Fana: At a Speed of Life!
Browsing Category

የሀገር ውስጥ ዜና

የአማርኛ ቋንቋ ትምህርት በሞስኮ እየተሰጠ ነው

አዲስ አበባ፣ መስከረም 9፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የአማርኛ ቋንቋ ትምህርት በሩሲያ ትምህርት ቤቶች መሰጠት መጀመሩን የሞስኮ ትምህርት ቤቶች አስተዳደር አስታወቀ፡፡ የአማርኛ ቋንቋ መሰጠት መጀመሩ በኢትዮጵያና በሩሲያ መካከል ያለውን ኢኮኖሚያ፣ ባህላዊ እና ዲፕሎማሲያዊ ግንኙነት ያጠናክራል ነው…

ከተመድ ጠቅላላ ጉባኤ ጎን ለጎን በባለብዙ ወገን ዲፕሎማሲ ስኬታማ ስራ እየተከናወነ መሆኑ ተገለጸ

አዲስ አበባ፣ መስከረም 9፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ኢትዮጵያ ከተባበሩት መንግስታት ድርጅት (ተመድ) ጠቅላላ ጉባኤ ጎን ለጎን በሁለትዮሽና በባለብዙ ወገን ዲፕሎማሲ ውጤታማ ስራ እያከናወነች መሆኑን የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ቃል አቀባይ አምባሳደር መለስ ዓለም ገለጹ። 78ኛው የተባበሩት መንግስታት…

የኢትዮጵያ ዓየር መንገድ የትምህርት ቁሳቁስና የገንዘብ ድጋፍ አደረገ

አዲስ አበባ፣ መስከረም 9፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ ዓየር መንገድ ለምገባ ፕሮግራም የሚውል የ3 ነጥብ 2 ሚሊየን ብር ለአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የምገባ ኤጀንሲ ድጋፍ አደረገ፡፡ በተጨማሪም ዓየር መንገዱ 3 ነጥብ 2 ሚሊየን ብር ዋጋ ያለው ለ4 ሺህ ተማሪዎች ተደራሽ የሚሆን…

በፀጥታ ችግር ምክንያት ተቋርጦ የነበረውን ፈተና የሚወስዱ ተማሪዎች ወደ ጎንደር ዩኒቨርሲቲ ገቡ

አዲስ አበባ፣ መስከረም 9፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በፀጥታ ምክንያት የ12ኛ ክፍል መልቀቂያ ብሔራዊ ፈተና ሳይወስዱ የቆዩ ከ11 ሺህ 581 ተማሪዎች የሀገር አቀፍ  ፈተናቸውን ለመውሰድ ጎንደር ዩኒቨርሲቲ ገብተዋል፡፡ የጎንደር ዩኒቨርሲቲም ተማሪዎቹን ለማስፈተን ዝግጅት ማደረጉን አስታውቋል፡፡…

ሙስናን ለመከላከል በተወሰዱ እርምጃዎች ከ120 ሚሊየን ብር በላይ ማዳን ተችሏል – ነጋሽ ዋጌሾ (ዶ/ር ኢ/ር)

አዲስ አበባ፣ መስከረም 9፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ህዝቦች ክልል ሙስና ና ብልሹ አሰራርን መከላከል እንዲሁም አገልግሎት አሰጣጥን ማሻሻል ቀዳሚ አጀንዳዎች እንደሆኑ የክልሉ ም/ርዕሰ መስተዳድር ነጋሽ ዋጌሾ (ዶ/ር ኢ/ር) ገለፁ። ምክትል ርዕሰ መስተዳድሩ፣ የህዝብና…

ታላቁ የኅዳሴ ግድብ የኢትዮጵያን ፖለቲካዊ ተሰሚነት በቀጣናው እንደሚያሳድግ ተጠቆመ

አዲስ አበባ፣ መስከረም 9፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ታላቁ የኢትዮጵያ ኅዳሴ ግድብ የኤሌክትሪክ ኃይል ማመንጫ የሀገሪቷን ምጣኔ ሐብታዊ እና ማሕበራዊ ዐቅም ከማሳደጉ ባሻገር በፖለቲካው ዘርፍ ተሰሚ እንድትሆን ያደርጋታል ሲሉ የቀድሞው የታላቁ ኅዳሴ ግድብ ተደራዳሪ ፈቅ አሕመድ ነጋሽ ተናገሩ፡፡ 4ኛው…

በክልሉ የተስተጓጎለውን የልማት ስራ ለማካካስ እየተሠራ መሆኑ ተመለከተ

አዲስ አበባ፣ መስከረም 9፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በአማራ ክልል በፀጥታ ችግር የተስተጓጎለውን የልማት ስራ ለማካካስ የተቀናጀ ርብርብ እየተደረገ መሆኑን የክልሉ ግብርና ቢሮ አስታወቀ፡፡ በክልሉ የተፈጠረውን የሰላም ችግር ተከትሎ የግብርናው ዘርፍ ከእርሻ ስራ እስከ ግብዓት አቅርቦት ሲፈተን…

በሰሜን ጎንደር ዞን ከ200 ሺህ በላይ ወገኖች አስቸኳይ የምግብ ድጋፍ እንደሚያስፈልጋቸው ተገለጸ

አዲስ አበባ፣ መስከረም 9፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በሰሜን ጎንደር ዞን በተከሰተው ድርቅ ምክንያት ከ200 ሺህ በላይ ሰዎች አስቸኳይ የምግብ ድጋፍ እንደሚያስፈልጋቸው ተገለጸ፡፡ የሰሜን ጎንደር ዞን ኮሙኒኬሽን መምሪያ ሀላፊ ይርዳው ሲሳይ እንደገለጹት÷ በዞኑ በድርቅ ምክንያት 452 ሺህ 851…

9 ነጥብ 4 ሚሊየን ብር ዋጋ ያላቸው የትምህርት ቁሳቁሶች ድጋፍ ተደረገ

አዲስ አበባ፣ መስከረም 9፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በሐረሪ ክልል 9 ነጥብ 4 ሚሊየን ብር ዋጋ ያላቸው የትምህርት ቁሳቁሶች ለአቅመ ደካማ ቤተሰብ ተማሪዎች እንዲውሉ ድጋፍ ተደርጓል፡፡ ድጋፉ ከክልሉ ትምህርት ቢሮ፣ ሴቶች፣ ሕጻናት እና ወጣቶች ቢሮ፣ በክልሉ ከሚገኙ መንግስታዊና የግል ድርጅቶች…

በመዲናዋ የመስቀልና የኢሬቻ በዓላት በሰላም እንዲከበሩ ከ15 ሺህ በላይ ወጣት አስተባባሪዎች እየተዘጋጁ መሆኑ ተመላከተ

አዲስ አበባ፣ መስከረም 9፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የመስቀል ደመራና የኢሬቻ በዓላት በሰላም እንዲከበሩ ከ15 ሺህ በላይ ልምድ ያላቸው በጎ ፈቃደኛ ወጣቶች ዝግጅት እያደረጉ መሆኑን የአዲስ አበባ ወጣቶች ማኅበር አስታወቀ፡፡ የማኅበሩ ዋና ጸሐፊ ይሁነኝ መሀመድ በአዲስ አበባ የሚከበሩትን የመስቀል…