Browsing Category
የሀገር ውስጥ ዜና
ኮያንግፖኦክ ዩኒቨርሲቲ ለአዲስ አበባ ተማሪዎች ነፃ የትምህርት እድል ለመስጠት ተስማማ
አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 25፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ኮያንግፖኦክ ዩኒቨርሲቲ የተሻለ ውጤት ለሚያስመዘግቡ ለአዲስ አበባ ተማሪዎች ነፃ የትምህርት እድል ለመስጠት ተስማማ።
የአዲስ አበባ ከተማ ከንቲባ አዳነች አቤቤ በደቡብ ኮሪያ ቹንቾን ከተማ ከሚገኘው ታዋቂው ኮያንግፖኦክ ዩኒቨርሲቲ ፕሬዚዳንት ኪም…
ለዜጎች የስራ እድል የሚፈጥሩ የኢኮኖሚ ዘርፎች በዲጂታል ኢትዮጵያ 2025 ስትራቴጂ ላይ ተካትተዋል – በለጠ ሞላ (ዶ/ር)
አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 25፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የዲጂታል ኢትዮጵያ 2025 ስትራቴጂ የአጋማሽ ጊዜ የስራ አፈፃፀም የማረጋገጫ መድረክ እየተካሄደ ነው።
መድረኩ በስትራቴጂው ከተካተቱት ውስጥ እስካሁን የተሰሩ ስራዎች፣ የቀሩ ስራዎች እና ስራዎች በእቅድ መሰረት ያልተሰሩበት ምክንያት መለየት…
የምክር ቤቱ የአቅም ግንባታ ሥራዎች አፈጻጸም አበረታች ነው – አፈ-ጉባዔ ታገሠ ጫፎ
አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 25፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት የ2016 በጀት ዓመት ቅድመ - ዝግጅት ያከናወናቸው ሥራዎችን አፈጻጸም ገምግሟል፡፡
በዚሁ ወቅት የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት አፈ-ጉባዔ ታገሠ ጫፎ÷ የምክር ቤቱ ጽህፈት ቤት በቅድመ- ዝግጅት ሥራው በአቅም ግንባታ…
የዶራሌ ሁለገብ ወደብና የጅቡቲ ካርጎ ተርሚናል የዝውውር ፍሰትን ማቀላጠፍ በሚቻልበት ሁኔታ ከስምምነት ተደረሰ
አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 25፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የዶራሌ ሁለገብ ወደብ እና የጅቡቲ ካርጎ ተርሚናል አስተዳደራዊ የአሠራር ክፍተቶችን በመቅረፍ የዝውውር ፍሰትን ማቀላጠፍ በሚቻልበት ሁኔታ ላይ ከስምምነት ተደርሷል።
በጅቡቲ የኢትዮጵያ አምባሳደር ብርሃኑ ጸጋዬ ከጅቡቲ ወደቦች ዓለም አቀፍ ነፃ…
የሲንጋፖር የወደብ ባለስልጣን በኢትዮጵያ ሎጀስቲክስ ኢንቨስትመንት ላይ እንዲሰማራ ጥሪ ቀረበ
አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 25፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የሲንጋፖር የወደብ ባለስልጣን በኢትዮጵያ በሎጀስቲክስ ኢንቨስትመንት ላይ እንዲሰማራ የኢትዮጵያ ኢንቨስትመንት ኮሚሽን ጥሪ አቀረበ፡፡
የኢትዮጵያ ኢንቨስትመንት ኮሚሽን ኮሚሽነር ሌሊሴ ነሜ በሲንጋፖር ከወደቡ ባለስልጣን ኃላፊዎች ጋር ተወያይተዋል፡፡…
ብርሃኑ ነጋ (ፕ/ር) የአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ ቻንስለር በመሆን ተሾሙ
አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 25፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ትምህርት ሚኒስትር ብርሃኑ ነጋን (ፕ/ር) የአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ ቻንስለር አድርገው ሾሙ፡፡
ጠቅላይ ሚኒስትሩ ሹመቱን የሰጡት የአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ የመጀመሪያው ራስ ገዝ ዩኒቨርሲቲ ሆኖ እንዲቋቋም…
በኢትዮጵያ ታምርት ንቅናቄ ስራዎች ከ2 ቢሊየን ዶላር በላይ የሚገመት የገቢ ምርቶች በሀገር ውስጥ ተተክተዋል ተባለ
አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 25፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በተጠናቀቀው በጀት ዓመት በኢትዮጵያ ታምርት ንቅናቄ በተከናወኑ ስራዎች ከ2 ቢሊየን ዶላር በላይ የገቢ ምርቶችን በሀገር ውስጥ ምርት መተካታቸውን የኢንዱስትሪ ሚኒስትር አቶ መላኩ አለበል ገለፁ።
የኢንዱስትሪ ሚኒስቴር አመራሮችና ሠራተኞች…
የአማራ ክልል መሥተዳድር ምክር ቤት የበጀት ድጋፍ ረቂቅ ላይ እየተወያየ ነው
አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 25፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የአማራ ክልል መሥተዳድር ምክር ቤት በ2016 በጀት ዓመት የበጀት ድጋፍ ረቂቅ እና ሌሎች አጀንዳዎች ላይ እየተወያየ ይገኛል፡፡
ከሰሞኑ የአማራ ክልል ምክር ቤት 6ኛ ዙር፤ 2ኛ ዓመት የሥራ ዘመን፤ 1ኛ አስቸኳይ ጉባዔውን ሲያካሂድ በክልሉ ርእሰ…
18ኛው የብሔሮች፣ ብሔረሰቦችና ሕዝቦች ቀን ብዝኃነትና እኩልነት ለሀገራዊ አንድነት በሚል መሪ ቃል ይከበራል
አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 25፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የብሔሮች፣ ብሔረሰቦችና ሕዝቦች ቀን በዓል አስተባባሪ ዐቢይ ኮሚቴ ዛሬ ባካሄደው ጉባኤ የ18ኛውን የብሔሮች፣ ብሔረሰቦችና ሕዝቦች ቀን በዓል መነሻ እቅድ ላይ ተወያይቷል፡፡
በዓሉ በፌዴሬሽን ምክር ቤት አስተባባሪነትና በሶማሌ ክልል አስተናጋጅነት…
ለጷጉሜን ቀናት የተሰጡ ስያሜዎች ይፋ ተደረጉ
አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 25፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢፌዴሪ የመንግስት ኮሚኒኬሽን አገልግሎት የጷጉሜን ቀናት የሚከበርበትን እና ለእያንዳንዱ ቀናት የተሰጡ ስያሜዎችን ይፋ አድርጓል።
በዚህም ፦
ጷጉሜ 1 የአገልግሎት ቀን
ጷጉሜ 2 የመስዋዕትነት ቀን
ጷጉሜ 3 የበጎነት ቀን
ጷጉሜ 4…