Browsing Category
የሀገር ውስጥ ዜና
የሲሚንቶና የብረት ዋጋ ቅናሽ ማሳየቱ ተመለከተ
አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 29፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በሲሚንቶ፣ በብረትና ሌሎች የግንባታ እቃዎች ላይ የዋጋ ቅናሽ መታየቱን በዘርፉ የተሰማሩ አምራቾችና ነጋዴዎች ገለጹ፡፡
ፋና ብሮድ ካስቲንግ ኮርፖሬት በተለያዩ የሲሚንቶና የብረት ማምረቻ ፋብሪካዎችና የንግድ ሱቆች ላይ ተዘዋውሮ ምልከታ አድርጓል፡፡…
የዓለም ባንክ ለሀገር ውስጥ ገቢ አሰባሰብ እድገት የሚያደርገውን ድጋፍ እንደሚያጠናክር አስታወቀ
አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 29፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የዓለም ባንክ በኢትዮጵያ ከሀገር ውስጥ የሚሰበሰበውን ገቢ ለማሳደግ በሚደረገው ጥረት የሚያደርገውን ድጋፍ አጠናክሮ እንደሚቀጥል ገልጿል፡፡
የገቢዎች ሚኒስቴር እና የዓለም ባንክ ልዑካን ቡድን ከሀገር ውስጥ የሚሰበሰበውን ገቢ ለማሳደግ የሚያስችል…
ያለአግባብ የሚባክነውን የህዝብ ሀብት በጠንካራ ኦዲት መከታተል ይገባል ተባለ
አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 29፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በተለያዩ ምክንያቶች ያለአግባብ የሚባክነውን የህዝብ ሀብት በጠንካራ ኦዲት መከታተል እንደሚገባ የፌደራል ዋና ኦዲተር ወ/ሮ መሰረት ዳምጤ ተናገሩ፡፡
22ኛው የዋና ኦዲተሮች እና ባለድርሻ አካላት የምክክር ጉባዔ በሐዋሳ ከተማ እየተካሄደ ይገኛል፡፡…
የፈረንሳይ አምባሳደር የጌዴኦ ባህላዊ መልክዓ ምድርን ጎበኙ
አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 29፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በኢትዮጵያ የፈረንሳይ አምባሳደር ሬሚ ማረሾ የጌዴኦ ባህላዊ መልክዓ ምድርን ጎበኙ።
በጉብኝቱ የኢትዮጵያ ቅርስ ጥበቃ ባለስልጣን ዋና ዳይሬክተር ፕሮፌሰር አበባው አያሌው፣ የጌዴኦ ዞን ዋና አስተዳዳሪ ዝናቡ ወልዴ (ዶ/ር) እንዲሁም የዞኑ የስራ…
ኢትዮጵያና ሳዑዲ በነዳጅና ኢነርጂ መሥኮች በጋራ ለመሥራት ተስማሙ
አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 29፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ኢትዮጵያ እና ሳዑዲ አረቢያ በነዳጅና ኢነርጂ መሥኮች በጋራ ለመሥራት የሚያስችል ሥምምነት ላይ ደረሱ።
የትብብር ሥምምነቱን የገንዘብ ሚኒስትር አሕመድ ሽዴ እና የሳዑዲ አረቢያ ኢነርጂ ሚኒስትር አብዱል አዚዝ ቢን ሰልማን አል ሳዑድ ፈርመውታል፡፡…
በኢትዮጵያ የመጀመሪያው የኢትዮ-ኮሪያ ቴክስታይል ቴክኖ ፓርክ ፕሮጀክት ተመረቀ
አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 29፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በኢትዮጵያ የመጀመሪያው የኢትዮ-ኮሪያ ቴክስታይል ቴክኖ ፓርክ ፕሮጀክት በዛሬው ዕለት ተመርቋል፡፡
በምረቃ ሥነ-ሥርዓቱ የኢንዱስትሪ ፓርኮች ልማት ኮርፖሬሽን ዋና ስራ አስፈፃሚ አክሊሉ ታደሰ እና በኢትዮጵያ የደቡብ ኮሪያ አምባሳደር ካንግ ሴኪዮሄ…
የስልክ መስመሮችን ከቴሌ እውቅና ውጪ በመጠቀም የተጠረጠረው ግለሰብ በቁጥጥር ስር ዋለ
አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 29፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ሕገወጥ የስልክ መስመሮችን ከቴሌ እውቅና ውጪ ሲጠቀም ነበር በሚል የተጠረጠረ ግለሰብ ከነ እቃው በቁጥጥር ስር መዋሉን የሐረሪ ፖሊስ ኮሚሽን ወንጀል ምርመራ ዘርፍ አስታወቀ።
በሐረሪ ክልል ድሬ ጠያራ ወረዳ ውስጥ አንድ ግለሰብ በሕገወጥ መንገድ…
የሩሲያ ባለሃብቶች በኢትዮጵያ በማዳበሪያና ብረታብረት ዘርፎች መሰማራት እንደሚፈልጉ ገለጹ
አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 29፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በሩሲያና በኢትዮጵያ የግል ባለሃብቶች ሊመሰረቱ የሚችሉ የጋራ የኢንቨስትመንት እድሎችን መሰረት ያደረገ ምክክር በሞስኮ ተካሂዷል፡፡
በመድረኩ የአምራች ኢንዱስትሪው በኢኮኖሚ ግንባታ ውስጥ ሊኖረው የሚገባውን ጉልህ ሚና ይበልጥ ለማጠናከር…
ሳፋሪኮም በግማሽ ዓመት 34 ነጥብ 2 ቢሊየን የኬኒያ ሽልንግ የተጣራ ትርፍ አገኘ
አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 29፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ሳፋሪኮም በግማሽ ዓመት 34 ነጥብ 2 ቢሊየን የኬኒያ ሽልንግ የተጣራ ትርፍ ማኝኘቱን አስታወቀ፡፡
የኬንያው ኩባንያ ጠንካራ ሆኖ እንደቀጠለ የገለጸ ሲሆን፥ በግማሽ ዓመቱ የ10 ነጥብ 9 በመቶ የገቢ እድገት በማስመዝገብ በአጠቃላይ 41 ነጥብ 6…
ኮሚሽኑ የተሳታፊዎች መረጣና የአጀንዳ ልየታ በክልሎች ማጠቃለል ቀጣይ የትኩረት አቅጣጫው መሆኑን ገለፀ
አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 29፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ሀገራዊ ምክክር ኮሚሽን የተሳታፊዎች መረጣ እና የአጀንዳ ልየታ በክልሎች ማጠቃለል ቀጣይ ትኩረት አቅጣጫው መሆኑን ገለፀ፡፡
6ኛው የሕዝብ ተወካዮች ም/ቤት 3ኛ ዓመት የስራ ዘመን 3ኛ መደበኛ ስብሰባ ዛሬ ተካሂዷል፡፡…