ፣ የመከላከያ ሚኒስትር አብርሃም በላይ(ዶ/ር)ን ጨምሮ…

በሕክምና አገልግሎት አሰጣጥ ላይ የሚፈፀም ወንጀልን ለመከላከል የባለድርሻ አካላት ድጋፍ ተጠየቀ

አዲስ አበባ፣ ሕዳር 1፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በሕክምናና ተያያዥ የጤና አገልግሎት አሰጣጥ ላይ የሚፈፀም ወንጀልን ለመከላከያ የሚወጡ አሰራርና ደንቦች ተግባራዊ እንዲደረጉ የባለድርሻ አካላት ድጋፍ እንደሚያስፈልግ የፍትሕ ሚኒስቴር አስታወቀ። የፍትሕ ሚኒስቴር "በህክምናና ተያያዥ የሙያ አገልግሎት…

ሄኖክ ብርሃኑ የፋና ላምሮት ምዕራፍ 15 የፍጻሜ ውድድር አሸናፊ ሆነ

አዲስ አበባ፣ ሕዳር 1፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ጠንካራ ፉክክር የታየበትና ለ9 ሳምንታት ሲካሄድ የቆየው የፋና ላምሮት ምዕራፍ 15 የፍጻሜ ውድድር በሄኖክ ብርሃኑ አሸናፊነት ተጠናቅቋል ። ውድድሩን ሃይለየሱስ እሸቱ ሁለተኛ፣ ኪሩቤል ጌታቸው ሶስተኛ እና መቅደስ ዘውዱ ደግሞ አራተኛ ሆነው…

ሳዑዲ ለኢትዮጵያ ጠንካራ ከሚባሉ የንግድ አጋሮች ውስጥ አንዷ ናት – አምባሳደር ምስጋኑ

አዲስ አበባ፣ ሕዳር 1፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ሳዑዲ ዓረቢያ ለኢትዮጵያ ጠንካራ ከሚባሉ የንግድ አጋሮች ውስጥ አንዷ ናት ሲሉ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ዴዔታ አምባሳደር ምስጋኑ አርጋ ገለጹ፡፡ የኢትዮ - ሳዑዲ ግንኙነት ታሪካዊ ነው ያሉት አምባሳደር ምስጋኑ ፥ የእስልምና እምነት ተከታዮች በስደት…

በሐረሪ ክልል የመሬት ወረራን ለመከላከል በትኩረት እየተሰራ ነው ተባለ

አዲስ አበባ፣ ሕዳር 1፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በሐረሪ ክልል በአሁኑ ወቅት ከ20 ሺህ በላይ የሚገመቱ ሕገ-ወጥ ግንባታዎች መካሄዳቸውን የክልሉ ከተማ ልማትና ኮንስትራክሽን ቢሮ ገለጸ። ቢሮው በክልሉ እየተባባሰ በመጣው ህገ ወጥ መሬት ወረራና ግንባታን መግታት ላይ ያተኮረ ውይይት ከወረዳ አመራር…

ከንቲባ አዳነች የአቃቂ ኢንተርናሽናል ስታዲየም ግንባታ ሒደትን ጎበኙ

አዲስ አበባ፣ ህዳር 1፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ከንቲባ አዳነች አቤቤ በዛሬው ዕለት በመዲናዋ እየተሰሩ የሚገኙ ፕሮጀክቶችን ጎብኝተዋል፡፡ በዚህም የአቃቂ ኢንተርናሽናል ስታዲየም ግንባታ ሒደትን፣ የሴቶች ተሃድሶ እና ሌሎች ፕሮጀክቶችን ተዘዋውረው ተመልክተዋል፡፡…

ልጆቻችን የኢትዮጵያን ችግሮች ለመፍታት ቁልፍ የሆነውን እውቀት መገብየታቸው ተስፋ ሰጭ ነው – ጠ/ሚ ዐቢይ (ዶ/ር)

አዲስ አበባ፣ ህዳር 1፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) “ልጆቻችን የኢትዮጵያን ችግሮች በሰው ሰራሽ አስተውሎት በመታገዝ ለመፍታት ቁልፍ የሆነውን እውቀት መገብየታቸው ተስፋ ሰጭ ነው” ሲሉ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ገለጹ፡፡ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ (ዶ/ር) በማህራዊ ትስስር ገጻቸው÷…

መሪዎች ኢንቨስትመንትን ዋነኛ የኢኮኖሚ ዕድገት ሞተር አድርገው ሊጠቀሙበት ይገባል – የአፍሪካ ልማት ባንክ

አዲስ አበባ፣ ህዳር 1፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) መሪዎች ኢንቨስትመንት ማስፋፋትን ዋነኛ የአህጉሪቱ ኢኮኖሚ ዕድገት ሞተር አድርገው ሊጠቀሙበት እንደሚገባ የአፍሪካ ልማት ባንክ ገለጸ፡፡ የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ከንቲባ አዳነች አቤቤ ከሞሮኮ ማራካሽ ከተካሄደው የአፍሪካ ኢንቨስትመንት ፎረም…