Browsing Category
የሀገር ውስጥ ዜና
የደቡብ ኢትዮጵያ ክልል የፍጆታ እቃዎች በተመጣጣኝ ዋጋ እንዲቀርቡ ቁጥጥር እየተደረገ መሆኑን ገለጸ
አዲስ አበባ፣ ጳጉሜን 3፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ለአዲስ ዓመት በዓል የፍጆታ እቃዎች በተመጣጣኝ ዋጋ ለሕብረተሰቡ እንዲደርሱ አስፈላጊው ቁጥጥር እየተደረገ መሆኑን የደቡብ ኢትዮጵያ ክልል የንግድ እና ገበያ ልማት ቢሮ ገለጸ፡፡
የቢሮው ሃላፊ ገሌቦ ጎልቶሞ÷ ለዘመን መለወጫ በዓል የመሰረታዊ ፍጆታ…
በበዓላት ወቅት የሚከሰቱ አደጋዎችን ለመከላከል ዝግጅት ተደርጓል ተባለ
አዲስ አበባ፣ ጳጉሜን 3፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በበዓላት ወቅት የሚከሰቱ አደጋዎችን ለመከላከል ዝግጅት መደረጉን የአዲስ አበባ እሳት እና አደጋ ስጋት ስራ አመራር ኮሚሽን አስታወቀ፡፡
የኮሚሽኑ የሕዝብ ግንኙነት ባለሙያ ንጋቱ ማሞ ለፋና ብሮድካስቲንግ ኮርፖሬት እንደገለፁት፥…
የበጎነት ቀን እየተከበረ ነው
አዲስ አበባ፣ ጳጉሜን 3፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ዛሬ በመላ ሀገሪቱ የበጎነት ቀን በተለያዩ ዝግጅቶች እየተከበረ ነው፡፡
ቀኑ እየተከበረ ያለው በጎ ተግባራትን በማከናወን ነው፡፡
ዕለቱ "በጎነት ለሀገር" በሚል መሪ ሐሳብ ለሀገርና ለወገን የሚበጀውን በማድረግ ነው እየተከበረ የሚገኘው፡፡
ኢትዮጵያ እየተካሄደ በሚገኘው በአፍሪካ የማዕድን ጉባዔ ላይ እየተሳተፈች ነው
አዲስ አበባ፣ ጳጉሜን 2፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ኢትዮጵያ በአውስትራሊያ እየተካሄደ በሚገኘው በአፍሪካ የማዕድን ጉባዔ ላይ እየተሳተፈች ነው፡፡
በጉባዔው የማዕድን ሚኒስትር ዴዔታ ሚሊዮን ማቲዎስ የታደሙ ሲሆን ÷ የኢትዮጵያ የማዕድን ሃብትና የኢንቨስትመንት አማራጮች ላይ ማብራራታቸው…
ሀገራችን መስዋዕትነት በሚከፍሉ ልጆቿ ለነገ ትውልድ ታፍራና ተከብራ ትሸጋገራለች – አቶ ተመስገን ጥሩነህ
አዲስ አበባ፣ ጳጉሜን 2፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ሀገራችን ትናትን በተከፈለ መስዋዕትነት ዛሬ ላይ እንደደረሰች ሁሉ መስዋዕትነት በሚከፍሉ ልጆቿ ለነገ ትውልድ ታፍራና ተከብራ ትሸጋገራለች ሲሉ የብሔራዊ መረጃና ደኅንነት አገልግሎት ዳይሬክተር ጀነራል አቶ ተመስገን ጥሩነህ ገለጹ።
በሁሉም የሀገሪቱ…
በመዲናዋ ለፀጥታ አካላት የእውቅና መስጠት መርሐ- ግብር ተከናወነ
አዲስ አበባ፣ ጳጉሜን 2፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በአዲስ አበባ ከተማ ለፀጥታ አካላት የእውቅና መስጠት መርሐ- ግብር ተከናወነ።
የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ከንቲባ አዳነች አቤቤ በማሕበራዊ ትስስር ገጻቸው ጳጉሜን 2 - የመስዕዋትነት ቀንን በማስመልከት መልዕክት አስተላፈዋል፡፡…
የኢትዮጵያ ፌደራል ፖሊስ ያስገነባውን የጀግኖች ማዕከል አስመረቀ
አዲስ አበባ፣ ጳጉሜን 2፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ ፌደራል ፖሊስ በግዳጅ ላይ ጉዳት ለደረሰባቸው የፖሊስ አመራርና አባላት ያስገነባውን የጀግኖች ማዕከል አስመረቀ።
የፌዴራል ፖሊስ ኮሚሽነር ጀነራል ደመላሽ ገ/ሚካኤል ማዕከሉን በይፋ መርቀው ሥራ ባስጀመሩበት ወቅት ፥ ጀግኖቻችን ኢትዮጵያን…
የኢትዮ-ሶማሊያ የጋራ የሚኒስትሮች ኮሚሽን ጉባዔ ተካሄደ
አዲስ አበባ፣ ጳጉሜን 2፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የመጀመሪያው የኢትዮ-ሶማሊያ የጋራ የሚኒስትሮች ኮሚሽን ጉባዔ በሞቃዲሾ ከተማ ተካሂዷል፡፡
በመድረኩ የተገኙት ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር እና የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ደመቀ መኮንን÷የኢትዮጵያ እና ሶማሊያ ሕዝቦች በቋንቋ፣ ባህል እና ሌሎች እሴቶች …
601 የጥናትና ዲዛይን ፕሮጀክቶች መጠናቀቃቸው ተመላከተ
አዲስ አበባ፣ ጳጉሜን 2፣ 2015(ኤፍ ቢ ሲ) በ2015 የበጀት ዓመት በፌደራልና ክልሎች 301 ሺህ 664 ሄክታር ማልማት የሚችሉ 601 የጥናትና ዲዛይን ፕሮጀክቶች መጠናቀቃቸውን የመስኖና ቆላማ አካባቢ ሚኒስቴር አስታወቀ፡፡
በ8 ክልሎች 230 ሺህ 964 ሄክታር የሚያለሙ 594 ፕሮጀክቶች…
ለኢትዮጵያ ሉዓላዊነትና ነጻነት መጠበቅ በየዘመኑ ጀግኖች ልጆቿ መስዋዕትነትን ከፍለዋል – ወይዘሮ ማርታ ሊዊጂ
አዲስ አበባ፣ ጳጉሜን 2፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ለኢትዮጵያ ሉዓላዊነትና ነጻነት መጠበቅ በየዘመኑ ጀግኖች ልጆቿ መስዋዕትነትን ከፍለዋል ሲሉ የመከላከያ ሚኒስትር ዴኤታ ወይዘሮ ማርታ ሊዊጂ ገለጹ።
በመስዋዕትነት የምትጸና ሀገር በሚል መሪ ሀሳብ ጳጉሜ 2 የሚከበረውን የመስዋትነት ቀን አስመልክቶ…