Browsing Category
የሀገር ውስጥ ዜና
የኢትዮጵያ ብሔሮች፣ ብሔረሰቦችና ሕዝቦች ቀን አንኳር ጉዳይ ብዝሀነትንና እኩልነትን ማስተናገድ ነው – አፈ-ጉባዔ አገኘሁ
አዲስ አበባ፣ ሕዳር 3፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ ብሔሮች፣ ብሔረሰቦችና ሕዝቦች ቀን በዓል አከባበር አንኳር ጉዳይ ብዝሀነትንና እኩልነትን ማስተናገድ ነው ሲሉ የፌዴሬሽን ምክር ቤት አፈ-ጉባዔ አገኘሁ ተሻገር ገለጹ።
አፈ ጉባዔ አገኘሁ ተሻገር የበዓሉን አከባበር አስመልክቶ በሰጡት…
በሕገ-ወጥ መንገድ ከሀገር ሊወጣ የነበረ ከ500 ኪ.ግ በላይ ጫት ተያዘ
አዲስ አበባ፣ ሕዳር 3፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በሕገ-ወጥ መንገድ ከሀገር ሊወጣ የነበረ ከ500 ኪ.ግ በላይ ጫት መያዙን የብሔራዊ መረጃና ደኅንነት አገልግሎት አሥታውቋል፡፡
አገልግሎቱ ከጉሙሩክ ኮሚሽን ጋር በመተባበር ነው በኅገ-ወጥ መንገድ ወደ ውጭ ሊወጣ የነበረውን ጫት የያዙት፡፡…
ከንቲባ አዳነች ወጣቶች የኢትዮጵያን ዲጂታል ትራንስፎርሜሽን የሚያንፁ ፕሮጀክቶች እንዲነድፉ ጥሪ አቀረቡ
አዲስ አበባ፣ ሕዳር 2፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የአዲስ አበባ ከተማ ከንቲባ አዳነች አቤቤ ወጣቶች የኢትዮጵያን ዲጂታል ትራንስፎርሜሽን የሚያንፁ ፕሮጀክቶችን በመንደፍ ለሚስተዋሉ ክፍተቶች መፍትሄ በመፍጠር የበኩላቸውን አስተዋፅዖ እንዲወጡ ጥሪ አቀረቡ፡፡
ከንቲባዋ አብርሆት ቤተ…
በሶማሌ ክልል የኮሌራ በሽታ እንዳይስፋፋ እየተሰራ ነው ተባለ
አዲስ አበባ፣ ሕዳር 2፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ)በሶማሌ ክልል እየጣለ ያለውን ዝናብ ተከትሎ የኮሌራ በሽታ እንዳይስፋፋ ህብረተሰቡን በማስገንዘብ የቅድመ መከላከል ሥራ እየተከናወነ መሆኑን የክልሉ ጤና ቢሮ አስታወቀ።
የክልሉ ጤና ቢሮ ምክትል ኃላፊ ወይዘሮ ሀዋ ሱሌማን እንደገለጹት÷…
የ5 ሺህ ቤቶች ግንባታ በአንድ ወር ጊዜ ውስጥ ይጠናቀቃል-ከንቲባ አዳነች
አዲስ አበባ፣ ሕዳር 2፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በከተማ አስተደዳሩ በጀት ግንባታቸው የተጀመሩ የ5 ሺህ ቤቶች ግንባታ በአንድ ወር ጊዜ ውስጥ እንደሚጠናቀቅ የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ከንቲባ አዳነች አቤቤ አስታወቁ፡፡
ከንቲባዋ በማህበራዊ ትስስር ገጻቸው ባሰፈሩት ፅሁፍ÷ ዛሬ በሁለተኛ ቀን…
የግንባታ ሥራዎችን ከአንድ ማዕከል ሆኖ ክትትል ማድረግ የሚያስችል ቴክኖሎጂ ይፋ ሆነ
አዲስ አበባ፣ ሕዳር 2፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ ኮንስትራክሽን ሥራዎች ኮርፖሬሽን በተለያዩ አካባቢዎች የሚከናወኑ የግንባታ ሥራዎችን ከአንድ ማዕከል ሆኖ ቁጥጥርና ክትትል ማድረግ የሚያስችለውን ዘመናዊ ቴክኖሎጂ ይፋ አድርጓል፡፡
ኮርፖሬሽኑ የለውጥ ሥራዎችን ተግባራዊ በማድረግ የሚታዩ…
የእርስ በርስ የግጭት ምዕራፍን ለመዝጋት ሁሉም ዜጋ እንዲረባረብ ጥሪ ቀረበ
አዲስ አበባ፣ ሕዳር 2፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የእርስ በርስ የግጭት ምዕራፍን ለመዝጋት ሁሉም ዜጋ እንዲረባረብ እና ለሰላሙም በአንድነት ዘብ እንዲቆም የአማራ ክልል ጥሪ አቀረበ፡፡
ልዩነትና ጥላቻን በማር በመለወስ ሌት ተቀን የሚታትሩ ጥቅመኛ የውስጥና የውጭ ጠላቶች የመጨረሻ ውጤታቸው…
“ብቁ” መተግበሪ በቀን ከ2 ሺህ በላይ ዜጎችን የማሰማራት ዐቅም አለው ተባለ
አዲስ አበባ፣ ሕዳር 2፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ለውጭ ሀገራት የሥራ ስምሪት አገልገሎት የለማው "ብቁ" የተሰኘው መተግበሪያ በቀን ከ2 ሺህ በላይ ዜጎችን ለሥራ ማሰማራት የሚያስችል ዐቅም መፍጠሩ ተገለጸ፡፡
የውጭ ሀገራት የሥራ ስምሪትን ፍትሐዊነት፣ ፈጣንና ቀልጣፋ ለማድረግ በቴክኖሎጂ የተደገፈ…
የጉህዴን ታጣቂዎች የመንግስትን የሰላም ጥሪ ተቀብለው ወደ ሕብረተሰቡ ተመለሱ
አዲስ አበባ፣ ሕዳር 2፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በማንዱራ ወረዳ በጫካ ውስጥ ታጥቀው ሲንቀሳቀሱ የነበሩ የጉህዴን ታጣቂዎች የመንግስትን የሰላም ጥሪ ተቀብለው ወደ ሕብረተሰቡ መመለሳቸውን የመተከል ዞን አስታወቀ፡፡
ታጣቂዎቹ የሰላም አማራጭን ተቀብለው ወደ ሕብረተሰቡ መመለሳቸው የቀጣናውን ሰላም…
ኢትዮጵያና ሳዑዲ ዘርፈ ብዙ ግንኙነት እንዳላቸው አምባሳደር ሌንጮ ባቲ ገለጹ
አዲስ አበባ፣ ሕዳር 1፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያና ሳዑዲ ግንኙነት ባለብዙ ዘርፍ እንደሆነ በሳዑዲ ዓረቢያ የኢትዮጵያ አምባሳደር ሌንጮ ባቲ ገለጹ፡፡
አምባሳደር ሌንጮ በሳዑዲ የተካሄደውን የሳዑዲ - አፍሪካ ጉባኤ አስመልክተው ባስተላለፉት መልዕክት÷ኢትዮጵያና ሳዑዲ…