Browsing Category
የሀገር ውስጥ ዜና
ኮሜዲያን ያሬድ ዘላለም (ልጅ ያሬድ) ማረሚያ ቤት እንዲወርድ ታዘዘ
አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 7፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ኮሜዲያን ያሬድ ዘላለም ባልቻ በቅጽል ስሙ (ልጅ ያሬድ) በቀረበበት ተደራራቢ ክስ ማረሚያ ቤት እንዲወርድ ታዘዘ።
ትዕዛዙን የሰጠው የፌደራል ከፍተኛ ፍ/ቤት 1ኛ የፀረ-ሽብርና የሕገ-መንግስት ጉዳዮች ወንጀል ችሎት ነው።
የፍትህ ሚኒስቴር…
በጅግጅጋ በእሳት አደጋ ንብረታቸው ለወደመባቸው ነጋዴዎች ከ100 ሚሊየን ብር በላይ ድጋፍ ተደረገ
አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 6፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ)በጅግጅጋ ከተማ ታይዋን የገበያ ማእከል በደረሰው የእሳት አደጋ ንብረት ለወደመባቸው ወገኖች በ2ተኛ ዙር ከ100 ሚሊየን ብር በላይ የገንዘብ ድጋፍ ተደርጓል።
ድጋፉ በገቢ አሰባሳቢ ኮሚቴው ከተለያዩ አካላት የተሰበሰበ ሲሆን÷ ለ 339…
የፍትሕ ሚኒስቴርና አይኦኤም በጋራ መስራት በሚችሉበት ሁኔታ ላይ መከሩ
አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 6፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የፍትሕ ሚኒስቴር እና የዓለም ዓቀፉ የፍልሰተኞች ድርጅት (አይኦኤም) በሶስት አመቱ የፍትህ አካላት የትራንስፎርሜሽን እቅድ ዙሪያ በጋራ ለመስራት በሚችሉበት ሁኔታ ላይ መክረዋል፡፡
የፍትህ ሚኒስቴር ሚኒስትር ዴኤታ ኤርሚያስ የማነብርሃን (ዶ/ር)…
የጋራ መግባባት በመፍጠር ሀገርንና ህዝብን ለማሻገር እየተሰራ ነው – አቶ አደም ፋራህ
አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 6፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ለአመራሩ ቀጣይ ተልዕኮ ወሳኝ በሆኑ መሠረታዊ ጉዳዮች ላይ የጋራ መግባባት በመፍጠር ሀገርን እና ህዝብን ለማሻገር እየተሰራ ነው ሲሉ የብልጽግና ፓርቲ ምክትል ፕሬዚዳንት አቶ አደም ፋራህ ተናገሩ፡፡
አቶ አደም ፋራህ ከ"ዕዳ ወደ ምንዳ" በሚል…
ጠ/ሚ ዐቢይ (ዶ/ር) በፕሬዚዳንት ሺ ጂንፒንግ በተዘጋጀው የ’ቤልት ኤንድ ሮድ ፎረም’ የአቀባበል እራት ተደረገላቸው
አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 6፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) እና ቀዳማዊት እመቤት ዝናሽ ታያቸው በፕሬዚዳንት ሺ ጂንፒንግ በተዘጋጀው የ'ቤልት ኤንድ ሮድ ፎረም' የአቀባበል እራት ላይ ተገኝተዋል።
የቻይናው ፕሬዚዳንት ሺ ጂንፒንግ በመርሐ ግብሩ ላይ አቀባበል…
በክልሉ ባሉ ዞኖችና ወረዳዎች በአመዛኙ የሰላም ሁኔታ እየተሻሻለ ነው – የአማራ ክልል ፀጥታ ቢሮ
አዲስ አበባ ፣ ጥቅምት 6 ፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) አሁን ላይ በክልሉ ባሉ ዞኖችና ወረዳዎች በአመዛኙ የሰላም ሁኔታ እየተሻሻለ መምጣቱን የአማራ ክልል ፀጥታ ቢሮ አስታወቀ።
የአማራ ክልል የሰላምና ፀጥታ ቢሮ በሰጠው መግለጫ መንግስት ከህብረተሰቡ ጋር በመሆን ችግሮችን ለመፍታት እየሰራ ነው…
በክልሉ ባሉ ዞኖችና ወረዳዎች በአመዛኙ የሰላም ሁኔታ እየተሻሻለ ነው – የአማራ ክልል ፀጥታ ቢሮ
አዲስ አበባ ፣ ጥቅምት 6 ፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) አሁን ላይ በክልሉ ባሉ ዞኖችና ወረዳዎች በአመዛኙ የሰላም ሁኔታ እየተሻሻለ መምጣቱን የአማራ ክልል ፀጥታ ቢሮ አስታወቀ።
የአማራ ክልል የሰላምና ፀጥታ ቢሮ በሰጠው መግለጫ መንግስት ከህብረተሰቡ ጋር በመሆን ችግሮችን ለመፍታት እየሰራ ነው…
የኢንቨስትመንት ኮሚሽን ከሶስት የቻይና ኩባንያዎች ጋር የመግባቢያ ሥምምነት ተፈራረመ
አዲስ አበባ ፣ ጥቅምት 6 ፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ ኢንቨስትመንት ኮሚሽን ከሶስት የቻይና ኩባንያዎች ጋር የመግባቢያ ሥምምነት ተፈራረመ።
ሥምምነቱን የኢንቨስትመንት ኮሚሽን ኮሚሽነር ሌሊሴ ነሜ ከኩባንያዎቹ የሥራ ሃላፊዎች ጋር ተፈራርመውታል።
ሥምምነቱ ከሁለት ፋርማሲዩቲካል እና…
ኢትዮጵያ በቻይና የማዕድን ዘርፎች በተካሄደ መድረክ ላይ ተካፈለች
አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 6፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ኢትዮጵያ በቻይና ቤጂንግ በተካሄደ የማዕድን እና ሌሎች ዘርፎች መድረክ ላይ ተሳተፈች።
በመድረኩ ላይ በዘርፉ የተሰማሩ ከ300 በላይ አልሚዎች መሳተፋቸውን የኢንቨስትመንት ኮሚሽን ኮሚሽነር ሌሊሴ ነሜ አስታወቀዋል።
በመድረኩ በማዕድን እና…
አቶ ሙስጠፌ መሀመድ የክልሉ ተወላጅ ዳያስፖራዎች በልማት ስራ ላይ የሚያደርጉትን ተሳትፎ እንዲያጠናክሩ ጠየቁ
አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 6፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የሶማሌ ክልል ርዕሰ መስተዳድር አቶ ሙስጠፌ መሀመድ የክልሉ ተወላጅ ዳያስፖራዎች በክልሉ በልማት ስራ ላይ የሚያደርጉትን ተሳትፎ እንዲያጠናክሩ ጥሪ አቀረቡ፡፡
ርዕሰ መስተዳድሩ በጅግጅጋ ከተማ ታይዋን ማዕከል በደረሠው የእሳት አደጋ…