Browsing Category
የሀገር ውስጥ ዜና
የብልጽግና ፓርቲ የሚጋጥሙትን ተግዳሮቶች በሀገር በቀል እሳቤዎች እየፈታ ኢትዮጵያን የብልጽግና ተምሳሌት ያደርጋል- አቶ አደም ፋራህ
አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 8፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የብልጽግና ፓርቲ የሚጋጥሙትን ተግዳሮቶች በሀገር በቀል እሳቤዎች እየፈታ ኢትዮጵያን የብልጽግና ተምሳሌት ያደርጋል ሲሉ የፓርቲው ምክትል ፕሬዚዳንት አቶ አደም ፋራህ ገለጹ፡፡
አቶ አደም ፋራህ በሐዋሳ የስልጠና ማዕከል ለፓርቲው አመራር አባላት…
በክልሉ በሕገ-ወጥ ንግድ በተሳተፉ 1 ሺህ የንግድ ድርጅቶች ላይ እርምጃ ተወሰደ
አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 8፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል በሕገ-ወጥ ንግድ በተሳተፉ ከ1 ሺህ በላይ የንግድ ድርጅቶች ላይ እርምጃ መወሰዱን የክልሉ ንግድና ገበያ ልማት ቢሮ አስታውቋል።
የቢሮው ሃላፊ አቶ ታሪኩ ኩመራ እንደገለጹት÷ መንግስት በክልሉ የሚስተዋለውን የዋጋ ንረት…
ስኬቶችንና ድሎችን አጠናክሮ ለማስቀጠል ፈተናዎችን በጽናት መሻገር ይገባል- አፈ-ጉባዔ ታገሰ ጫፎ
አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 8፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የተገኙ ስኬቶችንና ድሎችን አጠናክሮ ለማስቀጠል ፈተናዎችን በጽናት መሻገር ይገባል ሲሉ የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት አፈ-ጉባዔ ታገሰ ጫፎ ገለጹ፡፡
አፈ-ጉባዔ ታገሰ ጫፎ በባህር ዳር ከተማ እየተሰጠ የሚገኘውን የብልጽግና ፓርቲ ሁለተኛ ዙር…
የቤተ-መንግሥት አስተዳደር ከ38 ዓመታት በላይ ላገለገሉ ሠራተኞች እውቅና ሰጠ
አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 8፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢፌዴሪ የቤተ-መንግሥት አስተዳደር በተለያዩ የሃላፊነት ደረጃዎች ከ38 ዓመታት በላይ ላገለገሉ ሠራተኞቹ እውቅና ሰጥቷል።
እውቅና እና የገንዘብ ስጦታ የተበረከተላቸው ሠራኞች እውቀታቸውንና ጉልበታቸውን ሳይቆጥቡና ሳይሰስቱ ሀገራቸውን ለ38…
የኢትዮጵያ አየር መንገድ የኤሮ-ስፔስ ቴክኖሎጂዎች ማምረቻ ለማበልጸግ እየሠራሁ ነው አለ
አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 8፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ አየር መንገድ የኤሮ-ስፔስ ቴክኖሎጂዎች ማምረቻ ኢንዱስትሪ በሀገር ውስጥ ለማበልጸግ እየሠራ መሆኑን ገለጸ፡፡
የአየር መንገዱ ዋና ሥራ አሥፈጻሚ መስፍን ጣሰው ÷ የተለያዩ የአውሮፕላን አካል መለዋወጫዎችን በሀገር ውስጥ በሥፋት ለማምረት…
ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ (ዶ/ር) የሻንጋይ ስቶክ ገበያ እና ሁዋዌ ማዕከልን ጎበኙ
አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 8፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) በሻንጋይ ከተማ የሻንጋይ ስቶክ ገበያ እና ሁዋዌ ማዕከልን ጎብኝተዋል፡፡
አምባሳደር ብርሃኑ ከጅቡቲ የዓለም አቀፍ ፍልሰተኞች ድርጅት ኃላፊ ጋር ተወያዩ
አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 8፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በጂቡቲ የኢትዮጵያ አምባሳደር ብርሃኑ ፀጋዬ ከጅቡቲ የዓለም አቀፍ ፍልሰተኞች ድርጅት ኃላፊ ታንጆ ፓስፊኮ ጋር ተወያዩ፡፡
በውይይታቸውም በጅቡቲ እየተባባሰ የመጣውን ሕገ-ወጥ የሰዎች ዝውውር ለመከላከል ሁለቱ ሀገራት በጋራ ሊሰሩባቸው በሚገቡ ጉዳዮች…
በቀን 18 ሺህ ካሬ ሜትር ሴራሚክ የሚያመርት ፋብሪካ በቅርቡ ወደ ስራ እንደሚገባ ተገለጸ
አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 8፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በቀን 18 ሺህ ካሬ ሜትር ሴራሚክ ማምረት የሚችል ፋብሪካ በቅርቡ ወደ ሥራ እንደሚገባ የከተማና መሰረተ ልማት ሚኒስቴር አስታውቋል፡፡
የከተማና መሰረተ ልማት ሚኒስትር ዴኤታ ወንድሙ ሴታ (ኢ/ር)÷ ከግንባታ ማጠናቀቂያ ግብዓቶች…
የፋይናንስ ደህንነት አገልግሎት ዋና ዳይሬክተር የነበሩት አቶ ቴድሮስና ባለቤታቸው ወ/ሮ ሩትን ጨምሮ 6 ተከሳሾች እንዲከላከሉ ብይን ተሰጠ
አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 8፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የፋይናንስ ደህንነት አገልግሎት ዋና ዳይሬክተር የነበሩት አቶ ቴድሮስ በቀለ እና ባለቤታቸው ወ/ሮ ሩት አድማሱን ጨምሮ 6 ተከሳሾች በተከሰሱበት የሙስና ወንጀል እንዲከላከሉ ብይን ተሰጠ።
ሌላ በ7ኛ ተራ ቁጥር የተጠቀሰ ተከሳሽ ደግሞ…
ፊልድ ማርሻል ብርሃኑ ጁላ የመከላከያ ሎጂስቲክስ ዋና መምሪያን የዝግጁነት አቅምና የሥራ እንቅስቃሴ ጎበኙ
አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 8፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ)የጦር ኃይሎች ጠቅላይ ኤታማዦር ሹም ፊልድ ማርሻል ብርሃኑ ጁላ የመከላከያ ሎጂስቲክስ ዋና መምሪያን የዝግጁነት አቅምና የሥራ እንቅስቃሴን ጎበኙ።
በፊልድ ማርሻል ብርሃኑ ጁላ በተመራው ጉብኝት የመከላከያ ሚኒስቴር ከፍተኛ አመራሮችና የሰራዊቱ ከፍተኛ…