Browsing Category
የሀገር ውስጥ ዜና
በጋምቤላ ከተማ ህዝባዊ የሰላም ኮንፈረንስ እየተካሄደ ነው
አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 25፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በጋምቤላ ክልል የተለያዩ የህብረተሰብ ክፍሎች የተሳተፉበት ህዝባዊ የሰላም ኮንፈረንስ በጋምቤላ ከተማ መካሄድ ጀምሯል።
በክልሉ ተከስቶ የነበረውን የፀጥታ ችግር ተከትሎ በየደረጃው የተካሄደው ህዝባዊ የውይይት መድረክ ማጠቃለያ…
ወ/ሮ ጫልቱ ሳኒ ከፈረንሳይ የልማት ድርጅት ተወካዮች ጋር ተወያዩ
አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 25፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በከተማና መሰረት ልማት ሚኒስትር ጫልቱ ሳኒ የተመራ ልዑካን ቡድን ከፈረንሳይ የልማት ድርጅት ተወካዮች ጋር ተወያይቷል፡፡
በውይይታቸውም÷ ለኢትዮጵያ ጠቃሚ የሆኑ ተጨማሪ የትብብር ፕሮጀክቶችን በጋራ መስራት በሚቻልባቸው ጉዳዮች ዙሪያ መክረዋል፡፡…
በሊባኖስ ያሉ ኢትዮጵያውያንን መብት ለማስጠበቅ ያለመ ስምምነት እንዲጸድቅ ለምክር ቤት ተመራ
አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 25፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በሊባኖስ የሚኖሩ በርካታ ኢትዮጵያውያንን መብት ለማስጠበቅ ብሎም ዲፕሎማሲያዊ ግንኙነትን ለማጠናከር እንደሚረዳ የታመነበት ስምምነት ለሚኒስትሮች ምክር ቤት ቀርቦ ውይይት ተደርጎበታል፡፡
የሚኒስትሮች ምክር ቤትም የስምምነቱ መፈረም በሊባኖስ ለሚገኙ…
ዜጎች የዲጂታል ክሕሎታቸውን ለሰላም ግንባታ ማዋል እንደሚገባቸው ተገለጸ
አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 25፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ዜጎች የዲጂታል ክሕሎታቸውን ለሰላም ግንባታ ማዋል እንደሚገባቸው የኢኖቬሽንና ቴክኖሎጂ ሚኒስትር ዴዔታ ሁሪያ አሊ ገለጹ፡፡
የቀድሞው ፌስቡክ የአሁኑ ሜታ ኩባንያ ያዘጋጀው የዲጂታል ክሕሎትና የሰላም ግንባታ አስፈላጊነት ላይ ያተኮረ ውይይት በአዲስ…
አዱሱን አመት ስንቀበል ልምዶችን በመቀመር ለተጨማሪ ስኬት የሚያዘጋጁንን ሁኔታዎች በመጠቆም ይሆናል – መንግስት
አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 25፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) አዱሱን አመት ስንቀበል ለስኬት ያበቁንን ልምዶችና እሴቶች በመቀመር፣ ለተጨማሪ ስኬት የሚያዘጋጁንን ቀሪ ፈተናዎችን በድል ለማጠናቀቅ የሚያስችሉ ሁኔታዎችን በመጠቆም ይሆናል ሲል የመንግስት ኮሙኒኬሽ አገልግሎት አስታወቀ፡፡
የመንግስት ኮሙኒኬሽ…
የብሔራዊ ባንክ ገዢ ከአውሮፓ ኅብረት ተወካይ ጋር ተወያዩ
አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 24፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ ብሔራዊ ባንክ ገዢ ማሞ ምኅረቱ በኢትዮጵያ የአውሮፓ ኅብረት ተወካይ አምባሳደር ሮላንድ ኮቢያ ጋር ፍሬያማ ውይይት ማድረጋቸው ተገለጸ፡፡
ውይይቱ አሁን ላይ ኢትዮጵያ በምትከተለው የገንዘብ ፖሊሲ ላይ ያተኮረ መሆኑን የባንኩ መረጃ…
በድሬዳዋ ለተመዘገቡ ታሪካዊ ቅርሶች ዕውቅና ተሠጠ
አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 24፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በድሬዳዋ ከተማ አስተዳደር ለሚገኙ 56 የተመዘገቡ ታሪካዊና ጥንታዊ ቅርሶች ዕውቅና ተሰጥቷል፡፡
ዕውቅና የተሠጠው በኢትዮጵያ ቅርስ ጥበቃ ባለሥልጣንና በአስተዳደሩ የባሕልና ቱሪዝም ቢሮ አማካኝነት ነው፡፡
ዕውቅና ከተሰጣቸው ቅርሶች መካከልም÷…
አምባሳደር ምሥጋኑ ከዓለም የምግብ ፕሮግራም የኢትዮጵያ ተወካይ ጋር ተወያዩ
አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 24፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ዴኤታ አምባሳደር ምሥጋኑ አርጋ ከዓለም የምግብ ፕሮግራም የኢትዮጵያ ተወካይ ክሪስ ኒኮይ ጋር ተወያይተዋል፡፡
በውይይታቸውም የዓለም ምግብ ፕሮግራም በኢትዮጵያ በተፈጥሮ እና ሰው ሰራሽ አደጋ ጉዳት ለደረሰባቸው ዜጎች እያደረገ…
የፌዴራል የጥናትና ምርምር ተቋማት ፎረም ተመሰረተ
አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 24፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የፌዴራል የጥናትና ምርምር ተቋማት ፎረም ዛሬ በይፋ ተመስርቷል።
ፎረሙ የውጭ ጉዳይ ኢንስቲትዩት፣ አዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ፣ ሲቪል ሰርቪስ ዩኒቨርሲቲ፣ የአፍሪካ አመራር ልህቀት አካዳሚ፣ የፖሊሲ ጥናት ኢንስቲትዩት እና ሌሎች የጥናትና ምርምር…
የደመና ማልማት ቴክኖሎጂ አበረታች ውጤት ማስመዝገቡ ተገለጸ
አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 24፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ድሮን በመጠቀም፣ በግራውንድ ጀኔሬተር እና የርቀት መቆጣጠሪያን በመጠቀም ዛሬ የተደረገው የደመና ማዝነብ ቴክኖሎጂ ሙከራ ውጤታማ መሆኑ ተገለጸ፡፡
የመስኖ እና ቆላማ አካባቢ ሚኒስትር አይሻ መሀመድ (ኢ/ር) በሙከራ መርሐ ግብሩ ላይ ባደረጉት ንግግር…