Browsing Category
የሀገር ውስጥ ዜና
የኢትዮጵያ መንግስት እና ተመድ የሰብዓዊ ድጋፍ መልሶ ለማስጀመር ቁርጠኝነታቸውን ገለጹ
አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 17፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ መንግስት እና የተባበሩት መንግስታት ድርጅት ለችግር ተጋላጭ ለሆኑ የማህበረሰብ ክፍሎች የሚደርሰውን ሰብዓዊ ዕርዳታ በአፋጣኝ ለማስጀመር የጋራ ጥረቶችን አጠናክረው እንደሚቀጥሉ አስታወቁ።
የኢትዮጵያ መንግስት እና የተባበሩት መንግስታት…
በክልሉ የኮሌራ በሽታ እንዳይከሰት የመከላከል ስራ እየተሰራ መሆኑ ተገለጸ
አዲስ አበባ ፣ ነሐሴ 17 ፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ህዝቦች ክልል የኮሌራ በሽታ እንዳይከሰት እየተሰራ መሆኑን የክልሉ ህብረተሰብ ጤና ኢንስቲትዩት አስታወቀ፡፡
የኢንስቲትዩቱ ዋና ዳይሬክተር አቶ ታምራት ቦጋለ÷ በክልሉ አዋሳኝ በሆኑ አንዳንድ ቦታዎች የኮሌራ በሽታ…
ኢትዮጵያ ከዩጋንዳ ጋር ያላትን ትብብር ለማጎልበት በትኩረት እንደምትሰራ ገለጸች
አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 17፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ኢትዮጵያ ከዩጋንዳ ጋር ያላትን የዲፕሎማሲ ትብብር ለማጠናከር በትኩረት እንደምትሰራ በዩጋንዳ የኢትዮጵያ አምባሳደር እፀገነት በዛብህ ገለጹ።
አምባሳደር እፀገነት ፥ የሹመት ደብዳቤያቸውን እና ከፕሬዚዳንት ሣኅለወርቅ ዘውዴ የተላከ የመልካም ምኞት…
በዘንድሮው ክረምት እስካሁን 7 ነጥብ 3 ቢሊየን ችግኞች ተተክለዋል – ሚኒስቴሩ
አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 17፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ሁለተኛው ምዕራፍ የመጀመሪያ ዓመት የአረንጓዴ ዐሻራ መርሐ ግብር ከተጀመረ አንስቶ እስካሁን 7 ነጥብ 3 ቢሊየን ችግኞች መተከላቸውን ግብርና ሚኒስቴር አስታወቀ፡፡
በሚኒስቴሩ የተፈጥሮ ሃብት ልማት፣ ጥበቃና አጠቃቀም መሪ ሥራ አስፈጻሚ ተፈራ ታደሰ÷…
የክልሉን ሕዝብ የኑሮ ደረጃ ለማሻሻል በትኩረት ይሠራል – አቶ እንዳሻው ጣሰው
አዲስ አበባ ፣ ነሐሴ 16፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል ሕዝብን የኑሮ ደረጃ ለማሻሻል በትኩረት ይሰራል ሲሉ የክልሉ ምክትል ርዕሰ መስተዳድር እንዳሻው ጣሰው ገለጹ።
የሕዝቡን ፣ የአመራሩን እንዲሁም የአካባቢውን እምቅ አቅም እና ፀጋ በመጠቀም ጠንካራ ኢኮኖሚን ለመገንባት…
የአክሱም ሃውልትና የላሊበላ ውቅር አብያተ ክርስቲያናትን ለመጠገን ዝግጅት እየተደረገ መሆኑ ተገለጸ
አዲስ አበባ ፣ ነሐሴ 16፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የአክሱም ሃውልትና የላሊበላ ውቅር አብያተ ክርስቲያናትን ታሪካዊ ይዘታቸው ተጠብቆ ለመጠገን የቅድመ ዝግጅት ስራ እየተካሄደ መሆኑን የኢትዮጵያ ቅርስ ጥበቃ ባለስልጣን አስታወቀ።
በሰሜኑ የሀገሪቱ ክፍል የተፈጠረውን ሰላም በመጠቀም ቅርሶች ያሉበትን…
የውኃና ኢነርጂ ሚኒስቴር ለስድስት ክልሎች 11 ተሽከርካሪዎችን አበረከተ
አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 16፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የውኃና ኢነርጂ ሚኒስቴር ከፊንላንድ መንግሥት ባገኘው ድጋፍ 11 ተሽከርካሪዎችን ለስድስት ክልሎች በድጋፍ አበረከተ።
ተሽከርካሪዎቹ ለአማራ፣ ለኦሮሚያ፣ ለሲዳማ፣ ለደቡብ ምዕራብ፣ ለቤንሻንጉል ጉሙዝ፣ ለደቡብ ኢትዮጵያ ክልልና ለማዕከላዊ ኢትዮጵያ…
የአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ ከ2016 ዓ.ም ጀምሮ የቅድመ ምረቃ ተማሪዎችን በውድድር እንደሚቀበል ገለፀ
አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 16፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ ከ2016 የትምህርት ዘመን ጀምሮ የቅድመ ምረቃ ተማሪዎችን በውድድር እንደሚቀበል አስታወቀ፡፡
የአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ በሚኒስትሮች ምክር ቤት ደንብ መሰረት የመጀመሪያው የመንግስት ራስ ገዝ አስተዳደር ዩኒቨርሲቲ መሆኑ…
የ10 ዓመት የልማት ዕቅድ መካከለኛ ጊዜ አፈጻጸም ግምገማ አቅጣጫዎችን በማስቀመጥ ተጠናቀቀ
አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 16፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) የ10 ዓመት የልማት ዕቅድ መካከለኛ ጊዜ አፈጻጸም ግምገማ ማጠናቀቂያ ላይ አቅጣጫዎችን አስቀመጡ፡፡
የ10 ዓመት የልማት ዕቅድ መካከለኛ ጊዜ አፈጻጸም ግምገማ በትናንትናው ዕለት መጀመሩ ይታወሳል፡፡…
ለ9 ሚሊየን ዜጎች አዳዲስ የስራ ዕድሎችን ለመፍጠር ታቅዷል – ፍጹም አሠፋ (ዶ/ር)
አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 16፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ከ2016 እስከ 2018 በሚተገበረው ሁለተኛው ምዕራፍ የመካከለኛ ጊዜ ዕቅድ ለ9 ሚሊየን ዜጎች አዳዲስ የስራ ዕድሎችን ለመፍጠር መታቀዱን የፕላንና ልማት ሚኒስትር ፍጹም አሠፋ (ዶ/ር) ገለጹ፡፡
በዕቅድ ዘመኑ በመጀመሪያው ምዕራፍ ዝቅተኛ አፈጻጸም…