Browsing Category
የሀገር ውስጥ ዜና
በማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል የልማትና የመልካም አስተዳደር ችግሮችን ለመፍታት እንደሚሰራ ተገለጸ
አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 19፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የክልሉን ህዝብ በማስተባበር የልማትና የመልካም አስተዳደር ችግሮችን ለመፍታት ቅድሚያ ተሰጥቶ እንደሚሰራ የማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል ምክትል ርዕሰ መስተዳድር እንዳሻው ጣሰው አስታወቁ።
አቶ እንዳሻው ጣሰው ፥ በክልሉ መንግሥት የትኩረት አቅጣጫ…
የእናቶችና ሕፃናትን ጤና የሚያሻሽል የ2 ነጥብ 6 ቢሊየን ብር ፕሮጄክት ይፋ ሆነ
አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 19፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የአሜሪካ ዓለም አቀፍ ልማት ተራድዖ ድርጅት የእናቶች እና ሕፃናትን ጤና ለማሻሻል የሚውል የ2 ነጥብ 6 ቢሊየን ብር በላይ ፕሮጄክት ይፋ አድርጓል፡፡
ፕሮጄክቱን የድርጅቱ ተልዕኮ በኢትዮጵያ ዳይሬክተር ስኮት ሆክላንድ እና የጤና ሚኒስትር ዴኤታ…
በሕገ-ወጥ ግብይት በተሰማሩ 395 ሺህ ነጋዴዎች ላይ እርምጃ ተወሰደ
አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 19፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በ2015 በጀት ዓመት በሕገ-ወጥ ግብይት ላይ ተሰማርተው በተገኙ 395 ሺህ 154 ነጋዴዎች ላይ እርምጃ መወሰዱን የንግድና ቀጣናዊ ትስስር ሚኒስቴር አስታወቀ፡፡
እርምጃው በክልሎችና ከተማ አስተዳደሮች በመሰረታዊ የንግድ እቃዎች ግብይት ላይ…
በ2016 ዓ.ም አዲሱ ስርዓተ ትምህርት በሁሉም 2ኛ ደረጃ ት/ቤቶች ይተገበራል- ሚኒስቴሩ
አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 19፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በ2016 ዓ.ም አዲሱ ስርዓተ ትምህርት በሁሉም የመንግስትና የግል ሁለተኛ ደረጃ ትምህርት ቤቶች እንደሚተገበር ትምህርት ሚኒስቴር አስታውቋል።
በሚኒስቴሩ የስርዓተ ትምህርት ማበልጸጊያ መሪ ስራ አስፈጻሚ ቴዎድሮስ ሸዋርገጥ (ዶ/ር) እንዳሉት÷…
የአስቸኳይ ጊዜ አዋጅ አፈጻጸም መርማሪ ቦርድ እስካሁን ያከናወናቸውን ስራዎች ይፋ አደረገ
አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 19፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የአስቸኳይ ጊዜ አዋጅ አፈጻጸም መርማሪ ቦርድ እስካሁን ያከናወናቸውን ጅምር ስራዎች እና በቀጣይ የሚያከናውናቸውን ተግባራት ይፋ አድርጓል፡፡
የቦርዱ ምክትል ሰብሳቢ ነጃት ግርማ (ዶ/ር) በሰጡት መግለጫ ÷ አዋጁ ከታወጀበት ቀን አንስቶ ቦርዱ…
የኒውክሌር ሳይንስ ቴክኖሎጂን ለሰላማዊ ዓላማ ለመጠቀም እየተሰራ ነው ተባለ
አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 19፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ኢትዮጵያ ያላትን እምቅ ሀብት ከቴክኖሎጂው ዕድገት ጋር በማላመድ የኒውክሌር ሳይንስ ቴክኖሎጂን ለሰላማዊ ዓላማ ለመጠቀም እየተሰራ መሆኑን የኢኖቬሽንና ቴክኖሎጂ ሚኒስቴር አታወቀ፡፡
ከተለያዩ ሚኒስቴሮች የተውጣጡ ባለድርሻ አካላት በተገኙበት…
ቻይና ለኢትዮጵያውያን ተማሪዎች ነፃ የትምህርት ዕድል ሠጠች
አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 19፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ቻይና ለኢትዮጵያውያን ተማሪዎች ነፃ የትምህርት ዕድል ሠጠች፡፡
የቻይና መንግስት በሠጠው ነፃ የትምህርት ዕድል በፈረንጆቹ 2023/2024 ትምህርት ለመጀመር አሸናፊ የሆኑ 26 ተማሪዎችም አዲስ አበባ በሚገኘው የቻይና ኤምባሲ ሽኝት ተደርጎላቸዋል።…
ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ (ዶ/ር) በደቡብ አፍሪካ የኢትዮጵያ ኤምባሲ የአምባሳደሩን መኖሪያ መረቁ
አዲስ አበባ ፣ ነሐሴ 19 ፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) በደቡብ አፍሪካ የኢትዮጵያ ኤምባሲ የአምባሳደሩን መኖሪያ መረቁ።
የኢትዮጵያ ፕሮጀክቶችን በፍጥነትና በጥራት የመገንባትና የማጠናቀቅ ተሞክሮ ከኢትዮጵያ ውጭም በሚገኙ የመንግስትም ሆነ የግለሰብ…
የአማራ ክልል ምክር ቤት አስቸኳይ ጉባዔ ተካሄደ
አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 19፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የአማራ ክልል ምክር ቤት 6ኛ ዙር፤ 2ኛ ዓመት የሥራ ዘመን 1ኛ አስቸኳይ ጉባዔውን በባሕርዳር ከተማ አካሂዷል፡፡
ምክር ቤቱ ለአንድ ቀን በሚያካሄደው አስቸኳይ ጉባዔ በክልሉ ወቅታዊ የሰላምና ደኅንነት ጉዳይ ላይ እደሚወያይ ኢዜአ ዘግቧል፡፡…
በኦሮሚያ ክልል ለመኸር ሰብል ጥራቱን የጠበቀ የጸረ-አረምና ጸረ-ተባይ ኬሚካል እየተሰራጨ ነው
አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 19፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በኦሮሚያ ክልል ለመኸር ሰብል ጥራታቸውን የጠበቁ የጸረ-አረምና ጸረ-ተባይ ኬሚካሎች እየተሰራጩ መሆኑን የክልሉ ግብርና ቢሮ አስታወቀ፡፡
የቢሮው ምክትል ሃላፊ አቶ ደጀኔ ሒርጳ እንደገለጹት÷ አሁን ላይ የዘር ወቅት የተጠናቀቀ በመሆኑ አርሶ አደሩ…