Fana: At a Speed of Life!
Browsing Category

የሀገር ውስጥ ዜና

በመዲናዋ ለከተራና ጥምቀት በዓላት ለትራፊክ ዝግ የሚሆኑ መንገዶች ይፋ ሆኑ

አዲስ አበባ፣ ጥር 9፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በአዲስ አበባ ከተማ የሚከበሩትን የከተራና የጥምቀት በዓላት ተከትሎ የትራፊክ መጨናነቅ እንዳይኖር ዝግ የሚደረጉ መንገዶች ይፋ ሆነዋል፡፡ በጥምቀት በዓል በርካታ ህዝብ ታቦታትን አጅቦ ከተለያዩ ቤተ-ክርስቲያናት ወደ ጥምቀተ ባህር የሚንቀሳቀስ መሆኑ…

የሕዳሴ ግድብ መጠናቀቅ በኢነርጂ መስክ ትልቅ አቅም በመሆን በአፍሪካ ነጻ ንግድ ቀጠና ገቢራዊነት ላይ ሚናው ከፍተኛ ነው – አቶ ደመቀ

አዲስ አበባ፣ ጥር 9፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የታላቁ ሕዳሴ ግድብ መጠናቀቅ በኢነርጂ መስክ ትልቅ አቅም በመሆን በአፍሪካ ነጻ ንግድ ቀጠና ገቢራዊነት ላይ ሚናው ከፍተኛ መሆኑን ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር እና የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ደመቀ መኮንን ገለጹ፡፡ አቶ ደመቀ መኮንን የተሳተፉበት የአፍሪካ…

የብልፅግና ፓርቲ የ6 ወራት የሥራ አፈፃፀም ግምገማ መድረክ ተጠናቀቀ

አዲስ አበባ፣ ጥር 9፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ባለፉት ሦስት ቀናት ሲካሄድ የቆየው የብልፅግና ፓርቲ የሥድስት ወራት የሥራ አፈፃፀም ግምገማ መድረክ ተጠናቅቋል። በማጠቃለያ መርሐ ግብሩ ላይ በፓርቲው ምክትል ፕሬዚዳንት አቶ አደም ፋራህ ለቀጣይ ሥራ አቅጣጫዎች ስኬታማነት አቅም መፍጠር የሚችሉ…

የኤመድ ትሬዲንግ ቤተሰብ አባላት 82 ቅርሶችን በስጦታ አበረከቱ

አዲስ አበባ፣ ጥር 9፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የኤመድ ትሬዲንግ ቤተሰብ አባላት ከአባታቸው በአደራ የተላለፉላቸውን 82 ቅርሶች በታላቁ የዓድዋ ድል መታሰቢያ ሙዚዬም እንዲቀመጡ በስጦታ አበርክተዋል፡፡ የአዲስ አበባ ከተማ ከንቲባ አዳነች አቤቤ፥ ከዓድዋ ድል ጋር የተያያዙ ቅርሶችን በታላቁ የዓድዋ…

18ኛው የብሔር ብሔረሰቦች ቀን በዓል ገዢ ኢትዮጵያዊ ትርክት የተንፀባረቀበት ነበር – አፈ ጉባዔ አገኘሁ

አዲስ አበባ፣ ጥር 9፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) 18ኛው የብሔር ብሔረሰቦችና ሕዝቦች ቀን በዓል ገዢ ኢትዮጵያዊ ትርክት የተንፀባረቀበት እንደነበር የፌዴሬሽን ምክር ቤት አፈ ጉባዔ አገኘሁ ተሻገር ገለጹ፡፡ 18ኛው የብሔር ብሔረሰቦችና ሕዝቦች ቀን በዓል በስኬት እንዲጠናቀቅ አስተዋፅኦ ላደረጉ አካላት…

በአቶ አባተ አበበ የግድያ ወንጀል የተጠረጠረው ተስፋዬ ሆርዶፋ ላይ 12 ቀናት የምርመራ ጊዜ ተፈቀደ

አዲስ አበባ፣ ጥር 9፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የፌደራል የመጀመሪያ ደረጃ ፍ/ቤት አራዳ ምድብ 1ኛ ጊዜ ቀጠሮ ችሎት በአቶ አባተ አበበ የግድያ ወንጀል የተጠረጠረው ተስፋዬ ሆርዶፋ ላይ 12 ቀናት የምርመራ ማጠናቀቂያ ጊዜ ለፖሊስ ፈቀደ። ተጠርጣሪ ተስፋዬ ሆርዶፋ በታህሳስ 7 ቀን 2016 ዓ.ም…

የጥምቀት በዓል በሰላም እንዲከበር ዝግጅት ማድረጉን የደቡብ ኢትዮጵያ ክልል ገለጸ

አዲስ አበባ፣ ጥር 9፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የከተራ እና የጥምቀት በዓላት ያለምንም የጸጥታ ችግር እንዲከበሩ አስፈላጊውን ዝግጅት ማድረጉን የደቡብ ኢትዮጵያ ክልል ፖሊስ ኮሚሽን አስታውቋል፡፡ የኮሚሽኑ ምክትል ኮሚሽነር ደግፌ ደበላ እንዳሉት፥ በክልሉ ሁሉም አካባቢዎች የከተራ እና የጥምቀት…

“ዓድዋን ለጠንካራ ሀገረ መንግሥት ግንባታ” በሚል መሪ ቃል ሀገር አቀፍ የንቅናቄ ፎረም ተጀመረ

አዲስ አበባ፣ ጥር 9፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) "ዓድዋን ለጠንካራ ሀገረ መንግሥት ግንባታ" በሚል መሪ ቃል ሀገር አቀፍ የንቅናቄ ፎረም በከፍተኛ ትምህርት ተቋማት ዛሬ መጀመሩን የሰላም ሚኒስቴር አስታውቋል። በፎረሙ ዋና ዓላማ ዙሪያ መግለጫ የተሰጠ ሲሆን የሰላም ሚኒስትር ዴኤታ ከይረዲን ተዘራ…

የምክር ቤቱን የአሰራርና የአባላት ሥነ-ምግባር ደንብ ለማሻሻል እየተሠራ መሆኑ ተገለጸ

አዲስ አበባ፣ ጥር 9፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የአሰራር እና የአባላትን የሥነ-ምግባር ደንብ ለማሻሻል እየተሠራ መሆኑን የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት አስታወቀ፡፡ የምክር ቤቱ የአሰራር እና የአባላት ሥነ-ምግባር ደንብ ማሻሻያ ሪፖርት ለምክር ቤቱ ከፍተኛ አመራሮች ቀርቧል፡፡ የማሻሻያ ደንቡ…

አቶ ደስታ ሌዳሞ የመንገድ ፕሮጀክቶችን በተያዘላቸው ጊዜ ለማጠናቀቅ በትኩረት ሊሰራ እንደሚገባ አሳሰቡ

አዲስ አበባ፣ ጥር 9፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የሲዳማ ክልል ርዕሰ መስተዳድር ደስታ ሌዳሞ በክልሉ የሚከናወኑ የመንገድ ፕሮጀክቶችን በተያዘላቸው ጊዜ ለማጠናቀቅ በትኩረት ሊሰራ እንደሚገባ አሳስበዋል፡፡ ርዕሰ መስተዳድሩ  በዩራፕ ዘርፍ ታቅደው እየተገነቡ የሚገኙትን መንገዶች እና የጥገና መንገዶች…