Browsing Category
የሀገር ውስጥ ዜና
በግብዓት እጥረት ተቋርጦ የነበረው የኩላሊት እጥበት ማዕከል ስራ ጀመረ
አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 26፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በግብዓት እጥረት ምክንያት ላለፉት ሶስት ሳምንታት ተቋርጦ የነበረው የኩላሊት እጥበት ማዕከል ስራ መጀመሩን የአዲስ አበባ ከተማ ጤና ቢሮ አስታወቀ፡፡
ማዕከሉ በአዲስ አበባ ከተማ ጤና ቢሮ፣ በዳግማዊ ሚኒልክ ኮምፕሬንሲቭ ስፔሻላይዝድ ሆስፒታል እና…
ከክልሉ ተወላጅ ዳያስፖራዎች ጋር ውጤታማ ውይይት መካሄዱን የሶማሌ ክልል አስታወቀ
አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 26፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በአሜሪካ፣ እንግሊዝና ኬንያ ከሚኖሩ የሶማሌ ክልል ተወላጅ ዳያስፖራዎች ጋር ባሳለፍነው ወር ያካሄድናቸው ውይይቶች ስኬታማ ናቸው ሲሉ የክልሉ ም/ርዕሰ መስተዳደር ኢብራሂም ኡስማን ገለጹ፡፡
አቶ ኢብራሂም ለክልሉ መገናኛ ብዙሃን እንደገለጹት÷…
33ኛው የጉሚ በለል የውይይት መድረክ እየተካሄደ ነው
አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 26፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) 33ኛው የጉሚ በለል የውይይት መድረክ እየተካሄደ ነው፡፡
የውይይት መድረኩ “የሀገራዊ ምክክር እድሎች እና ስጋቶች” በሚል መሪ ሃሳብ ነው እየተካሄደ የሚገኘው፡፡
በመድረኩ አሁን ላይ በሚስተዋሉ ግጭቶች እና መፍትሔዎች ዙሪያ ውይይት እየተደረገ…
ከቻይና ቼንግዱ – አዲስ አበባ የአውሮፕላን ጭነት አገልግሎት ተጀመረ
አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 26፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ከቻይናዋ ቼንግዱ ከተማ-አዲስ አበባ የአውሮፕላን ጭነት አገልግሎት መጀመሩ ተገልጿል፡፡
በቼንግዱ ከተማ በተካሄደው የማስጀመሪያ ሥነ-ሥርዓት ላይ የኢትዮጵያ አየር መንገድ ተወካዮች፣ የቻይና የዘርፉ ባለድርሻ አካላትና ጥሪ…
መንግስት በሀገሪቱ የህግ ማዕቀፎች ተመስርቶ ከረድዔት ድርጅቶች ጋር ይሠራል – አምባሳደር ሽፈራው
አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 26፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ አደጋ ስጋት አመራር ኮሚሽን ኮሚሽነር አምባሳደር ሽፈራው ተ/ማርያም (ዶ/ር) መንግስት ሁሌም በሀገሪቱ የህግ ማዕቀፎች ላይ ተመስርቶ ከአሜሪካ ዓለም አቀፍ ተራድኦ ድርጅት (ዩ ኤስ ኤይድ) ጋር ለመስራት ቁርጠኛ መሆኑን ገለጹ፡፡
የኮሚሽኑ…
በሶስትዮሽ ድርድሩ የኢትዮጵያን የመልማት መብት የማይገድብ ስምምነት ላይ እንዲደረስ በጥንቃቄ እየተሰራ ነው- ስለሺ በቀለ(ዶ/ር ኢ/ር)
አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 25፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ)በህዳሴ ግድብ የሶስትዮሽ ድርድር የኢትዮጵያን የመልማት መብት የማይገድብ ስምምነት ላይ እንዲደረስ በጥንቃቄ እየተሰራ መሆኑን የኢትዮጵያ ተደራዳሪ ቡድን መሪና በአሜሪካ የኢትዮጵያ አምባሳደር ስለሺ በቀለ (ዶ/ር ኢ/ር) ገለጹ።…
የብሔራዊ መረጃና ደህንነት መታወቂያን አስመስሎ በማዘጋጀት ሰዎችን እያስፈራራ ገንዘብ ሲቀበል ነበር በተባለ ተጠርጣሪ ላይ ክስ መመስረቻ ጊዜ ተፈቀደ
አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 25፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የብሔራዊ መረጃና ደህንነት ተቋም መታወቂያን አስመስሎ በማዘጋጀት ሰዎችን እያስፈራራ ገንዘብ ሲቀበል ነበር በተባለ ተጠርጣሪ ላይ ክስ መመስረቻ ጊዜ ተፈቀደ።
የክስ መመስረቻ ጊዜ ለዐቃቤ ሕግ የፈቀደው የፌዴራል ከፍተኛ ፍርድ ቤት ልደታ ምድብ ተረኛ…
አቶ ሙስጠፌ መሐመድ ከክልሉ ከፍተኛ አመራሮች ጋር ተወያዩ
አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 25፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የሶማሌ ክልል ርዕሰ መስተዳድር ሙስጠፌ መሐመድ ከተለያዩ የክልሉ ከፍተኛ አመራሮች ጋር ተወያይተዋል፡፡
ርዕሰ መስተዳድሩ በውይይቱ ላይ÷ በክልሉና በሀገሪቱ ወቅታዊ ሁኔታ፣ የፖለቲካ እና የጸጥታ ጉዳዮችና ቀጣይ እቅዶች እንዲሁም…
ኳታር በኢትዮጵያ በምታስገነባው ልዩ የኩላሊት ሕክምና ሆስፒታል ዝግጅት ላይ ውይይት ተካሄደ
አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 25፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በኳታር የኢትዮጵያ አምባሳደር ፈይሰል አልይ ከኳታር የልማት ፈንድ ዋና ዳይሬክተር ኸሊፋ ብን ጃስም አልከዋሪ ጋር ተወያይተዋል፡፡
በውይይታቸውም÷ በኢትዮጵያ እና በኳታር የሁለትዮሽ ትበብር ማዕቀፎች ዙሪያ መምከራቸውን የኤምባሲው መረጃ ያመላክታል፡፡…
15 ኪሎ ግራም ካናቢስ የተሰኘ አደንዛዥ ዕፅ ተያዘ
አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 25፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በአዲስ አበባ ከተማ አራዳ ክ/ ከተማ ወረዳ 6 ዳትሰን ሰፈር ተብሎ ተብሎ በሚጠራው አካባቢ በሚገኝ ጠጅ ቤት 15 ኪሎ ግራም የሚመዝን አደንዛዥ ዕፅ መያዙን ፖሊስ አስታወቀ፡፡
ተጠርጣሪው ግለሰብ ካናቢስ የተባለውን አደንዛዥ ዕፅ በወረቀት በመጠቅለል…