Fana: At a Speed of Life!
Browsing Category

የሀገር ውስጥ ዜና

የኢትዮ-ታንዛኒያ ወዳጅነት ቡድን ከታንዛኒያ አምባሳደር ጋር ተወያዩ

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 14፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት የኢትዮ-ታንዛኒያ ወዳጅት ቡድን በኢትዮጵያ ከታንዛኒያ አምባሳደር ኢኖሰነት ኢ ሺዮ ጋር የሁለትዮሽ ውይይት አካሄዷል፡፡ በኢትዮጵያ የታንዛኒያው አምባሳደር ኢኖሰነት ኢ ሺዮ ÷ ሁለቱ ሀገራት በንግድ፣ በግብርና…

ርዕሰ መስተዳድር አረጋ ከበደ በየደረጃው ካሉ አመራሮች ጋር በወቅታዊ ሰላምና ፀጥታ ጉዳዮች ላይ ተወያዩ

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 14፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የአማራ ክልል ርዕሰ መስተዳድር አቶ አረጋ ከበደና የምስራቅ ዕዝ አዛዥ ሌተናል ጄኔራል መሃመድ ተሰማ የክልል፣ የዞንና የወረዳ አመራሮች ጋር በወቅታዊ ሰላምና ፀጥታ ጉዳይ ላይ ተወያይተዋል፡፡ ርዕሰ መስተዳድር አቶ አረጋ ከበደ በዚሁ ወቅት…

ኢትዮጵያ ለአካባቢ ጥበቃ የሰጠችው ትኩረት በምሳሌነት የሚጠቀስ ነው – አምባሳደር ሚሮስላቭ ኮሴክ

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 14፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ኢትዮጵያ በአረንጓዴ አሻራ መርሐ ግብር ለአካባቢ ጥበቃ የሰጠችው ትኩረት በምሳሌነት የሚጠቀስ መሆኑን በኢትዮጵያ የቼክ ሪፐብሊክ አምባሳደር ሚሮስላቭ ኮሴክ ገለጹ። የቼክ ሪፐብሊክ የልማት ትብብር የአየር ንብረት ለውጥ መከላከልን በተመለከተ…

ኡስታዝ አቡበከር የተባለ ግለሰብን በማገት መኪናውን ሊነጥቁ ነበር ተብለው የተጠረጠሩ ፖሊስችን ጨምሮ 7 ሰዎች ላይ ክስ ተመሰረተ

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 14፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ኡስታዝ አቡበከር ሁሴን የተባለ ግለሰብን በማገት ሊብሬውን በመቀየር መኪናውን ሊነጥቁ ነበር ተብለው የተጠረጠሩ ፖሊስችን ጨምሮ 7 ሰዎች ላይ ክስ ተመሰረተ። ክሱ ከተመሰረተባቸው ተጠርጣሪዎች መካከል የአዲስ አበባ አሽከርካሪ ተሽከርካሪ ፍቃድና…

በኦሮሚያ ክልል በተለያዩ ዞኖች የተከናወኑ የልማት ሥራዎች ተጎበኙ

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 14፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በኦሮሚያ ክልል በተለያዩ ዞኖች የተከናወኑ የልማት ሥራዎች ጉብኝት መርሐ ግብር ተካሂዷል፡፡ ጉብኝቱ በምዕራብ ወለጋ፣ ቄለም ወለጋ፣ ምስራቅ ወለጋ፣ ሆሮ ጉድሩ ወለጋ፣ ኢሉ አባቦራ፣ ምዕራብ ሐርርጌ፣ ባሌ፣ ቦረና እና ምዕራብ ጉጂ ዞኖች ነው…

አመራሩ የጠራና የጋራ አቋም ይዞ ለዘላቂ ሰላምና ልማት በትኩረት ሊሰራ እንደሚገባ ተመላከተ

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 14፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በየደረጃው ያለው አመራር የጠራና የጋራ አቋም ይዞ ለዘላቂ ሰላምና ልማት በትኩረት ሊሰራ እንደሚገባ የአማራ ክልል ምክትል ርዕሰ መስተዳደር አቶ አብዱ ሁሴን አስገነዘቡ፡፡ በክልሉ ወቅታዊ ሁኔታዎችና በቀጣይ የትኩረት አቅጣጫዎች ዙሪያ የሰሜን ወሎ፣…

የሌማት ትሩፋት የአርሶአደሩን ኑሮ ከማሻሻል ባሻገር ለወጣቶች የስራ እድል እየፈጠረ ይገኛል- ወ/ሮ ሚስራ አብደላ

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 14፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የሌማት ትሩፋት የአርሶ አደሩን ኑሮ ከማሻሻል በተጨማሪ ለወጣቶች የስራ እድል እየፈጠረ ይገኛል ሲሉ የሐረሪ ክልል ምክትል ርዕሰ መስተዳድርና የግብርና ቢሮ ኃላፊ ወ/ሮ ሚስራ አብደላ ገለጹ፡፡ የሐረሪ ክልል ግብርና ቢሮ በሌማት ትሩፋት ፕሮግራም…

ከ160 ሚሊየን ብር በላይ የሚገመቱ የኮትሮባንድ ዕቃዎች ተያዙ

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 14፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ከ160 ሚሊየን ብር በላይ የሚገመቱ የኮትሮባንድ ዕቃዎች መያዛቸውን የኢትዮጵያ ፌደራል ፖሊስ ገለጸ፡፡ ከተያዙት የኮንትሮባንድ ዕቃዎች መካከል ልብሶች፣ የመኪና መለዋወጫ፣ የቤት ዕቃዎች፣ ብረታ ብረቶች፣ ምንጣፎች፣ የሞባይል ቀፎዎች፣ ጫማዎች፣…

በኦሮሚያ ክልል በተለያዩ ዞኖች የልማት ሥራዎች ጉብኝት እየተካሄደ ነው

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 14፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በኦሮሚያ ክልል በምዕራብ ሸዋ፣ ምስራቅ ሐረርጌ፣ በአርሲ፣ ምስራቅ ባሌ፣ ምዕራብ አርሲ እና ሌሎች ዞኖች የልማት ሥራዎች እየተጎበኙ ነው፡፡ በጉብኝት መርሐ ግብሩ ባለሃብቶች፣ ምሁራን፣ የሃይማኖት አባቶች፣ አባገዳዎች፣ ሀደ ሲንቄዎች፣ የሀገር…

የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ለገቢሳ ኤጀታ(ፕ/ር) የእንኳን ደስ አልዎ መልእክት አስተላለፈ

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 14፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ)ገቢሳ ኤጀታ(ፕ/ር) የአሜሪካን ብሔራዊ የሣይንስ ሜዳሊያ ሽልማት በማሸነፋቸው የኢፌዴሪ የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር የእንኳን ደስ ያለዎ መልዕክቱን አስተላልፏል፡፡ ገቢሳ ኤጀታ(ፕ/ር) የአሜሪካን ብሔራዊ የሣይንስ ሜዳሊያ ሽልማት ማሸነፋቸው ይታወሳል፡፡…