Fana: At a Speed of Life!
Browsing Category

የሀገር ውስጥ ዜና

ሰው አግተው ገንዘብ ተቀብለዋል የተባሉ የአ/አ የፖሊስ አባላት ላይ የሙስና ወንጀል ክስ ተመሰረተ

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 6፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የተሰጣቸውን ሃላፊነት ያለአግባብ በመገልገል ሰው አግተው ገንዘብ ተቀብለዋል የተባሉ የአ/አ የፖሊስ አባላት ላይ በፌደራል ከፍተኛ ፍ/ቤት ልደታ ምድብ 5ኛ የሙስና ወንጀል ችሎት የሙስና ወንጀል ክስ ተመሰረተ። ክሱን ያቀረበባቸው የፍትህ ሚኒስቴር…

በአማራ ክልል የ12ተኛ ክፍል መልቀቂያ ፈተና ካለፈው ዓመት የተሻለ ውጤት ተመዝግቧል – የክልሉ የትምህርት ቢሮ

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 6፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በአማራ ክልል በተለያዩ ችግር ውስጥም ሆኖ በ2015 ዓ.ም የ12ተኛ ክፍል መልቀቂያ ፈተና የተሻለ ውጤት ካለፈው ዓመት አንጻር የተሻለ ውጤት የተመዘገበበት መሆኑን የክልሉ የትምህርት ቢሮ ገለፀ፡፡ በክልሉ የ12ተኛ ክፍል መልቀቂያ…

ምክር ቤቱ የዲፕሎማቲክና ሰርቪስ ፓስፖርት ለያዙ ዜጎች ቪዛን ለማስቀረት የሚያግዙ አዋጆችን አጸደቀ

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 6፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት በኢትዮጵያና በደቡብ ኮሪያ እንዲሁም በህንድ መካከል የዲፕሎማቲክና ሰርቪስ ፓስፖርት ለያዙ ዜጎች ቪዛን ለማስቀረት ያግዛሉ የተባሉ አዋጆችን መርምሮ አጽድቋል፡፡ 6ኛው የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት 3ኛ ዓመት የሥራ ዘመን…

ሺ ጂንፒንግ የኢትዮጵያ የአረንጓዴ ዐሻራ መርሐ ግብር የግሪን ቤልት እና ሮድ አካል ሆኖ ሊደገፍ እንደሚችል አረጋገጡ

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 6፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) እና የቻይናው ፕሬዚዳንት ሺ ጂንፒንግ ከየልዑካን ቡድናቸው ጋር በመሆን በቻይና ታላቁ የሕዝብ አዳራሽ የሁለትዮሽ ውይይት አደረጉ፡፡ በውይይታቸውም÷ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ (ዶ/ር) የቻይና…

ጠ/ሚ ዐቢይ (ዶ/ር) ከቻይናው ጠቅላይ ሚኒስትር ጋር ያደረጉት ምክክር ቻይና ከኢትዮጵያ ጋር ያላትን ግንኙነት ይበልጥ ለማሳደግ ያላትን ፍላጎት ያሳየ ነው…

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 5፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ከቻይናው ጠቅላይ ሚኒስትር ሊ ኪያንግ ጋር ያደረጉት ምክክር ቻይና ከኢትዮጵያ ጋር ያላትን ጠንካራ የሁለትዮሽ ግንኙነት ይበልጥ ለማሳደግ ያላትን ፍላጎት ያሳየችበት መሆኑን የጠቅላይ ሚኒስትር ጽ/ቤት ፕሬስ…

ሕግና ሥርዓትን በመከተል የአማራን ሕዝብ ጥያ ቄዎች ለመመለስ እየተሰራ ነው – አቶ አረጋ ከበደ

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 5፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የአማራ ክልል ርዕሰ መሥተዳድር አረጋ ከበደ ከደብረ ማርቆስ ከተማ ነዋሪዎች ጋር ተወያይተዋል። በመድረኩ በመከላከያ ሠራዊት የምሥራቅ ዕዝ አዛዥ ሌ/ጄ መሐመድ ተሰማ፣ በም/ርዕሰ መሥተዳድር ማዕረግ የአሥተዳደር ዘርፍ አስተባባሪና የሰላምና ጸጥታ ቢሮ…

አቶ አደም ፋራህን ጨምሮ የብልጽግና ፓርቲ አመራሮች የልማት ሥራዎችን ጎበኙ

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 5፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የብልጽግና ፓርቲ ምክትል ፕሬዚዳንት አደም ፋራህ እና ሌሎች የብልጽግና ፓርቲ ከፍተኛ አመራሮች በኮምቦልቻ እና ደሴ ከተማ የተለያዩ የልማት ሥራዎችን ጎበኙ፡፡ በጉብኝቱ ላይ በምክትል ርዕሰ መስተዳድር ማዕረግ የአማራ ክልል የከተማ ዘርፍ አስተባባሪ…

የብሔራዊ መረጃና ደኅንነት አገልግሎት የሰንደቅ ዓላማ ቀንን አከበረ

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 5፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የብሔራዊ መረጃና ደኅንነት አገልግሎት አመራሮችና ሠራተኞች 16ኛውን የሰንደቅ ዓላማ ቀን በተለያዩ መርሐ ግብሮች አክብረዋል፡፡ አገልግሎቱ ለፋና ብሮድካስቲንግ ኮርፖሬት የላከው መረጃ እንደሚያመላክተው÷ "የሰንደቅ ዓላማችን ከፍታ ለኅብረ-ብሔራዊ…

የአርቲስት ሐሎ ዳዌ ቀብር ሥነ-ሥርዓት ተፈፀመ

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 5፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የአርቲስት ሐሎ ዳዌ ቀብር ሥነ-ሥርዓት በአዳማ ከተማ ተፈፀመ፡፡ በቀብር ሥነ -ሥርዓቱ የመንግስት የሥራ ሃላፊዎች፣ የአርቲስቷ ቤተሰቦች፣ የሙያ አጋሮች እና አድናቂዎች ተገኝተዋል፡፡ ለኦሮሞ ኪነ-ጥበብ እድገት…

3 ኢትዮጵያውያን የጣሊያኑ ኢኒ ዓለም አቀፍ ሽልማት አሸናፊ ሆኑ

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 5፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ሦስት ኢትዮጵያውያን “የአፍሪካ ወጣት ባለ ተሰጥዖዎች” በሚል ዘርፍ የ2023 የኢኒ ዓለምአቀፍ ሽልማት አሸናፊ መሆናቸው ተገለጸ፡፡ የሽልማቱ አሸናፊዎች ዔልሻዳይ ሙሉ ፈጠነ ከኬንያ ሞይ ዩኒቨርሲቲ፣ ፂዮን አያሌው ከበደ ከአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ…