Browsing Category
የሀገር ውስጥ ዜና
ሌጲስ በዓለም ድንቅ የቱሪዝም መንደርነት የእውቅና ሽልማት አገኘ
አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 8፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ሌጲስ ኢኮ ቱሪዝም መንደር በዓለም ድንቅ የቱሪዝም መንደርነት የእውቅና ሽልማት ማግኘቱን የቱሪዝም ሚኒስቴር አስታወቀ፡፡
በኢትዮጵያ ማዕከላዊ ስምጥ ሸለቆ ውስጥ የሚገኘውን የሌጲስ ኢኮ ቱሪዝም መንደር በዓለም ድንቅ የቱሪዝም መንደርነት…
ከ155 ሚሊየን ብር በላይ የሚገመቱ የኮንትሮባንድ እቃዎች ተያዙ
አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 8፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የጉምሩክ ኮሚሽን 155 ነጥብ 2 ሚሊየን ብር የሚገመቱ የኮንትሮባንድ እቃዎች መያዙን አስታወቀ፡፡
ከዚህ ውስጥ 131 ነጥብ 9 ሚሊየን ብር የገቢ የኮንትሮባንድ እቃዎች ሲሆኑ 23 ነጥብ 3 ሚሊየን ብር የሚገመቱት የወጭ የኮንትሮባንድ…
የኢትዮጵያ ቡና ተወዳጅነት ተጠናክሮ እንዲቀጥል በትኩረት መስራት ይገባል – ግብርና ሚኒስቴር
አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 8፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ ቡና በዓለም ላይ ያለው ተወዳጅነትና ተመራጭነት ተጠናክሮ እንዲቀጥል በትኩረት መስራት ይገባል ሲሉ የግብርና ሚኒስትር ግርማ አመንቴ (ዶ/ር) ገለጹ።
በቡና ወጪ ንግድ እየተመዘገበ ባለው አመርቂ ውጤት መዘናጋት ሳይፈጠር ይበልጥ መሥራት…
የቻይና ኩባንያዎች በኢትዮጵያ መዋዕለ-ንዋያቸውን ለማፍሰስ ፍላጎት እንዳላቸው ገለጹ
አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 8፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የቻይና ኩባንያዎች በኢትዮጵያ መዋዕለ-ንዋያቸውን ለማፍሰስ ፍላጎት እንዳላቸው ገለጹ፡፡
ከ300 በላይ የቻይና ኩባንያዋችን ያሳተፈ የኢትዮ - ቻይና የኢንቨስትመንት ፎረም በሻንሀይ ተካሄዷል፡፡
ፎረሙ በቻይና የኢትዮጵያ ኤምባሲና በተባባሪ…
በሙስና የተጠረጠሩ 42 የኢሚግሬሽንና ዜግነት አገልግሎት አመራሮች እና ሠራተኞች በቁጥጥር ስር ዋሉ
አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 7፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በሙስና እና ብልሹ አሠራር የተጠረጠሩ 42 የኢሚግሬሽንና ዜግነት አገልግሎት አመራሮች እና ሠራተኞች በቁጥጥር ስር መዋላቸውን የጋራ ግብረ- ኃይሉ አስታወቀ፡፡
ከኢሚግሬሽን እና ዜግነት አገልግሎት አሠጣጥ ጋር በተያያዘ ከተገልጋዮች የሚነሱ ተደጋጋሚ…
አመራሩ ሕዝቡን አስተባብሮ የእርሻ ቦታዎችን በማልማት የኑሮ ውድነትን ማቃለል እንደሚገባው ተገለጸ
አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 7፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በየአካባቢው ያለው አመራር ሕዝቡን አስተባብሮ የእርሻ ቦታዎችን በማልማት የዋጋ ንረትና የኑሮ ውድነትን ማቃለል ይገባዋል ሲሉ የብልጽግና ፓርቲ ምክትል ፕሬዚዳንት አደም ፋራህ ገለጹ፡፡
አቶ አደም በአርባምንጭ ከተማ የሚገኙ የትምህርት ተቋማትን እና…
ኢትዮጵያ ታሪክ ጠገብ ሀገር ናት- ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ (ዶ/ር)
አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 7፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ኢትዮጵያ ታሪክ ጠገብ ሀገር ናት ሲሉ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ገለጹ፡፡
ኢትዮጵያ÷ በአፍሪካ በእስያ እና አውሮፓ መካከል መገናኛ በር አድርጎ ያቆያት መልክአ ምድራዊ አድራሻ ባለቤት መሆኗንም ነው ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ (ዶ/ር)…
ከሕግ ውጭ ፓስፖርት በመስጠት ሙስና ወንጀል የተጠረጠሩ 28 ግለሰቦች ፍ/ቤት ቀረቡ
አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 7፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ጉቦ በመቀበል ከሕግ ውጪ ለውጭ ሀገር ዜጎች ፓስፖርት በመስጠት ሙስና ወንጀል የተጠረጠሩ የኢሚግሬሽን እና ዜግነት አገልግሎት የቀድሞ ምክትል ዋና ዳይሬክተርን ጨምሮ 28 ግለሰቦች ፍርድ ቤት ቀረቡ።
ፍርድ ቤት ከቀረቡት መካከል÷ የኢትዮጵያ…
የሕዝቡን ኑሮ ለማሻሻል ጠንካራ ሥርዓት እንገነባለን – አቶ አደም ፋራህ
አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 7፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የሕዝቡን ኑሮ ለማሻሻል ዘላቂነት ያለው ጠንካራ ሥርዓት እንገነባለን ሲሉ የብልጽግና ፓርቲ ምክትል ፕሬዚዳንት አደም ፋራህ ተናገሩ፡፡
አቶ አደም ፋራህ በአርባምንጭ ማዕከል ከ'ዕዳ ወደ ምንዳ' በሚል መሪ ሐሳብ እየተሰጠ በሚገኘው የአመራር ሥልጠና…
አምባሳደር ምስጋኑ በኢትዮጵያ የአሜሪካ አምባሳደር ጋር መከሩ
አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 7፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ዴዔታ አምባሳደር ምስጋኑ አርጋ በኢትዮጵያ የአሜሪካ አምባሳደር ኤርቪን ጆሴ ማሲንጋ ጋር ተወያይተዋል።
ሚኒስትር ዴዔታው ለአምባሳደሩ የእንኳን ደህና መጡ መልዕክታቸውን ካስተላለፉ በኋላ፥ ኢትዮጵያ እና አሜሪካ በሁለትዮሽ እና…