Fana: At a Speed of Life!
Browsing Category

የሀገር ውስጥ ዜና

ቻይና ከአፍሪካ ሀገራት ጋር በትብብር ለመስራት ቁርጠኛ መሆኗን ገለጸች

አዲስ አበባ፣ ነሀሴ 16/2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ቻይና ከአፍሪካ ሀገራት ጋር በተለያዩ ዘርፎች ያላትን ትብብር አጠናክራ ለመቀጠል ቁርጠኛ መሆኗን ገለጸች፡፡ በአፍሪካ ህብረት የቻይና ሚሲዮን ኃላፊ አምባሳደር ሁ ቻንግቹን ስለሀገራቸው ወቅታዊ ምጣኔ ሀብት፣ የቻይና-አፍሪካ ትብብር እና ተያያዥ ጉዳዮች…

አቶ እንዳለው መኮንን ከዩናይትድ ኪንግደም ልዑክ ጋር ተወያዩ

አዲስ አበባ፣ ነሀሴ 16፣2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የንግድና ቀጣናዊ ትስስር ሚኒስትር ዴኤታ እንዳለው መኮንን ከዩናይትድ ኪንግደም ልዑካን ቡድን አባላት ጋር ተወያይዋል፡፡ በውይይታቸውም÷ ዩናይትድ ኪንግደም ኢትዮጵያ የዓለም ንግድ ድርጅት አባል ለመሆን የምታደርገውን ጥረት እና ብሔራዊ የጥራት መሰረተ…

በቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል የጤና አገልግሎት ተደራሽነትን ለማሳደግ በትኩረት እየተሰራ ነው – ቢሮው

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 16፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል የጤና አገልግሎት ተደራሽነትን ለማሳደግ በትኩረት እየተሰራ መሆኑን የክልሉ ጤና ቢሮ አስታወቀ፡፡ የቢሮው ሃላፊ አቶ ዓለም ደበሎ እንደገለጹት ÷በክልሉ ተላላፊ እና የማይተላለፉ በሽታዎችን ስርጭት ለመግታት የተለየዩ…

አንበጣ በተከሰተባቸው አካባቢዎች የአውሮፕላን ርጭት እየተደረገ ነው

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 16፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የበረሃ አንበጣ መንጋ በተከሰተባቸው የአማራ፣ አፋር እና ትግራይ ክልሎች ከትናንት በስቲያ ጀምሮ በአውሮፕላን የታገዘ የኬሚካል ርጭት መጀመሩን የግብርና ሚኒስቴር አስታወቀ፡፡ በሚኒስቴሩ የእጽዋት ጥበቃ መሪ ሥራ አስፈጻሚ በላይነህ ንጉሴ ለፋና…

በሳዑዲ በድንበር ጠባቂዎች ተፈጽሟል የተባለውን ግድያ የኢትዮጵያ መንግስት በቅርበት እየተከታተለ መሆኑን ገለጸ

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 16፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በሳዑዲ አረቢያና የመን ድንበር ላይ በድንበር ጠባቂዎች ተፈጽሟል የተባለውን ግድያ የኢትዮጵያ መንግስት በቅርበት እየተከታተለው መሆኑን አስታወቀ፡፡ የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ባወጣው መግለጫ በሳዑዲ አረቢያ በድንበር ጠባቂዎች ግድያ ተፈጽሟል የሚለውን…

የድሬዳዋ አስተዳደር ምክር ቤት አስቸኳይ ጉባኤ አካሄደ

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 16፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የድሬዳዋ አስተዳደር ምክር ቤት 3ኛ የሥራ ዘመን 2ኛ ዓመት ሁለተኛ አስቸኳይ ጉባኤ አካሂዷል፡፡ በምክትል ከንቲባ ማዕረግ የድሬዳዋ አስተዳደር ምክር ቤት የመንግስት ተጠሪ አቶ ኢብራሂም ዩሱፍ በጉባዔው ለውይይት የሚሆን መነሻ ጽሁፍ አቅርበዋል።…

ለአዳማ ኢንዱስትሪ ፓርክ ሰራተኞች መኖሪያ ቤት ለመገንባት የሚያስችል ስምምነት ተፈረመ

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 16፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የየኢትዮጵያ ኢንቨስትመንት ኮሚሽን ለአዳማ ኢንዱስትሪ ፓርክ ሰራተኞች መኖሪያ ቤት ለመገንባት የሚያስችል ስምምነት ተፈራርሟል፡፡ ኮሚሽኑ አንቴክስ ከተባለው ቴክስታይል አምራች ኩባንያ ጋር ነው ስምምነቱን የተፈራረመው፡፡ አምራች ኩባንያው አቅምን…

በቀጣዩ ዓመት የኢ-ትኬቲንግ አሰራርን ለመጀመር ዝግጅት መጠናቀቁ ተገለጸ

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 16፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በተያዘው በጀት ዓመት ዘመናዊ የትኬት አቆራረጥ አገልግሎት (ኢ-ትኬቲንግ) አሰራርን ለመጀመር ዝግጅት ማጠናቀቁን የትራንስፖርትና ሎጅስቲክስ ሚኒስቴር አስታወቀ፡፡ የትራንስፖርትና ሎጅስቲክስ ሚኒስትር ዴኤታ አቶ ባርኦ ሀሰን÷ ከትኬት አቆራረጥ አንስቶ…

አፍሪካ ከነዳጅ ጥገኝነት የመላቀቅ ተስፋ እንዳላት ተገለጸ

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 15፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) አፍሪካ በነዳጅ ላይ ካላት ጥገኝነት የመላቀቅ ተስፋ እንዳላት የአካባቢ ጥበቃ ባለሙያዎች ገለጹ፡፡ በአሁኑ ጊዜ አህጉሪቱ 52 በመቶ ታዳሽ ባልሆነው የነዳጅ ሃይል ላይ ጥገኛ ናት ያሉት ባለሙያዎቹ÷ እንደ ፀሀይ፣ ንፋስ እና ጋዝ ያሉ…

ኮሚሽነር ለሊሴ ነሜ ከሬይመንድ ላይፍ ስታይል ዋና የፋይናንስ ሃላፊ ጋር ተወያዩ

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 15፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢንቨስትመንት ኮሚሽን ኮሚሽነር ለሊሴ ነሜ እና ምክትል ኮሚሽነር ዳንኤል ተሬሳ የሲልቨር ስፓርክ አልባሳት አምራች እህት ኩባንያ ከሆነው የሬይመንድ ላይፍ ስታይል ዋና የፋይናንስ ሃላፊ እና የኩባንያው አመራሮች ጋር ተወያዩ፡፡…